uz
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Kanalga Telegram’da o‘tish

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Ko'proq ko'rsatish
2 921
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kunlar
-4330 kunlar
Postlar arxiv
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ INTRO DUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Powerpoint ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @fideltu
ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ INTRO DUCTION TO EMERGING TECHNOLOGIES ለአጠናን ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ Powerpoint ከpdf ጋር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።

university list.pdf0.70 KB

ለሁሉም 12 ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ተፈታኞች በሙሉ በጥያቄያችሁ መሰረት -Medicine -Software -Architecture -Textile የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠ
ለሁሉም 12 ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ተፈታኞች በሙሉ በጥያቄያችሁ መሰረት -Medicine -Software -Architecture -Textile የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። @fideltutorial ላይ ያገኙናል።

የቤልጅየም መንግስት ለታዳጊ ሃገራት ለ2023 ኢትዮጲያን ጨምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ፡ በማስተርስ እና በፒኤችዲ የአየር ትኬት፡ የምግብ፡ የጤና መድህንን እና የወር ወጪዎ ተሸፍኖ እንዲማሩ ያወጣው ነፃ የ
የቤልጅየም መንግስት ለታዳጊ ሃገራት ለ2023 ኢትዮጲያን ጨምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ፡ በማስተርስ እና በፒኤችዲ የአየር ትኬት፡ የምግብ፡ የጤና መድህንን እና የወር ወጪዎ ተሸፍኖ እንዲማሩ ያወጣው ነፃ የትምህርት ዕድል የማመልከቻ ማብቂያው ቀን በፈረንጆች አቆጣጠር ጥር 27/2023 እንደሆነ ያውቃሉ? እንዴት መሙላት እንደምንችል በYoutube ገጻችን Fidel Tutorial ላይ ያገኛሉ። https://www.youtube.com/@FidelTutorial

This weekend we are campaigning at gerji kuter 2 condominium. Come and learn about about our service. #fideltutorial #kids #f
This weekend we are campaigning at gerji kuter 2 condominium. Come and learn about about our service. #fideltutorial #kids #flashcard

1. Australian Government Research Training Program https://lnkd.in/gdmKcdg8 Deadline: August 5, 2022. 2. Austrian Government Scholarships https://grants.at/en/ 3. Banting Fellowships by Canadian Government https://lnkd.in/gtMHXSx Deadline : September 21, 2022. 4. DAAD Scholarship in Integrated Urbanism and Sustainable Design Deadline : July 29, 2022. https://lnkd.in/gn_P5Yuf 5. DAAD Development-Related Postgraduate Courses (EPOS) https://lnkd.in/gaV2Fqd8 Deadline: Varies 6. DAAD Study Scholarships - Master Studies for All Academic Disciplines https://lnkd.in/gBPm8RJ7 7. Government of Romania MEAT Scholarship https://lnkd.in/gsc9NpSF Deadline: July 31, 2022. 8. Finnish Government Scholarship Deadline: September 01, 2022. 9.Hubert H. Humphrey Fellowship Program (USA) https://lnkd.in/gSMPqDt4 Deadline: October 1, 2022. 10. Ireland-Africa Fellows Program in Ireland Deadline : July 31, 2022. https://lnkd.in/g7uZXiHp 11. Japanese Government (MEXT) Scholarships https://lnkd.in/guskCkh8 12. Nanjing Government Scholarship Deadline: Varies https://lnkd.in/gNHDh4X6 13. Orange Knowledge Program (OKP) in the Netherlands Deadline: October 11, 2022. https://lnkd.in/g9xS7ar 14. SINGAPORE INTERNATIONAL GRADUATE AWARD Deadline : August 1, 2022. https://lnkd.in/g296VtMK 15. Government of Mexico Scholarships https://lnkd.in/gzGevNuC Deadline: July 24, 2022. 16. Vanier Canada Graduate Scholarships https://lnkd.in/euSQTx3Z Deadline : November 2, 2022. https://lnkd.in/gdmKcdg8

