cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

#ጀማሪ_ብዕረኞች

የቀለማት ህብረት የብዕሮች ጥምር የሀሳቦች ጥልቀት የአይምሮ ርቀት በአንድ ሲጣመሩ ብዙ ብዙ ሀሳቦች ከ አንድ ሲከመሩ ከትልቅ ቆዳ ላይ ማንም እንዳይፍቃቸዉ ደምቀዉ ይከተባሉ ምን ጊዜም አንድነት ሀይል ነዉ ስነፅሁፍ ደሞ የፍቅር መስታወት ጀማሪዎች በአንድ ላይ ትልቅ ሆነዉ ተተኪ ያፈራሉ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
540
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ቃለአብ @ETHKAL.mp311.78 MB
ከሞት ቀጠሮ ማን ይቀርና በአንድ መንገድ ነው ሁሉ ሚያቀና አላዛር እንኳን ከአራት ቀን ሞት የቀሰቀሰው ዘላለም ሊኖር የህይወት ዕጣ መቼ ደረሰው የሚጎበኝስ መልአከ ሞት አንቺን በማየት ቢበረግግስ ከልቡ አዝኖ ትቶኝ ቢያልፍስ የፍቅርሽን ቃል ሰምቶ ሲጨርስ ማ ይጠላና ጭማሪ ሰከንድ ጭላጭ ደቂቃ ትንሽዬ ወቅት ፀፀት ለማከም የምትበቃ ያን ካገኘሁኝ ከረዘመልኝ ዕድሜ በቃልሽ ማን ሊኮንነኝ ወደድኩሽ ስልሽ
Hammasini ko'rsatish...
እንዲያ ካልሽ በጄ አልጠመዝዝ ፍቃድ የልብሽ እውነት ግን ጉልህ ነው ማይካድ ሞቴ አስግቶሽ እንጂ ፈቅደሽ ነበር በጋድ(ገሀድ) ለአንድ ምስኪን ሰው መቃብሩን ለማሰ መሳለም ምኑ ከቅርብ ደርሶት ካልተዳሰሰ ይልቅ እኔ ስሞት ነሽና ኗሪ ኑዛዜ ቃሌን አስከብሪና ደግነት ስሪ ከሐወልቴ ላይ ከመቃብሬ ከፍታ ደጃፍ ምንም ይቅርና ይህ ብቻ ይፃፍ:- ከንፉግ ሰው ልብ ልቡን ቢጥለው ከህመሙ ይልቅ ቃሏ ገደለው።
Hammasini ko'rsatish...
ስትል ሰማሁህ የፍቅርሽን ቃል ከአንድ እኔ በቀር ዉስጤ ያለዉን ማንስ ሰዉ ያዉቃል ቃል ተናገሪ ደርሰህ ምትለኝ ሳትሆን ሀሳቤ ቀድሞዉስ ቢሆን መች ተቀመጠ ፍቅርህ ከልቤ እናማ ምልህ ያየኸኝ ከሩቅ የበለስ ነገር ቀንቶህ አይደለም አስቦ እንጂ ልክ እንደ ሙሴ ማታገኘዉን ከሩቅ እያየህ እንድትሳለም ተከልክለሃል
Hammasini ko'rsatish...
ቢፈቅድማ እንድትኖር ቢሻ ከሰዉ ተዋደህ በመንገድህ ላይ የሞት መልአክ እንዴት ጎበኘህ ምን እንደሁ እንጃ ያገናኘንን መንገድ ባላዉቅም ብርሀን ሆኜ ግን ቤትህ አልዘልቅም ጉዞዉ ለየቅል መዳረሻችን ሆኖ ለብቻ ድንገት ብታየኝ ያስገርመኛል የኔ ናት ብለህ ማሰብህ ብቻ እንደዉ ምናልባት እንበልና ወደድኩህ የሚል ቃልን ብናገር ሞትህ ተገፎ ከርሱ ቀጠሮ ላትቀር ነገር ምን ይጠቅምሀል
Hammasini ko'rsatish...
ያሰብኩትማ ከሞት አፋፍ ላይ ከገደል ቆሜ ብርሃን ስፈልግ ለማምሻ እድሜ አየሁሽ አንቺን አልኩ በለስ ቀናኝ መሠለኝ እግዜር ኑርልኝ ብሎ ቀኔን ያቀናኝ እወድሃለሁ ብለሽ ብትይኝ በፍቅር አይን ደርሰሽ ብታይኝ መሰለኝ ሞትን የምታቆሚው ተናገሪና ፍቅር የሚሉት ሀያሉን እይው
Hammasini ko'rsatish...
....................... እያሰላሰልኩ፤ ሳወጣ ሳወርድ ከፊት ጉዞዬን፤ በመንገድህ ላይ፤ ድንገት ብመጣ እግረ መንገዴን። ዕድሜዉን ሙሉ እንዳፈቀረ፤ እንደከራሚ አብሮ እንደኖረ። ገና ያልተቋጨ፤ ነገር እንዳለዉ አይንህ እየጠራኝ፤ እኮ ለምን ነዉ፤ ከሩቅ እያየ የሚያስፈራራኝ? እላለሁ.... የምትጠጋኝ፤ ዞረህ መንገዴን ምትቀራመት፤ ለካስ ታይቶህ ነዉ መልአከ ፅልመት። ታድያ...... የምን ዳር ዳር ነዉ ሀዘን መዘርጋት፤ ያልኖረች ነብሴን፤ ወደ መቃብር የምታስጠጋት? ዕጣ ቢደርስህ፤ ከሙታን ጋራ እንድትሰለፍ፤ ምስኪኗ ነፍሴን ይዘሀት ልትከንፍ። እድሜዉን ሙሉ እንዳፈቀረ፤ እንደከራሚ አብሮ እንደኖረ። ከገደል አፋፍ ለሞት ተቃርበህ፤ #ትወጂኛለሽ? ምትለኝ ደርሰህ ምን አስበህ ነዉ🤔 ✍✍ታዱ 19/3/2015
Hammasini ko'rsatish...
Emotions Emotion is a force Force you to mistake Black hole pull u to darkness Give you tool to murder yourself Sometimes gets you good luck Sometimes gets you bad luck Good emotions give you abilities But bad ones' take it too far -Kaleab Fantahun Mamo-
Hammasini ko'rsatish...
Mask There is only 7b people But there is 14b faces A person with 2 faces Act good infront & d/t at the back Take care, if not their is stab in the back Steal, kill, crime in the night &Give, protect, judge in the light -Kaleab Fantahun Mamo-
Hammasini ko'rsatish...
Imagination Imagine, dream, imagine That is only thing you got Something free from everything No one tells you what to do No one asks you what to do No one create, only you No one destroy, only you In your own created world You can change, add, create Destroy, kill, revive Everything you want In your own created world -Kaleab Fantahun Mamo-
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.