cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የመድኃኒዓለም ልጆች ማኅበር ቻናል

ትምህርቶች እና መልክቶች በዚህ Channel እናደርሳል በስሙ የጠራን የስበስበን የቸሩ መድኃኒዓለም ስሙ የተባርከ ይሁን አሜን ናሁ ንዜኑ ህላዌሁ ለአብ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም ወይሔሉ እስከለዓለም። https://t.me/joinchat/XiYRU0FWPTw1NzRk ለማንኛውም አስታየት @Efiiiye

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
341
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እጅግ የሚያስደንቅ የቅዱሳን ፀጋ ዛሬ አመሻሹን በሁለት ደቂቃ ይጠብቁን
Hammasini ko'rsatish...
ከአበው መነኮሳት አንዱን "ትሕትና ምንድር ነው?" ሲሉ ጠየቁት። እርሱም ሲመልስ "የጎዳህ ወንድምህ ወደ አንተ መጥቶ ይቅርታ ሳይጠይቅህ በፊት ይቅር ካልከው እርሱ ትሕትና ነው።" አላቸው። ለካስ ይህም ትሕትና ነው!!!
Hammasini ko'rsatish...
አንኳኩቼ አላገኘሁም” አትበል፡፡ ብቻ የለመንከው፣ ደጅ የጠናኸው አንተ የምትወደው ሳይሆን እግዚአብሔር የሚወድልህ ይሁን፡፡ ወደ እግዚአብሔር የተዘረጋ እጅ ፈጽሞ ባዶውን አይመለስም፡፡ ስለዚህ ራስህን፣ ልመናህን ምን ዓይነት እንደሆነ ፈትሽ እንጂ አንኳኩቼ አላገኘሁም አትበል፡፡ እንኳንስ ንጹሐ ባሕርይ የሆነው እግዚአብሔር ክፋት የሚስማማው ምድራዊ አባትም ለልጁ ጀሮውን አይደፍንም፡፡ አስቀድሞ ሕያዊት ነፍስን “እፍ” ብሎ እንዲሁ የሰጠን ጌታ፣ ኋላም ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው አንድ ልጁን ሳይራራ ከሰጠን እንደምን በዚህ ይታማል? እንደምንስ አይሰጠንም እንላለን? /ሮሜ.8፥32/፡፡ ልጁን የሰጠው እኮ ጭራሽ “ስጠን” ብለው ላልለመኑ አሕዛብም ጭምር ነው፡፡ ታድያ እንዲህ የምንለምን እኛማ እንዴት አብልጦ አይሰጠንም? የሚበልጠውን ሰጥቶን ሳለስ እንደምን ትንሹን አይሰጠንም እንላለን? ስለዚህ ከእኛ የሚጠበቀውን ሳናደርግ “እግዚአብሔር ጸሎቴን አይሰማም” የሚል የሰነፎች አባባል የምንናገር አንሁን፡፡ ጀሮን የፈጠረ ይሰማል!” #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ (ሰማዕትነት አያምልጣችሁ መጽሐፍ #በገብረ_እግዚአብሔር_ኪደ ገጽ 178)
Hammasini ko'rsatish...
ሰለ ነገር ድህነት ኦርቶዶክሳውንን ሚዋቀስ የሚኮንን ማን ነው ? ገና እኮ አልዳናችሁም እያለ: ለምን ስትሏቸው ድኛለው አይሉም ይላሉ :: 👉 ለምን ድነናል እንላለን ድንን እናሳያለን እንጂ ነው መልሱ በሰማይ ከምንወዳት እናታችን ከምንናከብራችው ቅዱሳን ጋር እግዚአብሔርን ስናመልክ ትመለከቱናለችው እንጂ ድነናል እያልን ምድራዊ ነገር ብቻ እያስብም አንኖርም የሰማይን ሕይወት እንለማመዳልን እንጂ :: ዲ.ኤፍሬም
Hammasini ko'rsatish...
FB_IMG_16717306704737925.jpg1.17 KB
👉ኦርቶዶክሳውያን ሀያላን ናችው :: 👉አባታችው እና አምላካችው #መድኃኔዓለም 👉እናታችው እና አማላጃችው ቅድስት ማርያም 👉አማላጅ እና ጠባቂዎቻችው ቅድሳን መላዕክት ፃድቃን ስማዕታት ኦርቶዶክሳውያም እድለኞች ናችው:: Sher sher sher
Hammasini ko'rsatish...
"ወንጌላዊ ነኝ የሚል ሁሉ ወንጌላዊ አይደለም!" .......ሲሉ የወንጌላዊ አማኞች አብያተክርስቲያን ካውንስል ጸሐፊ የፓስተር ዮናታንን ድርጊት አወገዙ። 👉እምዬ ኦርቶዶክ ስን ብናከብር እንከበራለን ብናጎጥጥ ግን ውርደቱ ለእራስ ነው ያልነው ለዚህ ነው::
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.