cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ለጎዳና ልጆች በጎ አድራጎት

Comment 👉 @dikist

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
እርዱኝ ችግር ላይ ነኝ የእግርኳስ እድል መቶልኝ ከደሴ አዲስአበባ መጥቼ ነበር እና አሁን የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለጉዞ ካልከፈልክ እንቀንሰሀልን ተብዬ ነበር የነገ ህልሜ እንዳይበላሽ እርዱኝ የሚያስፈልገኝ 2400 0982098137 ደዉላች አናግሩት ሁላችንም ብንረዳዳ የኔታ ልጅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እባካችሁ share share ➡️➡️➡️
Hammasini ko'rsatish...
Teshelami lemehon linkun nekut lek endena ye 1 samnt yaltegedebe telkolegnal enatem mokerut
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ያልተገደበ የአንድ ወር ኢንተርኔት 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ ℬℰ𝒦ℐ 𝓑𝓡𝓐𝓝𝓓 シ︎ ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0121046014
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል። *** እጅግ ልብ ይነካል😭 ከአስር ዓመት በላይ ብዙዎችን አስተባብራ ስታሳክም፤ ቤት ስታሰራ፤ ለብዙ ምስኪኖች እምባ መታበስ ምክንያት ስትሆን የምናውቃት ደጓ በጎ አድራጊ ኤደን ኃይሉ ልጇ በጠና ታማባታለች። በአስቸኳይም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄዳ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት ተነግሯታል። ∞ ልቤን እጅግ የነካው ነገር ለብዙ ወራት የራሷን ነገር ሸሽጋ ነበር ብዙዎችን ለማሳከም ስትተጋ የነበረው😭 እኛ ግን ግድ ብለን ለሚወዳት ህዝብ እንዲፀልይላት ወጪውን ከፍተኛ ስለሆነ በገንዘብ ከጎኗ እንዲቆም ልናሳውቃችሁ ወደናል። ∞ በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን ከዚህች ደግ ሴት ጋር በፀሎት እና በገንዘብ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ∞👇👇👇 https://gofund.me/b9f1bfb0 1000426633958 ኤደን ሀይሉ (ንግድ ባንክ) 1000281891301 ኤደን ኃይሉ (ብረሀን ባንክ) ሼር ማድረግም መርዳት ነውና ሼር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Hammasini ko'rsatish...
"መከራ አይቼ ያሳደኳት ልጄ ጠፋችብኝ😭" #እናት #ዛሬ_9ኛ ቀኗ ነው እናቷም #እያለቀሰች_ነው😭😭 ይህች የ16ዓመት ታዳጊ #ርብቃ_ስንታየው ትባላለች!የ10ኛ ክፍል ተማሪም ናት! #ጥር10 ማክሰኞ ወደ ምትማርበት አብዮት ቅርስ(ጂሴ) ት/ቤት ለመሄድ ላንቻ ከሚገኘው ቤታቸው በጠዋት ዩኒፎርሟን ለብሳ ደብተሯን ይዛ ትወጣለች! ከትምህርት መልስም ታቦት ለመሸኘት ያሬድ ቤተክርስቲያን ትሄዳለች! ሁሉም ወደ ቤቱ ሲመለስ እንኳን አድራ አምሽታ የማታውቀው ርብቃ ግን በዛው ቀረች😭 እናቷ እራት አዘጋጅታ ብትጠብቃትም ድምጿ ሳይሰማ ያለችበት ሳይታወቅ 9ኝ የሰቀቀን ቀናት ተቆጠሩ😭 ስልኳም እስካሁን ዝግ ነው😭 እናት በጭንቀት በየፖሊስ ጣቢያና ሆስፒታሉ ብቻዋን እየተንከራተተች ነው😭 #እባካችሁን_እናግዛት🙏 ደህና እንድትሆን እየፀለይን #SHARE_ሼር እያደረግን እናፋልጋት🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" #ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት 0901233193-ሳራጥበቡ (እናት) 0941566109-ማሜ (አክስት) 0962253486-አዲስአለም(አክስት) 0968586629-ሚኪያስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን @BiniGirmachew @BiniGirmachew መልካም የስራ ቀን ሌሎች እንዲያነቡትም Subscribe እና Share ያድርጉ
Hammasini ko'rsatish...
እርብቃ ትባላለች ትምህርት ቤት ሄዳ በዛው ነው የቀራችው ወደ ቤት አልተመለሰችም እባካቹ እናት እየተጭነቀች ካያቹዋት በዝ ትቆማ አድርሱ 🙏 0901233193 እናት 0941566109 አክስት 0962253486 አክስት 0968586629 ሚኪያስ Channel yalachu share be madrgi tebabru please gays 🥺😔
Hammasini ko'rsatish...
ለጎዳና ልጆች በጎ አድራጎት ሠው ሆነን ከተፈጠርን ማድረግ ያለብን ትልቁ ነገር እንደኛ ሠው የሆኑትን ሢቸገሩ አይቶ ዝም አለማለት። #ሁለት ያለው #አንዱን ይስጥ!!። ልመና በህፃናት ይብቃ ""ሁሉም ልጆች መቦረቅ ይሻሉ አረጋውያንን እንከባከባቸው እርግማን በምድራችን ይብቃ እየተደሰቱና እየመረቁን ይለፉ። የሠው ልጅ ክቡር ፍጥረት ነዉ። 👇👇የበለጠ ለማወቅ👇👇 @Enate_fkrr @dikist @puppuy ማትፈልጉትን ለናተ ማይሆን ልብሥ ሠብስባቹ ማይመቻቹ ከሆነ ለኛ በመሥጠት ወይም አብራችሁን ሆናችሁ መርዳ የምትፈልጉ ግሩፑን 👇👇👇 join ማለት ወይም 👆👆👆ከላይ በግል ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/begoadragoet
Hammasini ko'rsatish...
ለጎዳና ልጆች በጎ አድራጎት

ሠው ሆነን ከተፈጠርን ማድረግ ያለብን ትልቁ ነገር እንደኛ ሠው የሆኑትን ሢቸገሩ አይቶ ዝም አለማለት። #ሁለት ያለው #አንዱን ይስጥ!!። ልመና በህፃናት ይብቃ ""ሁሉም ልጆች መቦረቅ ይሻሉ አረጋውያንን እንከባከባቸው እርግማን በምድራችን ይብቃ እየተደሰቱና እየመረቁን ይለፉ። የሠው ልጅ ክቡር ፍጥረት ነዉ። 👇👇እኛን ለማግኘት👇 @dikist @puppuy

🙏መልካም ለሆነ ሁሉ የቀረበ ጥሪ🙏
Hammasini ko'rsatish...
የሰውነት የደጋግ ማህበር ጥሪ.aac2.56 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.