እኔና አንቺ
~ በግጥሞቻችን ~ በልቦለዶቻችን ~ በፍቅር ደብዳቤዎቻችን ~ በፎንቃ ክሊኒኮቻችን ይዝናኑ ፣ ይማሩ ፣ 👇 👇 👉👉አሳብ እና አስተያየት @Lij_Wonda or @Fkire_bot ላይ ያድረሱን
Ko'proq ko'rsatish41 765
Obunachilar
-6524 soatlar
+627 kunlar
+56030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Nashrni tahlil qilish
Postlar | Ko'rishlar | Ulashishlar | Ko'rish dinamikasi |
01 ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ | 19 | 0 | Loading... |
02 የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 33 | 0 | Loading... |
03 Betty እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
see more.... | 45 | 0 | Loading... |
04 የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ እድሎን ይሞክሩ 🤩 | 57 | 0 | Loading... |
05 የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ | 62 | 0 | Loading... |
06 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያሸንፉል? | 88 | 0 | Loading... |
07 😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለፕሮፋይልየሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇 | 593 | 1 | Loading... |
08 ♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️
በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
♥️ክፍል 3⃣ ♥️
...🖊እርሷ ግን ምንም መናገር እልፈለገችም ግን ምንም ቢሆን ጓደኛሽ ነኝ ብላት ብሰራት ምንም ልትመልስልኝ አልቻለችም የማትነግረኝ ከሆነ ደግሜ እንደማላናግራት ነግሬ ላስፈራራት ሞከርኩ ግን ተሳክቶልኛል እሺ እነግርሻለው ግን እባክሽ የምነግርሽን ለማንም እንዳትናገሪ እባክሽ አብሶ ለአማን እና ለአቤል አለችኝ በጣም ደነገጥኩ ከእነርሱ ምን ልትደብቅ ትችላለች ብዬ ደነገጥኩ ከዛ እኔ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስቅስቅ ብላ አቀሰች ልቤ ቀጥ ብላ ቀረች በጣም ደነገጥኩ ለአማንም ለአቤልም አትናገሪ ያለችኝ ከእነርሱ አንዳቸው ናቸው ብዬ ደነገጥልኩ አንድም ቀን ለአቤል ልዩ ስሜት እንዳለኝ ነግሬአት አላውቅም የመሸነፍ ያክል ተሰማኝ ተቀደምኩ ብዬ አሰብኩ ግን ከጓደኛዬ አይበልጥም ብዬ መልሼ አሰብኩ ከዛም እርሷን ላማረጋጋት እየሞከርኩ ከማን ፍቅር እንደያዛት ስጠይቃት ይባስ ብላ በጣም ማልቀስ ጀመረች ከዛም ትንሽ እንደቆየን ልክ ልትንግረኝ አ... እንዳለች ስልኬ ጠራ ከዛ አቤል ነበር የደወለው ልቤ ክፍል አለ ላንሳው አላንሳው እያልኩ እያለ ሜሮን አንሽው እንጂ ስልኩን ስትለኝ እ እ እ እሺ እልኩ እና አነሳውት አቤት እቤል አልኩት ቃልዬ የት ነሽ አለኝ ዶርም ነኝ ፈልገኸኝ ነበር አልኩት አዎ በፍጥነት ነይ እፈልግሻለው ምን የሚያስቸኩል ጉዳይ ተገኘና ነው እንዲህ የምታጣድፈኝ ስለው እርሱ ስትመጪ ይነገርሻል አሁን እታች እየጠበኩሽ ነው አታስቁሚኝ ፈጥነሽ ውረጂ አለኝ ከዛም እሺ አሁን መጣው በቃ ብዬ ስልኩን ዘጋውት ሜሮን በቃ ሂጂ ስትምጪ እናወራለን አለችኝ ትንሽ አረጋግቻት ሄድኩ በጣም ጨንቆኛል አሁን አቤልን ነው ምወደው ብትለኝ ምን ይዉጠኛል ደግሞስ እርሱ ለምንድን ነው እንዲህ እያጣደፈ የጠራኝ እርሱም እንደሚወዳት ሊነግረኝ ይሁን እያልኩ እያሰላሰልኩ ሳላስበው አቤልን አልፌው ሄድኩ አቤል አውቆ አይቶኝ ዝም አለና ከኃላዬ ይከተለኛል እኔ ግን ከገባውበት ውስብስብ ሀሳብ መውጣት አልቻልኩም ከዛ ትንሽ ከቆየ በኃላ ጃስ ሲለኝ በጣም ደንግጬ በስመአብ ብዬ አቀፍኩት ከዛ የልብ ምቱ ይሰማኝ ነበር ልቡ በጣም ይመታል ከዛ ቀና ብዬ ስመለከተው ቁልቁል ወደኔ በስስት እያየኝ ለምን ግን አወኩሽ ባላቅሽ ይሻለኝ ነበር አለኝ በጣም ደንግጬ ለምን ምን አጠፍው ስለው አይ ምንም ብሎ ለቀቀኝ ከእቅፉ ባልወጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ግድ መውጣት ነበረብኝ ከዛም ለትንሽ ሰአታት በመሀከላችኝ ዝምታ ሰፈነ ዝምታውን ለመስበር ያክል ለምን ነበር እንዲህ በአስቸኳይ የፈለከኝ አልኩት እርሱም ጥቂት እንደማሰብ አለና ይኸውልሽ ቃል ልነግርሽ የምፈልገው ነገር አለ አለኝ እኮ እሱን አቃለው ግን ምንድነው ልትነግረኝ ምትፈልገው ነገር አልኩት በጣም የተጨናነቀ ቃላቶቹን እያወጣ ቃል በመጀመሪያ ስለ እኔ ምታስቢውን ነገር ንገሪኝ አለኝ እኔም በጣም ደነገጥኩ እ እ እ ምን ማለት ፈልገህ ነው ምትነግረኝን ነገር በግልፅ ንገረኝ አልኩት ከዛ ከመች ጅምሮ እንደሆነ ባላውቅም አንቺን ማሰብ ከጀመርኩ ግን ቆይቻለው ...