cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሰለፍያ ኡስታዞች ሙሃደራ 📢ብቻ

ይህቻናል አዳድስና እና የቆዩ በሰለፍያ ኡስታዞች ብየተደረጉና የሚደረጉ ሙሀደራወች ብቻ ይቀርቡበታል https://t.me/joinchat/AAAAAEWbpbVKzrC-m_Gn2w

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
224
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

سورة العمران القارئ شبخ عبدالله مطرود https://t.me/kuran56875/3963
Hammasini ko'rsatish...
003 Ali Imran.MP327.86 MB
سورة البقرة القارئ شيخ صالح با اثمان https://t.me/kuran56875/3961
Hammasini ko'rsatish...
002.mp349.81 MB
بعنوان ▪️سورة البقرة بركة▪️ للشيخ المبارك أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه 🕰 *المدة* الزمنية : 7:08 سجلت بدار الحديث السلفية بدار السلام ▪️تنزانيا▪️ https://t.me/kuran56875/3960
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20211121-WA0000.mp31.64 MB
عن أبي ذَرٍّ رَضِي اللهُ عَنْهُ، أَنَّ نَاسًا مِنْ أَصْحابِ رسولِ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قالُوا لِلنَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَا رَسُولَ اللهِ، ذَهَبَ أَهْلُ الدُّثُورِ بِالأُجُورِ؛ يُصَلُّونَ كَمَا نُصَلِّي، ويَصُومُونَ كَمَا نَصُومُ، ويَتَصَدَّقُونَ بِفُضُولِ أَموالِهِم. قالَ: {أَوَلَيْسَ قَدْ جَعَلَ اللهُ لَكُمْ مَا تَصَدَّقُونَ، إِنَّ بِكُلِّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةً، وَأمْرٌ بِالْمَعْرُوفِ صَدَقَةٌ، وَنَهْيٌ عَنْ مُنْكَرٍ صَدَقَةٌ، وَفِي بُضْعِ أَحَدِكُمْ صَدَقَةٌ}. قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، أَيَأْتِي أَحَدُنَا شَهْوَتَهُ وَيَكُونُ لَهُ أَجْرٌ؟ قالَ: {أَرَأيْتُمْ لَوْ وَضَعَهَا فِي حَرَامٍ أَكَانَ عَلَيْهِ وِزْرٌ فَكَذَلِكَ إِذَا وَضَعَهَا فِي الْحَلاَلِ كَانَ لَهُ أَجْرٌ}. رواه مُسلِمٌ. https://t.me/UmuamtllhAbdurhman/799
Hammasini ko'rsatish...
h25.mp33.00 KB
Hammasini ko'rsatish...
الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

