cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እኔና አንቺ

~ በግጥሞቻችን ~ በልቦለዶቻችን ~ በፍቅር ደብዳቤዎቻችን ~ በፎንቃ ክሊኒኮቻችን ይዝናኑ ፣ ይማሩ ፣ 👇 👇 👉👉አሳብ እና አስተያየት @Lij_Wonda or @Fkire_bot ላይ ያድረሱን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
41 761
Obunachilar
-6524 soatlar
+627 kunlar
+56030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያሸንፉል?
Hammasini ko'rsatish...
ማን ሲቲ
አርሰናል
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለፕሮፋይልየሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
🌞profile picture🌞
🌺Join🌺
​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️ በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ              ♥️ክፍል 3⃣ ♥️ ...🖊እርሷ ግን ምንም መናገር እልፈለገችም ግን ምንም ቢሆን ጓደኛሽ ነኝ ብላት ብሰራት ምንም ልትመልስልኝ አልቻለችም የማትነግረኝ ከሆነ ደግሜ እንደማላናግራት ነግሬ ላስፈራራት ሞከርኩ ግን ተሳክቶልኛል እሺ እነግርሻለው ግን እባክሽ የምነግርሽን ለማንም እንዳትናገሪ እባክሽ አብሶ ለአማን እና ለአቤል አለችኝ በጣም ደነገጥኩ ከእነርሱ ምን ልትደብቅ ትችላለች ብዬ ደነገጥኩ ከዛ እኔ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስቅስቅ ብላ አቀሰች ልቤ ቀጥ ብላ ቀረች በጣም ደነገጥኩ ለአማንም ለአቤልም አትናገሪ ያለችኝ ከእነርሱ አንዳቸው ናቸው ብዬ ደነገጥልኩ አንድም ቀን ለአቤል ልዩ ስሜት እንዳለኝ ነግሬአት አላውቅም የመሸነፍ ያክል ተሰማኝ ተቀደምኩ ብዬ አሰብኩ ግን ከጓደኛዬ አይበልጥም ብዬ መልሼ አሰብኩ ከዛም እርሷን ላማረጋጋት እየሞከርኩ ከማን ፍቅር እንደያዛት ስጠይቃት ይባስ ብላ በጣም ማልቀስ ጀመረች ከዛም ትንሽ እንደቆየን ልክ ልትንግረኝ አ... እንዳለች ስልኬ ጠራ ከዛ አቤል ነበር የደወለው ልቤ ክፍል አለ ላንሳው አላንሳው እያልኩ እያለ ሜሮን አንሽው እንጂ ስልኩን ስትለኝ እ እ እ እሺ እልኩ እና አነሳውት አቤት እቤል አልኩት ቃልዬ የት ነሽ አለኝ ዶርም ነኝ ፈልገኸኝ ነበር አልኩት አዎ በፍጥነት ነይ እፈልግሻለው ምን የሚያስቸኩል ጉዳይ ተገኘና ነው እንዲህ የምታጣድፈኝ ስለው እርሱ ስትመጪ ይነገርሻል አሁን እታች እየጠበኩሽ ነው አታስቁሚኝ ፈጥነሽ ውረጂ አለኝ ከዛም እሺ አሁን መጣው በቃ ብዬ ስልኩን ዘጋውት ሜሮን በቃ ሂጂ ስትምጪ እናወራለን አለችኝ ትንሽ አረጋግቻት ሄድኩ በጣም ጨንቆኛል አሁን አቤልን ነው ምወደው ብትለኝ ምን ይዉጠኛል ደግሞስ እርሱ ለምንድን ነው እንዲህ እያጣደፈ የጠራኝ እርሱም እንደሚወዳት ሊነግረኝ ይሁን እያልኩ እያሰላሰልኩ ሳላስበው አቤልን አልፌው ሄድኩ አቤል አውቆ አይቶኝ ዝም አለና ከኃላዬ ይከተለኛል እኔ ግን ከገባውበት ውስብስብ ሀሳብ መውጣት አልቻልኩም ከዛ ትንሽ ከቆየ በኃላ ጃስ ሲለኝ በጣም ደንግጬ በስመአብ ብዬ አቀፍኩት ከዛ የልብ ምቱ ይሰማኝ ነበር ልቡ በጣም ይመታል ከዛ ቀና ብዬ ስመለከተው ቁልቁል ወደኔ በስስት እያየኝ ለምን ግን አወኩሽ ባላቅሽ ይሻለኝ ነበር አለኝ በጣም ደንግጬ ለምን ምን አጠፍው ስለው አይ ምንም ብሎ ለቀቀኝ ከእቅፉ ባልወጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ግድ መውጣት ነበረብኝ ከዛም ለትንሽ ሰአታት በመሀከላችኝ ዝምታ ሰፈነ ዝምታውን ለመስበር ያክል ለምን ነበር እንዲህ በአስቸኳይ የፈለከኝ አልኩት እርሱም ጥቂት እንደማሰብ አለና ይኸውልሽ ቃል ልነግርሽ የምፈልገው ነገር አለ አለኝ እኮ እሱን አቃለው ግን ምንድነው ልትነግረኝ ምትፈልገው ነገር አልኩት በጣም የተጨናነቀ ቃላቶቹን እያወጣ ቃል በመጀመሪያ ስለ እኔ ምታስቢውን ነገር ንገሪኝ አለኝ እኔም በጣም ደነገጥኩ እ እ እ ምን ማለት ፈልገህ ነው ምትነግረኝን ነገር በግልፅ ንገረኝ አልኩት ከዛ ከመች ጅምሮ እንደሆነ ባላውቅም አንቺን ማሰብ ከጀመርኩ ግን ቆይቻለው ...🖊ቃልዬ በጣም ነው ማፈቅርሽ አንደበቴ ቁልፍልፍ አለ መናገር አቃተኝ በወቅቱ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም በጣም ደስ እንዳለኝ አቃለው ግን ቅር ቅር የሚለኝ ነገር አለ ምንድን ነው እንዴ እረስቼው ሜሮን አ.... ስትል ነበር ስልኬ ጮሆ ማንን እንደነበር ሳልጠይቃት ነበር የመጣውት አሁን ለአቤል እንደምወደው ከነገርኩት እርሷም እርሱን ከወደደችው ትጎዳለች ታዳ ምን ልበለው በጣም ጨነቀኝ ዝምታዬ ያስጨነቀው አቤል ቃልዬ ምነው ዝም አልሽ አንድ ነገር በይ ማፍቀሬ ስህተት ሆኖ ከታየሽ ስደቢኝ ምችኝ ብቻ አላውቅም ቅጪኝ ግን እባክሽ ዝም አትበይኝ ዝምታሽ ያስፈራል አለኝ እኔም እንደማንገራገር አልኩና ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ማሰብ እፈልጋለው አልኩት እርሱም ችግር የለውም የፈለግሽውን ያክል ጊዜ ወስደሽ አስቢበት አለኝ እሺ ብዬው ቻው ተባብለን ተለያየን ከአቤል አፍ ይሄ ይወጣል ብዬአንድም ቀን አስቤው አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ችግሩ ሜሪ ማንን ነው ምትወደው ነው ከራሴ ጋር እንዲህ እየታገልኩ ዶርም ደረስኩ ስደርስ ግን ሜሪ ብዙ ከማልቀስዋ የተነሳ እራስዋን አሟት ተኝታለች አስተኛኘቷ ልክ እንደህፃን ነው ታሳሳለች በቃ ነገ አወራታለው ብዬ ወደ መኝታዬ ሄድኩ ለመተኛት ብሞክርም ምንም እንቅልፍ አልመጣም አለኝ ላነብ ብልም እንኳ በቃ ቅዥብ ብያለው አይነጋ ነገር ለሊቱ አመታት ሆኖብኝ ነጋ ጠዋት ገና እንደተነሳን በደንብ እንኳን ሳትነቃ ከማን ፍቅር እንደያዛት ጠየኳት ትንሽ እንደመሽኮርመም ብላ አ አ አ ስትል ኧረ በፈጣሪ ይሁንብሽ ንገሪኝ ስላት በቃ እሺ አማንን ነው የወደድኩት አለችኝ ምን አማን አልኳት አዎ አማን አለችኝ እርግጥኛ ነሽ አልኳት ያምሻል ምን ማለት ነው ስትለኝ እውንትም ያመኛል ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየኳት ግን አቤል ትላንት እንደሚያፈቅረኝ  ከነገረኝ በላይ ዛሬ ደስተኛ ሆንኩ ከዛ የስ ምናምን እያልኩ ሳብድ ምን ሆነሽእንዴት ነው ዛሬ ግን በሰላም ነው አለችኝ በጣም ደነገጥኩ የማደርገው ነገር ለራሴም ገርሞኛል ወደ ማታ አካባቢ እኔና ሜሪ ቁጭ ብለን እያወራን  እንደወደደችው እና ብዙ ነገር ነገረችኝ ከዛም ቃል ግን እስኳሁን በፍቅር ያሰብሽው ሰው የለም ስትለኝ አሁን አልነግርሽም ሰርፕራይዝ ነው አልኳት እንድነግራት ብዙ ብትለምነኝም