cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢማን ፋርማሲ👉 Eman Pharmacy🙏የቆዳ በሽታ መድኃኒቶችን እንቀምማለን🤚🤚🤚

የተለያዩ የቆዳ በሽታ መድሀኒቶችን በዘመናዊ መንገድ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ፋርማሲስቶች እንቀምማለን/እናዘጋጃለን💊 የመድሀኒት አጠቃቀም መረጃ አገልግሎት እንሰጣለን። በ EMS/DHL ያላችሁበት ድረስ እንልካለን። Join our telegram channel @dermacpding phone # 09 18 98 45 72 Eman pharmacy

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
7 772
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

➕➕ መጥፎ የአፍ ጠረን ➕➕ 🖲 ጠዋት ላይ ብዙ ሰው ከእንቅልፉ ሲነሳ መጥፎ የአፍ ጠረን ያጋጥመዋል። 🖲 ከ 85 በመቶ በላይ የሚሆነው መጥፎ የአፍ ጠረን፣  በድድ በጥርስ እና በአፍ ዙሪያ ባለ ችግር ይጀምራል። 🖲 ከዛውጪ የሳይነስ ፣የቶንሲል፣ የሳምባ ፣ የጨጓራ እና  እንዲሁም፣ የጉበት እና የኩላሊት ድክመትን ጨምሮ በተለያዩ የውስጥ ደዌ ህመሞች ምክኒያት፣ አንድ ሰው ላይ መጥፎ የአፍ ጠረን ሊጀምር ይችላል። 🖲 መጥፎ የአፍ ጠረን በህክምናው( Halitosis) በመባል ይታወቃል። 🖲 ይህ ችግር በተለያየ እድሜ ክልል ሊጀምር ይችላል፣ እንዲሁም ደሞ ፣ እድሜ እየገፋ ሲሄድ፣ አንድ ሰው ላይ መጥፎ የአፍ ጠረን የሚከሰትበት እድል እየጨመረ ይሄዳል። 🖲 አንድ ሰው ፣በህክምና የተረጋገጠ ፣ምንም አይነት መጥፎ የአፍ ጠረን ሳይኖረው፣ ነገር ግን፣ መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለው በማሰብ ብቻ ወደህክምና የሚመጣ ከሆነ፣ የስነልቦና ችግር እንዳለ ያመላክታል። 🖲 ይህ አይነቱ ችግር ሲኖር በህክምናው (Delusional halitosis) በመባል ይታወቃል 🖲 በተፈጥሮ ወይም በተጓዳኝ በሽታ ምክኒያት፣ አንድ ሰው ላይ በህክምና የተረጋገጠ መጥፎ የአፍ ጠረን ሲኖር ደሞ፣ በህክምናው (Genuine halitosis) በመባል ይታወቃል 🖲 ምንም አይነት የጥርስ እና የድድ ችግር ሳይኖር፣ ወይም ደሞ ምንም አይነት ተጓዳኝ የውስጥ ችግር በሌለበት ሁኔታ፣ መጥፎ የአፍ ጠረን የሚፈጠር ከሆነ ተፈጥሮአዊ ሊሆንም ይችላል። 🖲 ይህ አይነቱ ችግር በህክምናው (Phyisiological halitosis) በመባል ይታወቃል፣ ይህ የሚመጣበት ሁለት አይነት ምክኒያት አለው 👉 የመጀመሪያው፣ በአንድ ጤናማ ሰው አፍ ውስጥ፣ በተፈጥሮ የሚኖሩ ጥቃቅን ተህዋሶች ፣አንድ ሰው ከተመገበ በኋላ በምላስ እና በጥርስ መሀል የሚቀር ጥቃቅን የምግብ ትርፍራፊን ወደ መጥፎ ጠረን ወዳለው ተረፈ ምርት ሲቀይሩት ነው። 👉 ሌላው ምክኒያት ደሞ ፣የምራቅ መጠን እና የምራቅ ዝውውር መቀነስ ነው፣ በአፍ ውስጥ በቂ የምራቅ መጠን የማይኖር ከሆነ ፣በአፍ ውስጥ ያሉ ጥቃቅን ተህዋስያን ፣ አፍ ውስጥ የቀረ ምግብን የበለጠ እንዲያብላሉ ስለሚያስችላቸው፣ መጥፎ የአፍ ጠረንን ይፈጥራሉ። 🖲 አንድ ሰው እርግጠኛ የሆነ መጥፎ የአፍጠረን እንዳለው ለማወቅ በሀኪም እገዛ ፣ወይም ደሞ በቤት ውስጥ የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ማወቅ ይቻላል። 👉 ለምሳሌ፣ መጥፎ የአፍ ጠረን አለብኝ የሚል ሰው፣ ለ 12 ሰአት ያህል ምንም አይነት ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች ሳይመገብ እና ለ 6 ሰአት ያህል ጥርስ ሳይቦረሽ ፣ የእጁን ጀርባ አንድ ግዜ በመላስ በምራቁ ካረጠበ በኋላ፣ ምራቁ ሲደርቅ በቦታው ላይ ያለ መጥፎ ጠረን መኖሩን ማረጋገጥ ነው። 👉 ሌላው ደሞ ፣ ንፁህ መጥረጊያን በመጠቀም፣ ምላስን በመፈግፈግ እና ፣ ወይም ደሞ፣ በጥርስ መሀል በሚገባ ገመድ ፣  ወይም dental flos በመጠቀም ፣የጥርስ መሀልን ፈግገፍጎ ገመዱ ላይ መጥፎ ጠረን መኖሩን አሽትቶ በማረጋገጥ ነው። 🔴 መጥፎ የአፍ ጠረንን የሚያስከትሉ በሽታዎችንን እና ህክምናቸውን በተመለከተ፣ እንዲሁም በቤት ውስጥ መደረግ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ፣ በ 🚩 YouTube🚩 ቻናሌ ላይ ሰፋ ያለ መረጃ አስቀምጫለሁ። ❤️የሚቀጥለውን ማስፈነወጠሪያ በመጫን መመልከት ትችላላችሁ፣ መልካም ግዜ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/6stDN6haWac
Hammasini ko'rsatish...
መጥፎ የአፍ ጠረንን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