🖊ቃልዬ በጣም ነው ማፈቅርሽ አንደበቴ ቁልፍልፍ አለ መናገር አቃተኝ በወቅቱ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም በጣም ደስ እንዳለኝ አቃለው ግን ቅር ቅር የሚለኝ ነገር አለ ምንድን ነው እንዴ እረስቼው ሜሮን አ.... ስትል ነበር ስልኬ ጮሆ ማንን እንደነበር ሳልጠይቃት ነበር የመጣውት አሁን ለአቤል እንደምወደው ከነገርኩት እርሷም እርሱን ከወደደችው ትጎዳለች ታዳ ምን ልበለው በጣም ጨነቀኝ ዝምታዬ ያስጨነቀው አቤል ቃልዬ ምነው ዝም አልሽ አንድ ነገር በይ ማፍቀሬ ስህተት ሆኖ ከታየሽ ስደቢኝ ምችኝ ብቻ አላውቅም ቅጪኝ ግን እባክሽ ዝም አትበይኝ ዝምታሽ ያስፈራል አለኝ እኔም እንደማንገራገር አልኩና ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ማሰብ እፈልጋለው አልኩት እርሱም ችግር የለውም የፈለግሽውን ያክል ጊዜ ወስደሽ አስቢበት አለኝ እሺ ብዬው ቻው ተባብለን ተለያየን ከአቤል አፍ ይሄ ይወጣል ብዬአንድም ቀን አስቤው አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ችግሩ ሜሪ ማንን ነው ምትወደው ነው ከራሴ ጋር እንዲህ እየታገልኩ ዶርም ደረስኩ ስደርስ ግን ሜሪ ብዙ ከማልቀስዋ የተነሳ እራስዋን አሟት ተኝታለች አስተኛኘቷ ልክ እንደህፃን ነው ታሳሳለች በቃ ነገ አወራታለው ብዬ ወደ መኝታዬ ሄድኩ ለመተኛት ብሞክርም ምንም እንቅልፍ አልመጣም አለኝ ላነብ ብልም እንኳ በቃ ቅዥብ ብያለው አይነጋ ነገር ለሊቱ አመታት ሆኖብኝ ነጋ ጠዋት ገና እንደተነሳን በደንብ እንኳን ሳትነቃ ከማን ፍቅር እንደያዛት ጠየኳት ትንሽ እንደመሽኮርመም ብላ አ አ አ ስትል ኧረ በፈጣሪ ይሁንብሽ ንገሪኝ ስላት በቃ እሺ አማንን ነው የወደድኩት አለችኝ ምን አማን አልኳት አዎ አማን አለችኝ እርግጥኛ ነሽ አልኳት ያምሻል ምን ማለት ነው ስትለኝ እውንትም ያመኛል ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየኳት
ግን አቤል ትላንት እንደሚያፈቅረኝ ከነገረኝ በላይ ዛሬ ደስተኛ ሆንኩ ከዛ የስ ምናምን እያልኩ ሳብድ ምን ሆነሽእንዴት ነው ዛሬ ግን በሰላም ነው አለችኝ በጣም ደነገጥኩ የማደርገው ነገር ለራሴም ገርሞኛል ወደ ማታ አካባቢ እኔና ሜሪ ቁጭ ብለን እያወራን እንደወደደችው እና ብዙ ነገር ነገረችኝ ከዛም ቃል ግን እስኳሁን በፍቅር ያሰብሽው ሰው የለም ስትለኝ አሁን አልነግርሽም ሰርፕራይዝ ነው አልኳት እንድነግራት ብዙ ብትለምነኝም አልነገርኳትም የምንመረቅበት ጊዜ ደርስዋል ለፈተና በጣም እየተዘጋጀን ነው በብዛት ላይብረሪ ነው ምናሳልፈው ለአቤልም ልክ ፈተና እንደጨረስን ሁሉንም ነገር ልነግረው አስቤያለው ይህንኑ ሀሳቤን ስለነገርኩት እርሱም እየተጫነኝ አይደለም ዛሬ ግን በጣም የሚያስጠላ የሚያናድድ ነገር ተፈጠረ አማን ደውሎ ሊያገኘኝ እንደሚፈልግና በጣም አስቸኳይ እንደሆነ ነገረኝ ከዛም እኔ ጋር እንደምትመጪ ለማንም እንዳትናገሪ ብሎኛል ከዛም አስቸኳይ ነው ስላለኝ ፍንጥር ብዬ ስወጣ ሜሪ ወዴት ነው ስትለኝ ማሚ ጋር ልደውል ነው እዚህ ኔቶርክ የለም አልኳት ያልኳት ነገር ባይዋጥላትም እሺ አለችኝ ከዛም አማን ከርቁ ሆኖ እየተንጎራደደ አየውት በቻልኩት ፍጥነት ደርሼ ምን ተፈጠረ ችግር አለ አቤል ምን ሆነ አልኩት አይ ማንም ምንም አልሆነም እኔ ለራሴ ጉዳይ ፈልጌሽ ነው አለኝ ምነው ምን ሆንክ አልኩት ይኸውልሽ ቃል ችግር ውስጥ ነኝ አለኝ የምን ችግር አልኩት ፍቅር ያዘኝ አለኝ እኔም ሜሪን ወደዳት ማለት ነው በቃ ጎደኝነታችን ወደ ፍቅር ሊለውጥ ነው ደስ ይላል እያልኩ እና ጥሩ እኮ ነው ግን ከማን እልኩት አማን ዛሬ አስተያየቱ ተቀይሮብኛል ወደ እኔ ቀስ እያለ መጠጋት ጀመረ ቀስ እያለ በጣም ተጠጋኝ ከዛም ካንቺ ሲለኝ ልቤ ቀጥ አለ መናገር አቃተኝ ደርቄ ቀረው አማን ግን ቀስ ብሎ ልክ ሊስመኝ ሲል ዋው ዋው ስታምሩ የሚል ከጭብጨባ ጋር...
ክፍል አራት ከ 💚Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
-------------------------------------------
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
---------------------------------------- | 988 | 5 | Loading... |
09 🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0 | 56 | 0 | Loading... |
10 profile ይፈልጋሉ
እንግዴውስ join ይበሉ | 71 | 0 | Loading... |
11 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ | 30 | 0 | Loading... |
12 አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇 | 55 | 0 | Loading... |
