cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተውበት

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናቹ ውዶቼ በዚህ ቻናል #አስተማሪ_ቂሳዎች #ሀዲሶች #ትረካዎች #እና #ግጥሞች ይለቀቃሉ Sherr በማድረግ ተባበሩን ቻናሉን leave channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካለ @abu_hibaa @hasutibot lay yasawkum

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
204
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
👍 0
👎 0
ዛሬ ጁሙዓ የካቲት 17 መስጂድ አል አቅሷ (ልኳንዳ) ለጁሙዓ ሰላት በገባውበት ውዱ ማድረጊያ ቦታ ላይ የት/ት ዶክመንቶች ጥያለው በነጭ ፕላስቲክ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች ሲሆኑ - የሁለት ተማሪ ኢንትራንስ(ዋናው እና ኮፒ) - የሁለት ተማሪ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ - የሁለት ተማሪ ትራንስክሪፕት ናቸው ሰኞ ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምዝገባ ስለሆነ ቶሎ እንዲገኝ ሼር ብታደርጉልኝና ያገኛችሁ ቶሎ ብታሳውቁኝ ወረታውን እከፍላለው በዚህ ስልክ ደውሉልን 093 437 7745 Abdulhamid Sadik 091 960 7960 Rejeb Abdulhadi
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👎 0
(ነሱሀ አወል) ⎡ሰው አይደለች ይደክማታል⎤ ከውጪውም ከውስጥም ያለ ሰላሟን እስክታጣ ትጎሳቆላለች..ግን እንዲሁ አትቀርም እንባዋን ጠርጋ ዳግም ታንሰራራለች... አምላኳ ተስፋዋ እንደሆነ አትዘነጋውም! የኔ ሴት እንዲህ ናት ነኩታ ምታንሰራራ ፣ ፈርሳ ራሷን ምትሰራ ፣ ተሰብራ የምትጠገን..አቅሟ አምላኳ የሆነ ጀግና ሴት! አምላኬ ሆይ ልቧን ጠግን🖤
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
👍 0
👎 0
Photo unavailableShow in Telegram
የታደሉ ልቦች በሚል ርእስ ዳሩል አርቀም ጀምአ እነሆ የዳእዋ ፕሮግራም ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። በፕሮግራሙ ስለ ቁርአን ትሩፋቶች ፣ ጉድኝትና ስለ ቁርአን ብርሀናማነት በትልልቅ ኡስታዞች የማይረሳ ዳእዋ በአላህ ፍቃድ የሚቀርብ ይሆናል። እንዲሁም ስለ ትንሳኤው ቀን የዘንጋችን ቀልብ ትነቃ ዘንድ በጣፋጭ አንደበቶች እንተዋወስ ሲል የእውቀት ማእድ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። ታዲያ በቀነ እሁድ የካቲት 19 ቤቶ ምን ይሰራሉ? ኮተቤ ራህማ መስጂድ የእውቀት ዜማ ሲዜም ለማድመጥ አይሹም? መቸስ ሙስሊም ሆኖ ስለ ሀይማኖቱ ማወቅ ማይሻ የለምና እንዳይቀሩ ፣ እንዳይቆጩ ሲል ዳሩል አርቀም ጀምአ በክብር ጠርትዎታል። ይፍጠኑ...አኼራወትን ለማሳመር ከኡስታዞች ቀርቦ ኢሊም መቆደስ ጉልህ ሚና አለውና ወዳጅ ፣ ዘመድዎትን በመጋበዝ ጭምር ይሽቀዳደሙ!
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👎 0
ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑭☞ ጆን ዊሊያም ድራፐር  አሜሪካዊው ሳይንቲስት፣ ፈላስፋ፣ እና የታሪክ አጥኚ ☞ “ስብከቱ ሳይሆን የሃይማኖቱ ዘላቂነት ነው አድናቆታችንን እንድንገልፅ ያደረገን፡፡ በመካና መዲና የተጠነሰሰው ተመሳሳይ የጠራ ፍፁም የሆነ የእምነት አሻራ ከአስራ ሁለት ክፍለ ዘመን በኃላም በቁርዓን የተቀየሩ ህንዶች አፍሪካውያን ቱርኮች ተጠበቀ፡፡የሙሐመድ ተከታዮች የሚያምኑበትና የሚሰዉለትን ነገር በሰው የስሜት ህዋሳቶችና ሃሳቦች ደረጃ ዝቅ የሚያደርገውን የሰይጣንን ፈተና ተቋቋሙ፡፡ ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑮☞ Annie Beasant /አኒ ቤሳንት (እውቅ የብሪታኒያ ሶሻሊስት፣ የመለኮታዊ ጥበብ ፍልስፍና እና የሴቶች መብት አቀንቃኝ፣ ጸሐፊ፣ የመድረክ ተናጋሪ እና የአየርላንድ እና ሕንድ የነጻነት ትግል እውቅ ደጋፊ) ☞‹‹የዚያን የዓረቢያን ታላቅ ነቢይ ታሪክ እና ሥነ-ምግባር ላጠና፣ እንዴት ባለ ጥበብ እንዳስተማረ እና እንዴት እንደኖረ ለሚያውቅ ሰው እርሱን ከማክበር ውጭ ምርጫ አይኖረውም፡፡ ከአምላክ ታላላቅ መልእክተኞች አንዱ ነበር፡፡ ምንም እንኳ ከምናገረው ብዙውን የምታውቁት ቢሆንም እኔ ራሴ ስለእርሱ ደግሜ ባነበብኩ ቁጥር ለዚያ ብርቱ የዓረቢያ መምህር አዲስ ክብር እና ግርምት ያጭርብኛል፡፡›› The Life and Teachings of Muhammad, Madras 1932, p. 4
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👎 0
ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑬☞ Major Arthur Glyn Leonard /ሜጀር አርተር ግሊን ሊዮናርድ/ (የብሪታኒያ ሚሊታሪ ኤክስፐርት)☞‹‹በዚህች ምድር ላይ አምላክን ያገኘ ሰው ካለ፣ በንጹህ እና ቅዱስ ፍላጎት ገፊነት ሕይወቱን ለፈጣሪ አገልግሎት የሰጠ ሰው ካለ ያለጥርጥር ፣ ይልቁንም በእርግጥ፣ ያ ሰው የዓረቢያው ቅዱስ ነቢይ ሙሃመድ ነው! … ዓረቦችን ከፍ ያደረጋቸው የሙሐመድ ድንቅ ችሎታ እና ያሰረፀባቸው የእስልምና ሃይማኖት እስትንፋስ ነበር፡፡ ከግድየለሽነት እና ከጎሠኝነት አዘቅት አውጥቶ ወደ ድንቅ ብሔራዊ አንድነት እና ታላቅ ግዛት አሸጋገራቸው፡፡ የሙሐመድ ምክንያታዊነት ከፍታ እና ያሰረፀው ቀላልነት፣ ቁጥብነት እና ንጹህነት፣ እንዲሁም የመሥራቹ ለራሱ መርሆች ያለው ተገዢነት ነበር የእውነተኛ ጉጉትን ስበት ፈጥሮ የማኅበረሰቡን ሞራላዊ እና እውቀታዊ ድሩን የገመደው፡፡ … (ሙሐመድ) የውልደት አጋጣሚ ሆኖ ዓረባዊ ነበር፡፡ አምላክን እና ተፈጥሮን ከሁሉም አስቀድሟል፡፡ ከምንም በላይ ሰውኛ ያደረገው፣ ከዘመኑ የቀደመ እንዲሆን ያስቻለውም ይኸው ነበር፡፡ በእርግጥም ሙሐመድ ከዘመኑ በምእተ ዓመታት የቀደመ ሰው ለመሆኑ ቅንጣት አያጠራጥርም፡፡›› ☞Islam, Her Moral and Spiritual Values
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.