በአሁኑ ሰአት ሙሉ በሙሉ በመንግስት የተደገፈ ስኮላርሺፕ በአለም አቀፍ ደረጃ ከ1000 በላይ ለቢኤስሲ፣ ኤምኤስሲ እና ፒኤችዲ ለእናንተ ቀርቧል። ከ16 በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርስቲዎችን አድራሻ በቴሌግራ
በአሁኑ ሰአት ሙሉ በሙሉ በመንግስት የተደገፈ ስኮላርሺፕ በአለም አቀፍ ደረጃ ከ1000 በላይ ለቢኤስሲ፣ ኤምኤስሲ እና ፒኤችዲ ለእናንተ ቀርቧል። ከ16 በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርስቲዎችን አድራሻ በቴሌግራም ቻናላችን አስቀምጠንላችኋል። ከፊደል ቲቶሪያል @fideltutorial

+3
Architecture Identified Competencies.pdf1.01 MB

በ2015 አ.ም ጀምሮ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች መውጫ ፈተናዎች እንዳላቸው ያውቃሉ? እንግዲያውስ ከፊደል ቲቶሪያል ለእናንተ -Architecture -Civil engineering -Chemical Enginee
በ2015 አ.ም ጀምሮ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች መውጫ ፈተናዎች እንዳላቸው ያውቃሉ? እንግዲያውስ ከፊደል ቲቶሪያል ለእናንተ -Architecture -Civil engineering -Chemical Engineering እና -Mechanical engineering የተዘጋጁ መውጫ ፈተናዎችን በቻናላችን ይዘንላችሁ መተናል። @fideltutorial

+6
Chapter 1- Understanding Disability & Vulnerability.ppt5.54 KB

ለሁሉም የ2015 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ የinclusivness ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ ለማጥናት ምቹ Power point በቻናላችን ለእናንተ ይዘን መተናል። በነጻ ያውርዱ ለጓደኞቻችሁም አጋ
ለሁሉም የ2015 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ የinclusivness ሁሉንም ምዕራፎች የያዘ ለማጥናት ምቹ Power point በቻናላችን ለእናንተ ይዘን መተናል። በነጻ ያውርዱ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ። ከፊደል ቲቶሪያል @Fideltutorial ላይ ያገኙናል።

Entrepreneurship ppt AASTU all stu.pptx22.31 MB

For all 2015 Addis Abeba science and technology students, We have a power point for you that Contains all the chapters of Ent
For all 2015 Addis Abeba science and technology students, We have a power point for you that Contains all the chapters of Entrepreneurship on our channel. From Fidel. @Fideltutorial

The consistency of the toucan’s beak has been compared to that of a hard sponge. Some parts of it are hollow, while other parts are made up of beams and membranes. The result is a lightweight beak that has astounding strength. “It’s almost as if the toucan has a deep knowledge of mechanical engineering,” says Meyers. The construction of the toucan’s beak enables the bird to absorb high impacts. Scientists believe that the beak can serve as a model for engineers in the aviation and automotive industries. “Panels that mimic toucan beaks may offer better protection to motorists involved in crashes,” Meyers says. What do you think? Did the toucan’s strong but lightweight beak come about by chance? Or was it designed? #amazingfacts #nature #birds @fideltutorial

The Toucan’s Beak Was It Designed? The Toucan’s Beak ▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about pri
The Toucan’s Beak Was It Designed? The Toucan’s Beak ▪️ A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up to half a mile [1 km] away in the jungle. Perhaps what amazes scientists most about the toucan, though, is its beak. Consider: The beak on some toucans is over a third of the bird’s length. It looks heavy, but it is not. “The surface is made of keratin, the same material in fingernails and hair,” explains materials scientist Marc André Meyers. “It’s actually many layers of tiny hexagonal plates, overlapping like shingles on a roof.”

The Toucan’s Beak Was It Designed? The Toucan’s Beak A poor flier, the toucan of Central and South America moves about primarily by hopping. The sound produced by some species is similar to that of a frog, but it is louder. In fact, it can be heard up to half a mile [1 km] away in the jungle. Perhaps what amazes scientists most about the toucan, though, is its beak.