13 የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 70 | 0 | Loading... |
14 Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 39 | 0 | Loading... |
15 🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿
👇👇👇👇👇👇 | 66 | 0 | Loading... |
16 🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 | 83 | 0 | Loading... |
17 እውነት ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇 | 42 | 0 | Loading... |
18 🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 | 48 | 0 | Loading... |
19 Squid Game Season 2 (2022)
በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk | 61 | 0 | Loading... |
20 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ | 31 | 0 | Loading... |
21 1GB ስንት MB ነዉ ? | 46 | 0 | Loading... |
22 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk | 62 | 0 | Loading... |
23 🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0 | 20 | 0 | Loading... |
24 አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇 | 43 | 0 | Loading... |
25 🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁
ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ። | 53 | 0 | Loading... |
26 😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለፕሮፋይልየሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇 | 272 | 0 | Loading... |
27 🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0 | 1 | 0 | Loading... |
28 profile ይፈልጋሉ
እንግዴውስ join ይበሉ | 21 | 0 | Loading... |
29 Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 30 | 0 | Loading... |
30 ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️
በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ..... SEE MORE✅ | 62 | 0 | Loading... |
31 Squid Game Season 2 (2022)
በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk | 64 | 0 | Loading... |
32 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ | 20 | 0 | Loading... |
33 ህሊና ድራማ እና ሌሎች ድራማዎችን እና አዳዲስ የ አማርኛ ፊልሞች የምታገኙበት ቻናል ፈጠን ብላቹ Join 👇👇 | 41 | 0 | Loading... |
34 🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁
ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ። | 54 | 0 | Loading... |
35 Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 40 | 0 | Loading... |
36 አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇 | 55 | 0 | Loading... |
37 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk | 64 | 0 | Loading... |
38 🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0 | 42 | 0 | Loading... |
39 🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 | 50 | 0 | Loading... |
40 Squid Game Season 2 (2022)
በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk | 78 | 0 | Loading... |
Photo unavailable
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱ስልክ ለመጥለፍ
💻Programing ለመማር
📍ቴሌግራም ለመጥለፍ
🎯ቻናሉን ለመቀላቀል 🎯
Join Now
3300
Betty እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
see more....
