uz
Feedback
Ethio_Chelsea FC News

Ethio_Chelsea FC News

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @RONALDNIHO @CHELSEAJT26

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Ethio_Chelsea FC News analitikasi

Ethio_Chelsea FC News (@official_ecf) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 98 408 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 530-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 327-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 98 408 obunachiga ega bo‘ldi.

27 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -752 ga, so‘nggi 24 soatda esa -121 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.75% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.80% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 736 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 793 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 16 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @RONALDNIHO @CHELSE...

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 28 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

98 408
Obunachilar
-12124 soatlar
+3447 kunlar
-75230 kunlar
Postlar arxiv
በስፋት እየተዘገበ እንዳለው ከሆነ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም የመጀመሪያ ኦፈር ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው በተጨማሪም የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል
በስፋት እየተዘገበ እንዳለው ከሆነ ቼልሲ ላሚን ካማራን ለማስፈረም የመጀመሪያ ኦፈር ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው በተጨማሪም የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል ማለትም ቼልሲ ሁለቱንም ተጫዋቾች ነው ማስፈረም የሚፈልገው። 🔗 Sam Tabuteau — Standard Sport

🚨 ዣቢ አሎንሶ ስለ ሳንቼዝ፦ “ሮበርት ሳንቼዝ እንደገና የመጫወት ዕድል ያገኛል? አትጠይቁኝ። መልሱን አውቃለሁ፤ ነገር ግን መጀመሪያ ለተጫዋቾቹ መንገርን እመርጣለሁ። የሳንቼዝ ነገር ያከተመ ይመስ
🚨 ዣቢ አሎንሶ ስለ ሳንቼዝ፦ “ሮበርት ሳንቼዝ እንደገና የመጫወት ዕድል ያገኛል? አትጠይቁኝ። መልሱን አውቃለሁ፤ ነገር ግን መጀመሪያ ለተጫዋቾቹ መንገርን እመርጣለሁ። የሳንቼዝ ነገር ያከተመ ይመስላል

🚨 አሁን የወጣ ዜና: ላሚን ካማራ ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ጋር በቀጥታ የሚመሳሰል ምትክ (like-for-like replacement) ተደርጎ አይታይም። ነገር ግን ኤንዞ ቼልሲን ለቆ ከሄደ፣ ካማራ የቼል
🚨 አሁን የወጣ ዜና: ላሚን ካማራ ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ጋር በቀጥታ የሚመሳሰል ምትክ (like-for-like replacement) ተደርጎ አይታይም። ነገር ግን ኤንዞ ቼልሲን ለቆ ከሄደ፣ ካማራ የቼልሲን የአማካይ አማራጮች በጣም ሊያጠናክር ይችላል። እንደ ምንጮች ገለጻ፣ ቼልሲ አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ከአንድ በላይ ሙከራ ካደረገ በኋላ እና ማርቲን ዙቢሜንዲንም ከመረመረ በኋላ፣ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ላሚን ካማራ አዙሯል። ✅ ስለዚህ ኤንዞ ከሄደ፣ ካማራ የቼልሲ ዋና የአማካይ ኢላማ ሆኖ ታይቷል። 🔵⚽

ኤንዞ የሚለቅ ከሆነ ይሄ ልጅ ነው የሚመጣው ሌላ አትጠብቁ ።
ኤንዞ የሚለቅ ከሆነ ይሄ ልጅ ነው የሚመጣው ሌላ አትጠብቁ ።

🚨 OFFICIAL ቼልሲ ከ Circle internet group ጋር አዲስ የአጋርነት ስምምነት አድርገዋል! ቼልሲ ከአሜሪካዊው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ኩባንያ Circle Internet Group ጋር አዲ
🚨 OFFICIAL ቼልሲ ከ Circle internet group ጋር አዲስ የአጋርነት ስምምነት አድርገዋል! ቼልሲ ከአሜሪካዊው የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ኩባንያ Circle Internet Group ጋር አዲስ የአጋርነት ስምምነት መፈጸሙን በይፋ አስታውቋል። ከ2026/27 የውድድር ዘመን ጀምሮ Circle የቼልሲ አዲሱ ዋና እና የማሊያ አጋር ይሆናል። ስምምነቱም የወንዶች፣ የሴቶች እና የአካዳሚ ቡድኖችን ማሊያዎች ያካትታል።

ቼልሲ የኤንዞ ፈርናንዴዝ ተተኪ እንዲሆን ሞርጋን ጊብስ-ዋይት በክለቡ የተመረጠ ሌላኛው ተጫዋች ነው ስል ቦቢ ቪንሰንት ዘግቧል ።
ቼልሲ የኤንዞ ፈርናንዴዝ ተተኪ እንዲሆን ሞርጋን ጊብስ-ዋይት በክለቡ የተመረጠ ሌላኛው ተጫዋች ነው ስል ቦቢ ቪንሰንት ዘግቧል ።

የተጫዋቾች ሬቲንግ ቫለንቲን ባርኮ 😳😳😳🔥🔥🔥
የተጫዋቾች ሬቲንግ ቫለንቲን ባርኮ 😳😳😳🔥🔥🔥

ወደ 3ተኛ ዙር ለማለፍ የሚደረግ የካራባኦ ካፕ ጨዋታ! ⏰ተጠናቀቀ ቼልሲ 2-0 ሉተን ታውን ⚽ዌልቤክ ⚽ኦዶፍሊን (own goal) 🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ
ወደ 3ተኛ ዙር ለማለፍ የሚደረግ የካራባኦ ካፕ ጨዋታ!   ⏰ተጠናቀቀ ቼልሲ 2-0 ሉተን ታውን ⚽ዌልቤክ ⚽ኦዶፍሊን (own goal) 🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

ጎል እንደ ውሃ የምጠጣው አጥቂያችን ፔድሮ ገባ ዌልቤክ ወጣ

ሀቶ ኔቶ ላቪያ ገቡ

ጀምስ ሮጀርስ ጉስቴ ወጡ

ምን እየሆነ ነው ብቻውን መጫወት ብቻ የምፈልገው 😭

ኤስቴቫኦ ግን በጣም ቀንሶብኛል

ዌልቤክ ቀረቀረው

አንዴ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😂😂
አንዴ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😂😂

እንዴት አያችሁት

ጎል የለም

ዕረፍት
ዕረፍት

ሮጄርስ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ፓልመር እወነትም ተመልሰዋል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