cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኢየሱስ ሕይወት ለትዉልድ

The life of jesus for nation የኢየሱስ የስሙ ሃይል ከየቲኛውም እስራት ይፈታል። Jesus is not Religion.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
735
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። መዝሙረ ዳዊት 34:17-20
Hammasini ko'rsatish...
በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።እነሆ፥ እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 49:15-16
Hammasini ko'rsatish...
Ijaaramaa Deemna | Rahel T. Official live worship video Share & join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺join us🔺
Hammasini ko'rsatish...
Ijaaramaa_Deemna_Rahel_T_Official_live_worship_video_LKothBiRGhM.mp34.36 MB
Ijaaramaa Deemna | Rahel T. Official live worship video Share & join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺join us🔺
Hammasini ko'rsatish...
Ijaaramaa_Deemna_Rahel_T_Official_live_worship_video_LKothBiRGhM.mp34.36 MB
በተኛህ ጊዜ አትፈራም ትተኛለህ፥ እንቅልፍህም የጣፈጠ ይሆንልሃል።ድንገት ከሚያስፈራ ነገር፥ ከሚመጣውም ከኃጥኣን ጥፋት አትፈራምእግዚአብሔር መታመኛህ ይሆናልና፥ እግርህም እንዳይጠመድ ይጠብቅሃልና። መጽሐፈ ምሳሌ 3:24-26
Hammasini ko'rsatish...
“እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” — ዮሐንስ 17፥3 (አዲሱ መ.ት)
Hammasini ko'rsatish...
"ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም" ይሄ ክፍል የት ይገኛል ?Anonymous voting
  • ሀ,ቆላስይስ ሰዎች
  • ለ,የቆሮንቶስ ሰዎች
  • ሐ,ገላትያ ሰዎች
  • መ,ኤፌሶን ሰዎች
0 votes
. Lubbbuun Koo Fenan & Bonney New Song | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ @ZELALEMAWI ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Hammasini ko'rsatish...
Lubbuun koo _ Fenan Befkadu እና Bonney Wakjira.mp35.70 MB
1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤ ⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.