‼️ሙሉ ታሪኩን ለማየት‼️
See......👀
4500
የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ እድሎን ይሞክሩ 🤩
🎁 1 🎁
🎁 2 🎁
🎁 3 🎁
🔒 4 🔒
🔒 5 🔒
🔒 6 🔒
💵 7 💵
💴 8 💴
💶 9 💷
*
💸 0 💸
#
5700
Photo unavailable
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
⭐️መስከረም ⭐️
⭐️ጥቅምት⭐️
⭐️ህዳር⭐️
⭐️ታህሳስ⭐️
⭐️ጥር⭐️
⭐️የካቲት ⭐️
⭐️መጋቢት ⭐️
⭐️ሚያዝያ⭐️
🌟ግንቦት⭐️
⭐️ሰኔ⭐️
⭐️ሐምሌ⭐️
⭐️ነሀሴ⭐️
⭐️ጳጉሜ⭐️
6200
♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️
በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
♥️ክፍል 3⃣ ♥️
...🖊እርሷ ግን ምንም መናገር እልፈለገችም ግን ምንም ቢሆን ጓደኛሽ ነኝ ብላት ብሰራት ምንም ልትመልስልኝ አልቻለችም የማትነግረኝ ከሆነ ደግሜ እንደማላናግራት ነግሬ ላስፈራራት ሞከርኩ ግን ተሳክቶልኛል እሺ እነግርሻለው ግን እባክሽ የምነግርሽን ለማንም እንዳትናገሪ እባክሽ አብሶ ለአማን እና ለአቤል አለችኝ በጣም ደነገጥኩ ከእነርሱ ምን ልትደብቅ ትችላለች ብዬ ደነገጥኩ ከዛ እኔ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስቅስቅ ብላ አቀሰች ልቤ ቀጥ ብላ ቀረች በጣም ደነገጥኩ ለአማንም ለአቤልም አትናገሪ ያለችኝ ከእነርሱ አንዳቸው ናቸው ብዬ ደነገጥልኩ አንድም ቀን ለአቤል ልዩ ስሜት እንዳለኝ ነግሬአት አላውቅም የመሸነፍ ያክል ተሰማኝ ተቀደምኩ ብዬ አሰብኩ ግን ከጓደኛዬ አይበልጥም ብዬ መልሼ አሰብኩ ከዛም እርሷን ላማረጋጋት እየሞከርኩ ከማን ፍቅር እንደያዛት ስጠይቃት ይባስ ብላ በጣም ማልቀስ ጀመረች ከዛም ትንሽ እንደቆየን ልክ ልትንግረኝ አ... እንዳለች ስልኬ ጠራ ከዛ አቤል ነበር የደወለው ልቤ ክፍል አለ ላንሳው አላንሳው እያልኩ እያለ ሜሮን አንሽው እንጂ ስልኩን ስትለኝ እ እ እ እሺ እልኩ እና አነሳውት አቤት እቤል አልኩት ቃልዬ የት ነሽ አለኝ ዶርም ነኝ ፈልገኸኝ ነበር አልኩት አዎ በፍጥነት ነይ እፈልግሻለው ምን የሚያስቸኩል ጉዳይ ተገኘና ነው እንዲህ የምታጣድፈኝ ስለው እርሱ ስትመጪ ይነገርሻል አሁን እታች እየጠበኩሽ ነው አታስቁሚኝ ፈጥነሽ ውረጂ አለኝ ከዛም እሺ አሁን መጣው በቃ ብዬ ስልኩን ዘጋውት ሜሮን በቃ ሂጂ ስትምጪ እናወራለን አለችኝ ትንሽ አረጋግቻት ሄድኩ በጣም ጨንቆኛል አሁን አቤልን ነው ምወደው ብትለኝ ምን ይዉጠኛል ደግሞስ እርሱ ለምንድን ነው እንዲህ እያጣደፈ የጠራኝ እርሱም እንደሚወዳት ሊነግረኝ ይሁን እያልኩ እያሰላሰልኩ ሳላስበው አቤልን አልፌው ሄድኩ አቤል አውቆ አይቶኝ ዝም አለና ከኃላዬ ይከተለኛል እኔ ግን