Share የወሎ ወገናችሁ ጉዳይ የሚያሳስባችሁ ተባበሩን በሼር እንኳን !! ደሴ ና ኮምቦልቻ ምን ይመስላሉ ?? "በአላህ ፎቶ አታንሱን ታስገድሉናላችሁ፡፡ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ፎቶ አታንሱን እንደ ወገኖቻችን በጂምላ ታስገድሉናላችሁ፡፡ ከቻላችሁ ዳቦ ስጡን ና ሂዱ" በደሴ መጠለያ ያገኘናቸው ተፈናቃዩች የተናገሩት ነው፡፡ ህወሓት ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው የመጡ በቪዲዮ ዠተቀረፁ ስለ ህወሓት መጥፎነት የተናገሩ ሰወችን በአደባባ ከነ ነፍሳቸው ቤንዚን አርከፍክፎ አቃጥሏቸዋል፡፡ ሌለኛዋ ህፃን በስርቅርቅ ድምፅ እኛን ስታይ በርቀት " እርቦኝ ነው ምግብ ስጡኝ ብላ እንባዋን አፈሰሰችው" እናቶች የእነሱ ረሀብ ሳይሆን የልጆቻቸው በረሀብ ሞት እያስለቀሳቸው በደም እንባ እየታጠቡ ነው፡፡ ረሀብ ረሀብ ደሴ ኮምቦልቻ አጠቃላይ ወሎ ሰው እየገደለ ነው፡፡ ውጭ ሀገር ተቀምጣችሁ ስለቤተሰቦቻችሁ የምትጨነቁ እህት ና ወንድሞች አሁን ቤተሰቦቻችሁን መርዳት ባትችሎም Share በማድረግ ችግሩን አለም እንድያውቀው እናድርግ ቢያንስ በ WHo ምግብ እንኳን ቢደርስላቸው እናድርግ፡፡ ሙሉ ደሴ ና ኮምቦልቻ በትግሬ አስተዳደር ውስጥ ናቸው፡፡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዩችን የያዙት ደሴ ና ኮምቦልቻ ወዴ አመድነት ተቀይረዋል፡፡ ውሃ የለም መብራት የለም ምግብ የለም፡፡ በአጠቃላይ ሰወች በረሀብ የሞቱ በጣም ብዙ ናቸው፡፡ የስኳር ህመም ና የነርቭ በሽታ ተጠቂወች በቅፅበት አልፈዋል፡፡ ደሴ አሁን የትግሬወች የመዝናኛ ከተማ ሆናለች፡፡ አማራ የተባለ ወጣት የሆነ በአደባባይ እያወጡ የሚገድሉባት ከተማ ሆናለች፡፡ መንግስት መረጃ እንዳይወጣበት Network ዘግቶ የወሎን ህዝብ በረሀብ በጦርነት እያፀዳው ነው፡፡ ደሴ የነበረን የእህል መጋዘን ወዴ ትግራይ በሙሉ ተጭኗል፡፡ አሁን ደሴ ና ኮምቦልቻ የሚበላ ጠፍቷል፡፡ ዳግማዊ 1966 ረሀብ ተከስቷል፡፡ መንግስታዊ ደባ ና ሴራ ተፈፅሟል፡፡ ረሀብን መደበቅ ጦርነትን መደበቅ አስነዋሪ ተግባር ነው፡፡ ወሎ ያለው እውነታ አሁን ረሀብ ና ጦርነት ነው፡፡ በየ ቀኑ ሰወች በአሸባሪው ህወሓት ይገደላሉ፡፡ ውሃ ና ምግብ ለወሎ ህዝብ ተከልክለዋል፡፡ ገና መንግስት ይቆጣብኛል የጁንታው ደጋፊ እባላለሁ እያላችሁ የምትጨነቁ የወሎ ተወላጆች በፍርሀት ና በሼም ከምትዋኑ ቤተሰቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ በረሀብ ና ውሃጥም እያለቁ ነው፡፡ ፍርሃቱን ትታችሁ ድምፅ መሆን አለባችሁ፡፡ የህወሓት ወዳጂ አብይ አህመድ ወሎን በረሀብ በጦርነት ወዴ አመድነት ቀይሮታል፡፡ እውነታው ይሄ ነው፡፡ ደሴ ሂጄ በአይኔ ያየሁት ሀቅ ነው፡፡ ህዝቡ ወደየትም አትሄዱም ተብሎ መንገድ በየ አቅጣጫው ተዘግቶበታል፡፡ መድሀኒኒ ምግብ ውሃ ና መገለያ እጥረት ሰውን እየገደሉ ነው፡፡ እውነትን መናገር የጁንታው ደጋፊ ካስባለ አወ ጁንታ ነኝ፡፡ የነዚያ ሚስኪን እናቶችን እንባ ና ሲቃ ሳልናገር ብቀር ለእኔ ሀጢያት ነው
Hammasini ko'rsatish...
👈 يا ايها الانسان مهلا انتبه 🔜http://TELEGRAM.ME/DinulisllaamDinurrahma 👈 لانسمح بحذف الرابط او تعديله❗️
Hammasini ko'rsatish...
9.17 MB
Hammasini ko'rsatish...
መርከዝ አስ-ሱናህ ጎሞሮ (دار الحديث السلفية في غمرُ ( الحبشة

👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💫 « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر الدروس والخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » 💫 ይህ ቻናል በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ አጠቃላይ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች፣ ሁጥባዎች፣ ነሲሀዎች እና አጠቃላይ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.