እኔን በስልክ ለማማከር የምትፈልጉ ዘወትር ቅዳሜ ከ 9 እስከ 11 ሰዐት ብቻ መደወል ትችላላችሁ። 0974163424 ወይም ደሞ በአካል ቀርቦ ለመታየት በዚሁ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል። አመሰግናለሁ።

♦♦ #በጸሃይ #አማካኝነት #የሚፈጠር #የፊትመጥቆር #ለማስተካከል #የሚረዱ #ውህዶች #♦♦ የእሬት ጄል ፦ በእሬት ውስጥ ያሉ አሎሲን እና አሎይን ንጥረ ነገሮች የጠቆረ ቆዳን የማንጣት አቅም ስላላቸው ለዚህ ትልቅ አስተዋጾ ያደርጋሉ። 👉 ቲማቲም ጁስ ፦ የቲማቲም ጁስ ፊታችንን ንጹህ ካደረኝ በኋላ መቀባት እና 20 ደቂቃ አቅይቶ መታጠብ ። 👉 ፓፓዬ ፦ፓፓዬውን ወይም ልጣጩን ፊታችንን መቀባት ። 👉 ቫይታሚን ሲ፦ ይህን በምግባችን ለማካተት መሞከር እንዲሁም የቫይታሚን ሲ ውጤት የሆኑ የፊት ክሬሞችን መጠቀም። 👉 ቫይታሚን ኢ ፦ በቫይታሚን ኢ የበለጸጉ ምግቦችን ማዘውተር፣ ከምግብ ውጪ ሰፕሊመንቶችን ከቫይታሚን ሲ ጋር አድርጎ መጠቀም፣ እንዲሁም የቫይታሚ ኢ ክሬሞች መጠቀም ። 👉 ቀይ ሽንኩርት ፦ የቀይ ሽንኩርት ጁስን ፊትን መቀባት እና 20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ። 👉 የሎሚ ጁስ ፦ የሎሚ ሃውን ፊትን በመቀባት ከ5 _ 10 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ። ነገር ኝ መጀመሪያ ለቆዳዎ ተስማሚ መሆኑን የእጆ ክንድ ላይ በመቀባት ማረጋገጥ። 👉 ወተት፦ ወተት መጠጣት እንዲሁም ከአጃ ዱቄት ጋር በመደባለቅ በእስክራፕ መልክ በማዘጋጀት ፊትን መቀባት እና ከ15 _ 25 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ በሳምንት እስከ ሁለቴ መጠቀም። 👉 ማር፦ ማር ሙሉ ለሙሉ ጸረ ባክቴሪያነት ያለው ሲሆን ፊትን በመቀባት ፊትን ለማንጻት እንዲሁም አዳዲስ ሴሎች እንዲፈጠሩ ለማገዝ ይረዳናል።
Hammasini ko'rsatish...
ባስቸኳይ ይነበብ ! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ, ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ። ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Myppoem
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Keratosis Pilaris, Chicken Skin - Treating Dry Bumpy Skin | Special Tips for Black Skin | Ask Doctor

