cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

BF SPORT

አዳዲስ መረጃዎች የተለያዩ የኳስ ግምቶች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 464
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪሚየር በ17ተኛ ሳምንት ጨዋታ በቦክሲንግ ደይ ጨዋታ ይጀምራል! 📆|ሰኞ 09:30 | ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሃም 12:00 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ፉልሃም 12:00 | ኤቨርተን ከ ወልቭስ 12:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ኒውካስትል 12:00 | ሳውዝሃምፕተን ከ ብራይተን 02:30 | አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል 05:00 | አርሰናል ከ ዌስትሃም 📆|ማክሰኞ 02:30 | ቼልሲ ከ ቦርንማውዝ 05:00 | ማን,ዬናይትድ ከ ኖቲንግሃም 📆|ዕሮብ 05:00 | ሊድስ ከ ማን,ሲቲ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ይደረግለታል ! በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገራቸው ሲገቡ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ተገልጿል። በኳታር ተገኝተው የፍፃሜ ጨዋታውን የተከታተሉት ፕሬዝዳንቱ ኢማኑኤል ማክሮን ቡድኑ ፈረንሳይ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ገልፀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
#CHAMPION 🏆🏆🏆 የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በታሪካቸው ለሶስተኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫ አሸንፈዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊዮኔል ሜሲ ጫማውን አይሰቅልም! የዓለም ዋንጫ አሸናፊው የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አምበል ሊዮኔል ሜሲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን እንደማያገል ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተናግሯል። ሊዮኔል ሜሲ ምን አለ? " ራሴን ከ ብሔራዊ ቡድን አላገልም ፣ ሻምፒዮን ሆኜ መጫወቴን መቀጠል እፈልጋለሁ ፣ ፈጣሪ ይህን ዋንጫ እንደሚሰጠኝ አውቅ ነበር ፣ በእግር ኳስ ህይወቴ ይህ ዋንጫ ያስፈልገኝ ነበር። ይህ ስኬት ህይወቴን በሙሉ ስፈልገው የነበረ ዋንጫ ነው ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ ህልሜ የዓለም ዋንጫን ማሸነፍ ነበር " ሲል ተናግሯል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆 የፊፋ አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ          ⏰ Full-Time 🇦🇷 አርጀንቲና 3-3 ፈረንሳይ 🇫🇷 #ሜሲ 22'[p]   #ምባፔ 80' (p) #ዲማሪያ 37'   #ምባፔ 82' #ሜሲ 109' [ፔናሊቲ 4-2] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
ማን የአለም ዋንጫውን ያነሳል??Anonymous voting
  • አርጀንቲና 🇦🇷
  • ፈረንሳይ🇫🇷
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረግ የፊፋ አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 12:00 | አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
ሞሮኮ አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል ! በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለሶስተኛ ደረጃ በተደረገ መርሐ ግብር ክሮሽያ 2ለ1 በሆነ ውጤት የሰሜን አፍሪካዊቷን ሀገር ሞሮኮ በመርታት #ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። √ ግቫርዲዮላ እና ኦርሲች የክሮሽያን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ ሲያሳርፉ ዳሪ የሞሮኮን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ሆኗል። √ በዘንድሮ የዓለም ዋንጫ ደማቅ ታሪክን መፃፍ የቻሉት አፍሪካዊቷ ሞሮኮ #አራተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን አገባደዋል። √ የክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን በተከታታይ ዓለም ዋንጫዎች በምርጥ ሶስት ውስጥ ማጠናቀቅ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረግ የፊፋ አለም ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ 12:00 | ክሮሺያ ከ ሞሮኮ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
Watch "ሄኖክ አበበ ይቅርታ" on YouTube https://youtu.be/Ru0u0Eg0Aew
Hammasini ko'rsatish...