cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ-አዲስ መረጃ -NEWS

🇪🇹ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። 🇪🇹 ሼር በማድረግ ትክክለኛ መረጃ ከምንጩ ያግኙ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
705
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
𝗚𝗟𝗢𝗩𝗘𝗥 𝗕𝗘𝗧𝗧𝗜𝗡𝗚 𝗧𝗜𝗣𝗦

𝕕𝕒𝕚𝕝𝕪 𝙷𝚘𝚠 𝚠𝚘𝚞𝚕𝚍 𝚢𝚘𝚞𝚛 𝚕𝚒𝚏𝚎 𝚋𝚎 𝚍𝚒𝚏𝚏𝚎𝚛𝚎𝚗𝚝 𝚒𝚏…𝚈𝚘𝚞 𝚠𝚊𝚕𝚔𝚎𝚍 𝚊𝚠𝚊𝚢 𝚏𝚛𝚘𝚖 𝚐𝚘𝚜𝚜𝚒𝚙 𝚊𝚗𝚍 𝚟𝚎𝚛𝚋𝚊𝚕 𝚍𝚎𝚏𝚊𝚖𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗? 𝙻𝚎𝚝 𝚝𝚘𝚍𝚊𝚢 𝚋𝚎 𝚝𝚑𝚎 𝚍𝚊𝚢…𝚈𝚘

This is aright place to be rich hurry join it This channel provide you Amazing winning odds football odds 💵💰💰💰💰
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የስንዴ ምርታማነት ! Homishtummaa Qamadii. Wheat productivity in progress.
Hammasini ko'rsatish...
በቅርቡ የተቋቋመ ተቋም እንደ መሆኑ፣ የሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር በ10 ወራት ውስጥ ብቻ በሚያስደንቅ ሁኔታ ራሱን አዋቅሮ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሥራና ክሂሎትን የመፍጠር ተልዕኮውን በብቃት መከወን ጀምሯል። የሥራ ዕድልን ማመቻቸት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው። ይህንኑ የሚያሳልጥ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የተቋቋመው የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችን በብቃት ለመወጣት እንዲሁም የሠለጠነ የሰው ኃይልና የአገልጋይነት አመለካከት ያላቸውን አገልጋዮችን ለማብቃት እንዲቻል ነው። የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት፣ መሥሪያ ቤቱ ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ያስፈልጋል። As a newly established institution, Labour & Skills Ministry in only 10 months has remarkably structured itself swiftly and actively delivering on its jobs and skills creation tasks through technology uptake. Employment is a key priority and hence why we established a Ministry to address the challenge of meeting jobs creation as well as nurturing skilled labour and individuals with a service attitude. Their experience needs to be further enhanced and fast tracked to meet our jobs challenge.
Hammasini ko'rsatish...
#DrAbiyAhmed ዛሬ ከሰዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ መክሯል። እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ ክንውን ያለበትን ደረጃ አንስቷል። በተጨማሪም የ2015 የበጀት ዓመት ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫን መቃኘቱን የጠ/ሚ ፅ/ቤት አሳውቋል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
#Update የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ፣ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ፣ የተመድ ተወካዮች ፣ የሀገራት አምባሳደሮች ከትግራይ ክልል ለፌዴራል መንግስት ደብዳቤ ይዘው ተመልሰዋል። ከዚህ ቀደም መልዕክተኞቹ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ባደረጉት ውይይት በትግራይ የመብራት፣ የቴሌኮም፣ የባንክ እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን #በፍጥነት ወደነበረበት መመለስ ለትግራይ ህዝብ አስፈላጊ መሆኑን ስምምነት ላይ ደርሰው ነበር። በዚህም የትግራይ ክልልን እያስተዳደሩ ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በዓለማቀፍ ማህበረሰቡ ተወካዮች በኩል ለፌዴራል መንግስት ደብዳቤ ልከዋል። ደብዳቤው ፤ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ስልክ ፣ ባንክ፣ መብራት እና የመሳሰሉትን ለመመለስ እና አገልግሎት እንዲጀምሩ ለማድረግ ወደ ክልሉ ገብተው ለሚሰሩ አካላት የደህንነት ማረጋገጫ የሚሰጥ ነው። በዚህ #የደህንነት_ማረጋገጫ አገልግሎቶችን ወደነበረበት መመለስ ለማስጀመር ምንም አይነት መሰናክል ሊኖር አይገባም ተብሏል። ተጨማሪ https://www.eeas.europa.eu/eeas/ethiopia-eu-and-us-special-envoys-visit-mekelle-tigray_en @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
#Tigray , #Mekelle የአሜሪካ ፣ የአውሮፓ እና የተመድ ባለስልጣናት ወደ ትግራይ ክልል ተጉዘው ክልሉን እያስተዳደሩ ካሉት የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ጋር ተወያዩ። በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልእከተኛ ማይክ ሀመር፣ በአፍሪካ ቀንድ የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልእክተኛ አኔት ዌይበር፣ የተባበሩት መንግስታቱ ድርጅት ተወካይ ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ፣ የካናዳ እና ጣልያን አምባሳደሮች እንዲሁም ተወካዮች ፣ ከፍተኛ ኃላፊዎች ናቸው ወደ ትግራይ በመጓዝ ከዶክተር ደብረፅዮን ገ/ ሚካኤል ጋር ተገናኝተው የመከሩት። አሜሪካ፣ ተመድ ፣ የአውሮፓ ህብረት እንዲሁም የተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላማዊ ድርድር እንዲቋጭ ጥረት እያደረጉ እንዳሉ ይታወቃል። የፌዴራል መንግስት እና ትግራይን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት ሌላ ተጨማሪ እልቂት ሳይኖር ያሉ ችግሮች በሰላማዊ ድርድር እንዲፈቱ አቋም መያዛቸው ለሰላም ድርድር የተደራዳሪ አካላትን መሰየማቸው አይዘነጋም።
Hammasini ko'rsatish...
የሶሜሌ ክል ልዩ ሀይል መከላክያ ሰራዊት ሱማልያ ውስጥ ዘልቆ በመግባት እርምጃ እየተወሰደበት ያለው የአልሸባብ ቡድን ምስል 1
Hammasini ko'rsatish...
አልሸባብ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ መሳሪያዎች በምስራቅ ጀግኖች ተማርኮ ገቢ ሆኗል!
Hammasini ko'rsatish...