Doctor explains Keratosis Pilaris aka Chicken Skin, Goose Skin, KP, Strawberry Legs. Cause of Keratosis Pilaris Keratosis Pilaris in Black Dark Skin vs White Skin How to treat Keratosis Pilaris (Chicken Skin) Other conditions that look like Keratosis Pilaris How to treat Keratosis Pilaris at home, using skin care What professional help is available Can you use Laser to treat Keratosis Pilaris Genetics Diagnosis of Keratosis Pilaris Welcome to my channel where we talk about everything: Skin & Women's Health Dr Simi Adedeji Former Surgeon | Current GP and Aesthetic Doctor MBBS BSc MRCS MRCGP DFSRH Cert IoD Bachelor of Science (BSc): Haematology -Imperial College London - 1st class honours Bachelor of Medicine and Surgery (MBBS) -Imperial College London - Distinction in Surgery -Member of the Royal College of Surgeons of England (MRCS Eng) -Member of the Royal College of General Practitioners (MRCGP) -Masters in Aesthetic Medicine (MSc Aesthetic Medicine) Queen Mary University London 2019 - -Diploma of The Faculty of Sexual and Reproductive Health (DFSRH) The Royal College of Obstetricians & Gynaecologists Certificate of Company Direction (Cert IoD) Institute of Directors, London ▶ SAY HI ON SOCIALS:

https://www.instagram.com/drsimi_a/

https://www.facebook.com/drsimi.a/

https://twitter.com/DrSimi_A

Dr Simi offers a wide range of non surgical cosmetic treatments including ▶MEDICAL CONSULTATION ▶MEDICAL STRENGTH COSMETICS ▶DERMAL FILLERS ▶ANTI-WRINKLE TREATMENTS ▶SKIN RESURFACING ▶CHEMICAL PEELS ▶MICRONEEDLING ▶MEDICAL FACIALS ▶LED LIGHT TREATMENT ▶MESOTHERAPY (SKIN COCKTAILS) ▶SKIN TAG REMOVALS ▶ BOOK YOUR CONSULTATION with Dr Simi Start you skin journey today 💻[email protected] 🌐www.drsimi.co.uk #ChickenSkin #KeratosisPilaris #dryskin Keratosis Pilaris, Chicken Skin, bumps on skin, rough skin, treatment for rough skin, Keratosis Pilaris black skin, Keratosis Pilaris dark skin, chicken skin treatment, dry skin condition, how to treat Keratosis Pilaris, how to treat chicken skin, keratosis pilaris, keratosis pilaris (disease or medical condition), keratosis pilaris treatment, keratosis pilaris pop, keratosis pilaris on the face, keratosis pilaris removal, keratosis pilaris extraction, cure keratosis pilaris, keratosis pilaris skin care, Keratosis Pilaris cure , keratosis pilaris on the body, tips for keratosis pilaris, keratosis pilaris dermatologist, keratosis pilaris dermabrasion, Keratosis Pilaris arms, Keratosis Pilaris face, goosebumps skin, strawberry skin, Disclaimer: The Video Content on this channel is for educational purposes and not intended to be a substitute for professional medical advice, diagnosis, or treatment. Always seek the advice of your physician or other qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition. Never disregard professional medical advice or delay in seeking it because of something you have read or seen on this YouTube channel. The statements made throughout this video are not to be used or relied on to diagnose, treat, cure or prevent health conditions. In addition, transmission of this Content is not intended to create, and receipt by you does not constitute, a physician-patient relationship with Dr Simi Adedeji, it’s employees, agents, independent contractors, or anyone acting on behalf of Dr Simi Adedeji.