ከገባውበት ውስብስብ ሀሳብ መውጣት አልቻልኩም ከዛ ትንሽ ከቆየ በኃላ ጃስ ሲለኝ በጣም ደንግጬ በስመአብ ብዬ አቀፍኩት ከዛ የልብ ምቱ ይሰማኝ ነበር ልቡ በጣም ይመታል ከዛ ቀና ብዬ ስመለከተው ቁልቁል ወደኔ በስስት እያየኝ ለምን ግን አወኩሽ ባላቅሽ ይሻለኝ ነበር አለኝ በጣም ደንግጬ ለምን ምን አጠፍው ስለው አይ ምንም ብሎ ለቀቀኝ ከእቅፉ ባልወጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ግድ መውጣት ነበረብኝ ከዛም ለትንሽ ሰአታት በመሀከላችኝ ዝምታ ሰፈነ ዝምታውን ለመስበር ያክል ለምን ነበር እንዲህ በአስቸኳይ የፈለከኝ አልኩት እርሱም ጥቂት እንደማሰብ አለና ይኸውልሽ ቃል ልነግርሽ የምፈልገው ነገር አለ አለኝ እኮ እሱን አቃለው ግን ምንድነው ልትነግረኝ ምትፈልገው ነገር አልኩት በጣም የተጨናነቀ ቃላቶቹን እያወጣ ቃል በመጀመሪያ ስለ እኔ ምታስቢውን ነገር ንገሪኝ አለኝ እኔም በጣም ደነገጥኩ እ እ እ ምን ማለት ፈልገህ ነው ምትነግረኝን ነገር በግልፅ ንገረኝ አልኩት ከዛ ከመች ጅምሮ እንደሆነ ባላውቅም አንቺን ማሰብ ከጀመርኩ ግን ቆይቻለው ...🖊ቃልዬ በጣም ነው ማፈቅርሽ አንደበቴ ቁልፍልፍ አለ መናገር አቃተኝ በወቅቱ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም በጣም ደስ እንዳለኝ አቃለው ግን ቅር ቅር የሚለኝ ነገር አለ ምንድን ነው እንዴ እረስቼው ሜሮን አ.... ስትል ነበር ስልኬ ጮሆ ማንን እንደነበር ሳልጠይቃት ነበር የመጣውት አሁን ለአቤል እንደምወደው ከነገርኩት እርሷም እርሱን ከወደደችው ትጎዳለች ታዳ ምን ልበለው በጣም ጨነቀኝ ዝምታዬ ያስጨነቀው አቤል ቃልዬ ምነው ዝም አልሽ አንድ ነገር በይ ማፍቀሬ ስህተት ሆኖ ከታየሽ ስደቢኝ ምችኝ ብቻ አላውቅም ቅጪኝ ግን እባክሽ ዝም አትበይኝ ዝምታሽ ያስፈራል አለኝ እኔም እንደማንገራገር አልኩና ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ማሰብ እፈልጋለው አልኩት እርሱም ችግር የለውም የፈለግሽውን ያክል ጊዜ ወስደሽ አስቢበት አለኝ እሺ ብዬው ቻው ተባብለን ተለያየን ከአቤል አፍ ይሄ ይወጣል ብዬአንድም ቀን አስቤው አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ችግሩ ሜሪ ማንን ነው ምትወደው ነው ከራሴ ጋር እንዲህ እየታገልኩ ዶርም ደረስኩ ስደርስ ግን ሜሪ ብዙ ከማልቀስዋ የተነሳ እራስዋን አሟት ተኝታለች አስተኛኘቷ ልክ እንደህፃን ነው ታሳሳለች በቃ ነገ አወራታለው ብዬ ወደ መኝታዬ ሄድኩ ለመተኛት ብሞክርም ምንም እንቅልፍ አልመጣም አለኝ ላነብ ብልም እንኳ በቃ ቅዥብ ብያለው አይነጋ ነገር ለሊቱ አመታት ሆኖብኝ ነጋ ጠዋት ገና እንደተነሳን በደንብ እንኳን ሳትነቃ ከማን ፍቅር እንደያዛት ጠየኳት ትንሽ እንደመሽኮርመም ብላ አ አ አ ስትል ኧረ በፈጣሪ ይሁንብሽ ንገሪኝ ስላት በቃ እሺ አማንን ነው የወደድኩት አለችኝ ምን አማን አልኳት አዎ አማን አለችኝ እርግጥኛ ነሽ አልኳት ያምሻል ምን ማለት ነው ስትለኝ እውንትም ያመኛል ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየኳት
ግን አቤል ትላንት እንደሚያፈቅረኝ ከነገረኝ በላይ ዛሬ ደስተኛ ሆንኩ ከዛ የስ ምናምን እያልኩ ሳብድ ምን ሆነሽእንዴት ነው ዛሬ ግን በሰላም ነው አለችኝ በጣም ደነገጥኩ የማደርገው ነገር ለራሴም ገርሞኛል ወደ ማታ አካባቢ እኔና ሜሪ ቁጭ ብለን እያወራን እንደወደደችው እና ብዙ ነገር ነገረችኝ ከዛም ቃል ግን እስኳሁን በፍቅር ያሰብሽው ሰው የለም ስትለኝ አሁን አልነግርሽም ሰርፕራይዝ ነው አልኳት እንድነግራት ብዙ ብትለምነኝም አልነገርኳትም የምንመረቅበት ጊዜ ደርስዋል ለፈተና በጣም እየተዘጋጀን ነው በብዛት ላይብረሪ ነው ምናሳልፈው ለአቤልም ልክ ፈተና እንደጨረስን ሁሉንም ነገር ልነግረው አስቤያለው ይህንኑ ሀሳቤን ስለነገርኩት እርሱም እየተጫነኝ አይደለም ዛሬ ግን በጣም የሚያስጠላ የሚያናድድ ነገር ተፈጠረ አማን ደውሎ ሊያገኘኝ እንደሚፈልግና በጣም አስቸኳይ እንደሆነ ነገረኝ ከዛም እኔ ጋር እንደምትመጪ ለማንም እንዳትናገሪ ብሎኛል ከዛም አስቸኳይ ነው ስላለኝ ፍንጥር ብዬ ስወጣ ሜሪ ወዴት ነው ስትለኝ ማሚ ጋር ልደውል ነው እዚህ ኔቶርክ የለም አልኳት ያልኳት ነገር ባይዋጥላትም እሺ አለችኝ ከዛም አማን ከርቁ ሆኖ እየተንጎራደደ አየውት በቻልኩት ፍጥነት ደርሼ ምን ተፈጠረ ችግር አለ አቤል ምን ሆነ አልኩት አይ ማንም ምንም አልሆነም እኔ ለራሴ ጉዳይ ፈልጌሽ ነው አለኝ ምነው ምን ሆንክ አልኩት ይኸውልሽ ቃል ችግር ውስጥ ነኝ አለኝ የምን ችግር አልኩት ፍቅር ያዘኝ አለኝ እኔም ሜሪን ወደዳት ማለት ነው በቃ ጎደኝነታችን ወደ ፍቅር ሊለውጥ ነው ደስ ይላል እያልኩ እና ጥሩ እኮ ነው ግን ከማን እልኩት አማን ዛሬ አስተያየቱ ተቀይሮብኛል ወደ እኔ ቀስ እያለ መጠጋት ጀመረ ቀስ እያለ በጣም ተጠጋኝ ከዛም ካንቺ ሲለኝ ልቤ ቀጥ አለ መናገር አቃተኝ ደርቄ ቀረው አማን ግን ቀስ ብሎ ልክ ሊስመኝ ሲል ዋው ዋው ስታምሩ የሚል ከጭብጨባ ጋር...
ክፍል አራት ከ 💚Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
-------------------------------------------
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
----------------------------------------
👍 24❤ 4
❤️
🙏ለወዳጅ ለማጋራት 🙏
💌 አስታየት 💌
98850
Photo unavailable
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
💸 JOIN 💸
5600