ጥናታዊ ፅሁፍ ለመፃፍ አስበው እንዴት እንደሚፃፍ አያውቁም? እንግዲያውስ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ። ክፍል 1 1. የጥናቱ ርዕስ/ Topic የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው
ጥናታዊ ፅሁፍ ለመፃፍ አስበው እንዴት እንደሚፃፍ አያውቁም? እንግዲያውስ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ። ክፍል 1 1. የጥናቱ ርዕስ/ Topic የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው፣ ገላጭ ቃላት፣ የጥናቱን ችግር፣ ሥፍራ/ቦታ በተቻለ መጠን በሚስብ ሁኔታ ቢጻፍ ይመረጣል፡፡ ርዕሱን የሚያነብ ሰው የጥናቱን ይዘት በቀላሉ እንዲረዳ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ በፊት ገጽ ላይ ከርዕስ በተጨማሪ፣ የአጥኚው/ዎቹ ሙሉ ሥም፣ ጥናቱ የሚቀርብለት ሠው/ተቋም፣ጥናቱ የተዘጋጀበት ወቅትና ሥፍራ ይጠቀሳሉ፡፡ 2. ምስጋና/ Acknowledgement የምሥጋና መልዕክት ግልጽ ነው፡፡ ጥናቱ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሠዎች የሚመሰገኑበት ክፍል ነው፡፡ ሠው ብቻ ላይመሰገንበትም ይችላል፡፤ ሥፍራዎች፣ ሁኔታዎች፣ ወቅቶችና ሌሎች ጉዳዮች በዚህ ክፍል ሊመሰገኑ ይችላሉ፡፡ 3. ማውጫ/Table of content በማውጫ የጥናቱ የተለያዩ አቢይና ንዑስ ክፍሎች የሚገለጽበት ገጽ ይጠቀሳል፡፡ ከፊደል ቲቶሪያል። @Fideltutorial

በሃንጋሪ ነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም ከ5ዐዐዐ በላይ ነፃ የትምህርት ዕድል ፣ ከ6ዐዐ በላይ የትምህርት አማራጮች በዲግሪ ፣ በማስተርስ ዲግሪ ፣ በዶክትሬት ዲግሪ የትራንስፖርት ፣ የወር ወጪ ክፍያ እንዲሁም የጤና መድህን ወጪዎ ተሸፍኖ ይማሩ። ለማመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👉👉👉 https://tinyurl.com/2t3j8pv2 የማመልከቻ ቀን ማብቂያ በፈረንጆቹ አቆጣጠር: ጥር 15, 2023 ስለሆነ ይፍጠኑ። መልካም ዕድል!!!

ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን? ከፊደል ቲቶሪያል ክፍል 2 4. የተመልካቾችን ማንነት በሚገባ ማወቅ የአድማጭን ፍላጎት እና ግምት መሰረት በማድረግ መዘጋጀት እንዲችሉ ስ
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ እንዴት በብቃት መናገር እንችላለን? ከፊደል ቲቶሪያል ክፍል 2 4. የተመልካቾችን ማንነት በሚገባ ማወቅ የአድማጭን ፍላጎት እና ግምት መሰረት በማድረግ መዘጋጀት እንዲችሉ ስለታዳሚዎችዎ መረጃዎችን ቀድሞ በመሰብሰብ ንግግሩን ማዘጋጀት 5. ድምፅን በሚገባ መቆጣጠር በራስ የመተማመን ስሜትን የሚያንፀባርቅ የንግግር ድምፅ ለቃላቶችዎ የበለጠ ጠቀሜታ ይሰጣል ይህም ራስን በልበ ሙሉነት ለመግለፅ ይረዳል። በጣም በፍጥነትንም ሆነ በቀስታ መናገርን ማስወገድ። 6. ከተመልካችዎ ጋር መሳተፍ እና መንቀሳቀስ አድማጭን ለማሳተፍ አጭር የሆነ አንድን ትዕይንት ወይም ገፀ ባህሪ ወይም የግል ተሞክሮን ማካፈል ፣ ጥያቄን መጠየቅ። ይህም የታዳሚ ተሳትፎ እና የሰዎች ንቁ እና አዎንታዊ ምላሽ ለተናጋሪው ይሰጣል። @Fideltutorial