uz
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Ko'proq ko'rsatish
7 475
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-177 kun
-11930 kun
Postlar arxiv
በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ዘመነ ሉቃስ https://terakiapp.page.link/9JGMiYJm8YdoPwp6Ax

በአዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል መፍትሔውስ? https://terakiapp.page.link/wQuesydAPsuQwM8U8

በ9ኛው የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Friends With Benefits https://terakiapp.page.link/AZGvchG6yKYxNony9

በአዲሱ የ Daily Talks With Selam ክፍል ለራስህ ቦታ የምትሰጠው እንዴት ነው? https://terakiapp.page.link/oPFkW2ouCuXFUJk77

Teraki for Creatorsን - ይዘንላችሁ መተናል! የፖድካስት አዘጋጅ ለሆኑ አዲሱ የተራኪ አገልግሎት የሆነውን - Teraki for Creators 'ተራኪ ለፖድካስት አዘጋጆች' እነሆ! ይህ ፖር
Teraki for Creatorsን - ይዘንላችሁ መተናል! የፖድካስት አዘጋጅ ለሆኑ አዲሱ የተራኪ አገልግሎት የሆነውን - Teraki for Creators 'ተራኪ ለፖድካስት አዘጋጆች' እነሆ! ይህ ፖርታል ፖድካስቶችን ማደራጀት እና የፖድካስት ክፍሎችን መልቀቅ ቀላል አድርጎታል። በተጨማሪም አዘጋጆች የአድማጭ ቁጥራዊ መረጃ እንዲናኖራቸው እና የገቢ ማግኛ መድረክ ሆኖ እንዲያገለግላቸው ታስቦ ተሰርቷል። 🔔creators.terakiapp.com በመጎብኘት ተራኪ ላይ አዲስ የፖድካስት አዘጋጅ መሆን ይችላሉ፡፡

በአዲሱ የ Epoch Abi Podcast ክፍል To become lost in the wild https://terakiapp.page.link/YnJc8rPAYQRdwsVx9

በ69ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከገሊላ ካሳሁን ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/hEZdHagEb1ywmYcG8

በ68ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል የመምህራን ደመዝ ይጨመር! https://terakiapp.page.link/vB5dtvFn9r4zECWUA

በ51ኛው የ ዳማ  ፖድካስት ክፍል የገቢያችን መለያየት https://terakiapp.page.link/uZTD1wAMDcd1RswU9

መልካም አዲስ አመት! መጪው 2🌻15 የሰላም፣ የጤና፣ የበረከት፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ያድርግልን!

አዲሱ ፖድካስት - Daily Talks With Selam Daily Talks With Selam አጋዥ የህይወት መርሆችን፣ ትምህርቶችን እና ፐርሰናል ዴቨሎፕምንት ርዕሶችን ይዞ መቷል። ስለ የሥራ ፈጠራ እና ስለ ንግድ በሚመለከቱ ሀሳቦች ሰላም ታወጋናለች፡፡ https://terakiapp.page.link/5yqHcCHcs6Bi8EHBA

በአዲሱ የ Ballers Podcast ፖድካስት 6ኛው ክፍል Current Tournaments https://terakiapp.page.link/vhc3WCpZDpdyYYW36

በአዲሱ የ Gibilife Podcast ፖድካስት 3ኛው ክፍል ተኛ ክፍል ተማሪዎች ስሙ! ኢንትራንስ መውደቅ ምንም ማለት አይደለም! https://terakiapp.page.link/qCaLYNcFevWtotvj7

በ50ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ለአዲሱ አመት ምን አቅደዋል https://terakiapp.page.link/fnFZwqM4cQS3set89

በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 30 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/BJS6UKDCG7bjiHzu9

በ8ኛው የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Marriage and feminism https://terakiapp.page.link/iogcxXoi4Y9PJHd7A

በአዲሱ የ Ballers ፖድካስት 5ኛው ክፍል BAL & Ethiopia International presence in Basketball https://terakiapp.page.link/MEqAQetb5BT33LZz6

በ49ኛው የ ዳማ  ፖድካስት ክፍል መቅደም ያለበትን ነገር ብናስቀድም ኖሮ https://terakiapp.page.link/W3ktsiQujJWhWMfj9

በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 23 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/oupQqR8ZTzwstMQD6

📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - እኔ እና የኤል ቲቪ ምስጢሮቼ ቤተልሔም ታፈሰ - እኔ እና የኤል ቲቪ ምስጢሮቼ በተሰኘው መጽሐፏ ኤል ቲቪ በነበራት ቆይታ አነጋጋሪ የነበሩትን ቃለ-መጠይቆች፤ ከእ
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - እኔ እና የኤል ቲቪ ምስጢሮቼ ቤተልሔም ታፈሰ - እኔ እና የኤል ቲቪ ምስጢሮቼ በተሰኘው መጽሐፏ ኤል ቲቪ በነበራት ቆይታ አነጋጋሪ የነበሩትን ቃለ-መጠይቆች፤ ከእነግዶች ግብዣ ጀምሮ ምን እንደተፈጠረና ከስቱዲዮ ውጪ ያሉ ጉዳዮችን፤ እንዴት ያለ ጊዜ እንደነበራቸው ይተርካል፡፡ ከ አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ፣ ከ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ ከ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ከ አቶ እስክንድር ነጋ እና ከሌሎችም ጋር የነበራትን አነጋጋሪ ቃለመጥይቆች እንዳይረሳ በማሰብ ቀርቧል፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ✍🏽ድርሰት - ቤተልሔም ታፈሰ 🎙ትረካ - በየትናየት ላቀው ▶️ እኔ እና የኤል ቲቪ ምስጢሮቼ - https://terakiapp.page.link/oDzNPeq2sQo6KqMW7 #እኔእናየኤልቲቪምስጢሮቼ #ትረካ