አልነገርኳትም የምንመረቅበት ጊዜ ደርስዋል ለፈተና በጣም እየተዘጋጀን ነው በብዛት ላይብረሪ ነው ምናሳልፈው ለአቤልም ልክ ፈተና እንደጨረስን ሁሉንም ነገር ልነግረው አስቤያለው ይህንኑ ሀሳቤን ስለነገርኩት እርሱም እየተጫነኝ አይደለም ዛሬ ግን በጣም የሚያስጠላ የሚያናድድ ነገር ተፈጠረ አማን ደውሎ ሊያገኘኝ እንደሚፈልግና በጣም አስቸኳይ እንደሆነ ነገረኝ ከዛም እኔ ጋር እንደምትመጪ ለማንም እንዳትናገሪ ብሎኛል ከዛም አስቸኳይ ነው ስላለኝ ፍንጥር ብዬ ስወጣ ሜሪ ወዴት ነው ስትለኝ ማሚ ጋር ልደውል ነው እዚህ ኔቶርክ የለም አልኳት ያልኳት ነገር ባይዋጥላትም እሺ አለችኝ ከዛም አማን ከርቁ ሆኖ እየተንጎራደደ አየውት በቻልኩት ፍጥነት ደርሼ ምን ተፈጠረ ችግር አለ አቤል ምን ሆነ አልኩት አይ ማንም ምንም አልሆነም እኔ  ለራሴ ጉዳይ ፈልጌሽ ነው አለኝ ምነው ምን ሆንክ አልኩት ይኸውልሽ ቃል ችግር ውስጥ ነኝ አለኝ የምን ችግር አልኩት ፍቅር ያዘኝ አለኝ እኔም ሜሪን ወደዳት ማለት ነው በቃ ጎደኝነታችን ወደ ፍቅር ሊለውጥ ነው ደስ ይላል እያልኩ እና ጥሩ እኮ ነው ግን ከማን እልኩት አማን ዛሬ አስተያየቱ ተቀይሮብኛል ወደ እኔ ቀስ እያለ መጠጋት ጀመረ ቀስ እያለ በጣም ተጠጋኝ ከዛም ካንቺ ሲለኝ ልቤ ቀጥ አለ መናገር አቃተኝ ደርቄ ቀረው አማን ግን ቀስ ብሎ ልክ ሊስመኝ ሲል ዋው ዋው ስታምሩ የሚል ከጭብጨባ ጋር... ክፍል አራት ከ 💚Like በኋላ  ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢  ------------------------------------------- https://t.me/Oldisse https://t.me/Oldisse https://t.me/Oldisse ♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲             ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ ----------------------------------------
Hammasini ko'rsatish...
👍 23 4
❤️
🙏ለወዳጅ ለማጋራት 🙏
💌 አስታየት 💌
Photo unavailable
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0 https://t.me/+AeIM4Vi2XkYzZGQ0
Hammasini ko'rsatish...
💸 JOIN 💸
Photo unavailable
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
Hammasini ko'rsatish...
JOIN
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
✅ JOIN ✅
Photo unavailable
አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ፊልሙን ለማግኘት ✅
JOIN 🎬
Photo unavailable
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Hammasini ko'rsatish...
💸 JOIN 💸
Photo unavailable
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
Hammasini ko'rsatish...
💯 VIP %
✅ FREE ✅
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
📚📚 open channal 📚📚
📚📚📖 JOIN 📖📚📚