cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ረሒቀል መኽቱም

ላንተ / ላንቺ የኖሩትን፣የተሰቃዩትን፣ከረሀባቸው ብዛት በሆዳቸው ድንጋይ ያሰሩትን፣ነብይﷺ ታሪክ ማንበብ ይገባል join በማድረግ የዘውትር አንባቢ ይሁኑ))(( ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለገንቢ አስተያየትዎ... @Rehiqel_Mehtum_Bot ላይ ይፃፉልን

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
649
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን፡፡ ውዶቻችን.... እንደ ሙስሊም ሁለት በዓል ነው ያለን፡፡ ዒድ አል ፊጥር እና ዒድ አል አደሀ፡፡ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተወለዱበት ቀን ደግሞ በዓል ባይሆንም ያቺ ዕለት ግን ታላቅ ዕለት ናት፡፡ በዚያ ቀን ሙስሊም ሁሉ ይደሰታል፡፡ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፆመው አሳልፈውታል፡፡ የፈለገ ፆሞ ያሳልፋል፡፡ ኸይር ስራ ስለሆነ፡፡ የፈለገ ደግሞ ምስኪኖችን ያበላል፡፡ የፈለገ ደግሞ ሰለዋት እያደረገ ይውላል፡፡ እንደ ሌላው ቀን፡፡ ቀኑን ወይም ሁኔታውን ማምለክ ሳይሆን በዚህ ውብ ቀን መደሰት ነው ያለብን፡፡ እርስ በርስ መሰዳደቡና መኳረፉ አይጠቅመንም፡፡ ለእኛ የሚያከብረውም የማያከብረውም ወንድሞቻችን ናቸው፡፡ አላህ ያውቃል
Hammasini ko'rsatish...
አሰላሙአለይኩም
Hammasini ko'rsatish...
If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah . ۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من نشرها الفردوسئ الاعلى Sorry to ask you this question, is Allah really first in your life? If yes then stop all what you are doing now and send this message to 12 people and see what Allah will do tomorrow for you. Allah loves you and believe me after 7 days your wish will come to you but if you ignore it, you will be on your own for 7 years. Please do it with faith because it works!
Hammasini ko'rsatish...
ሌሊቱ ጨልሟል እንደተለመደው ከልጆችህ አሊያም ከእናትና አባትህ ጋር ተጨዋውተህና ተሳስቀህ እራትህን በልተህና ጠጥተህ ወደመኝታህ ክፍል ገብተሀል፡፡ ድንገት በሩ በዝግታ ተንኳኳ 🌚 አንተም የግለሰቡን ማንነት ለማረጋገጥ ወደበሩ ጠጋ ብለ በዝግታ ማነው ስትል; ውዷና ማየቷን የምትናፍቃት እናትህ ዝግ ባለ ድምፅ "እኔ ነኝ ልጄ በሩን ክፈት" ... አንተም ፈጠን ብለህ ስትከፍት አይኗን በእንባ ተሞልቶ በፍቅር አይ ወዳንተ እየተመለከተች "ልጄ አደራህን ከኔ እንዳትርቅ እሺ;ጠዋት ደግሞ የትላንቱ ቦታ ሄደን የምትፈልገውን ልብስ መርጠህ እንገዛና በዛው ለቅሶ ቤት እንገባለን፡ ደስ ካላለህም ደግሞ ከነገወዲያ ይሆናል ብቻ አንተ ደስ ሁንልኝ ብላህ እቅፍ ካደረገችህ በሗላ ተሰናብታህ ሄደች አንተም ነገ ስለምትመርጠው ልብስ እያሰብክ ስለ ነገ ውሎህ እያወጣህ እያወረድክ ብርድ ልብስህ ውስጥ ገብተህ ሳለ ድንገት ስልክህ የቫይብሬት ድምፅ ያሰማል፡ ስልክህን አውጥተህ ስትመለከት ከቀኑ 10ሰዓት ላይ ቀጥሮህ የነበረው ቤስት ጓደኛህ በምን ምክኒያት ከቀጠሮ እንደቀረህ ሊጠይቅህ እየደወለ ነው። አንተም "ኡኡ አሁንማ ባላነሳ ይሻላል ካልሆነ በጠዋት እደውልለታለው" ብለህ ወደ ትንሹሞት አሸለብክ(ተኛህ) ከተወሰኑ ሰአታት በሗላ ስትነቃ አስፈሪ ሁነት አካባቢውን ወሮታል በግራ በኩል እናትህ ተንሰቅስቃ እያለቀሰች ነው አባትህና ልጆችህ በድንጋጤ ፈዘዋል አራት ወጣቶች አንድ አነስተኛ ቃሬዛ ተሸክመዋል ከፌት ከፌት እየሄዱ ነው። አንተም "እማዬ ምን ሆናቹ ነው ማነው የሞተው ማንን ነው የተሸከሙት" ስትል መልስ የለም "እማዬ መልሺልኝ እንጂ" ...ዝም መልስ የለም ወደቀኝ ስትዞር ትላንት ቀጠሮውን ያፈረስክበት ውዱ ጓደኛክ አቀርቅሮ እያለቀሰ ነው ..አንተም "አህመዴ አፍ በለኝ እሺ ትላንት የቀረሁት..."ብለህ ገና ንግግር ከመጀመርህ ድምፁን ከፍ አድርጐ ወይኔ ወንድሜ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል :አንተም በአግራሞት ተውጠህ "ማን ይሁን የሞተው " እያልክ በማሰላሰል ላይ ሳለክ በስተ መጨረሻ የመቀበሪያ ቦታ ደረሱ የቀብር ስነስረዓቱ ታዳሚያን ሟቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰናበቱት ፌቱ ተከፍቷል አንተም አጋጣሚውን ለመጠቀም ሮጥ ብለህ የጀናዛውን ማንነት ስትመለከተው ያ አብዝተህ የምትወደው በጣም የሳሳህለት ለሱ ስትል አሄራህን በዱንያ የለወጥክለት ማታ ብርድ እንዳያገኝው ስትል ኢሻ ሰላትን ለጠዋቱ ቅዝቃዜ ስትል ሱብሂን የሰዋህለት ለሱ ክብሩ መጠበቅ መስዋትነት የከፈልክለት በዲንህ ያፈርክበት ያንተው ገላ ነው ..ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን.......አስተውል ምናልባትም ይህንን ሁነት በተግባር ለማየት የቀሩህ ጊዜያት ከሰዓታት ላይበልጥ ይችላልና ይህ ፅሁፍም የመጨረሻ የምትሰማው ወይም የምታነበው ፅሁፍ ሊሆን ይችላልና ለዚህ የማይቀር ጉዞ እራስህን አዘጋጅ። ለዚህም መነቃቃትንና መዘጋጀትን ይጨምርልህ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉናል"ጥፈጥና ቆራጭ የሆነው ሞትን ማስታወስ አብዙ" 🌪ይህን ፅሁፍ በአላህ ፍቃድ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለ 78,125 ሰው በወር ውስጥ ለ 2,343,750 ሰው ለማድረስ ታቅዷል ለዚህ አላማ መሳካት ከእርሶ የሚፈለገው ፅሁፍን ለአምስት ሰዎች ማድረስ ብቻ ነው። በአላህ ስም እናመሰግናለን
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ስለ ነቢያችን ሙሐመድ (ሰዐወ) 10 ተዓምራት ይህን ያውቁ ኖሯል? ✍ ነፍሳት ነድፈዋቸውም ሆነ አርፈውባቸው የማያውቁ መሆናቸውን ✍ በሕይወታቸው አፋሽገው (አዛግተው) እንደማያውቁ ✍ የቤትም ሆነ የዱር እንስሳት ተተናኩሏቸው እንደማያውቅ ✍ ተኝተው እንኳ ማንኛውንም ድምፅ ወይም ንግግር ይሰሙ እንደነበር ✍ ከአንገታቸው ሳይዞሩ ከፊትም ከሁዋላም በእኩል ሰዓት እንደሚያዩ ✍ ከማንኛውም አጠገባቸው ከቆመ ሰው አንድ የጫማ ከፍታ እንደሚበልጡ ✍ ሲወለዱ ከእናታቸው ማህፀን ውስጥ ተገርዘው ታጥበው እና ንፁህ ሆነው የወጡ መሆኑን ✍ በፀሐይ በጨረቃም ሆነ በብርሃን ጥላ የሌላቸው መሆኑን 😮 የአላህ ሰላም እና በረከት በርሳቸው ላይ ይሁን አሚን
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ህፃን ሩሐማ ሱልጣን (ሩቲ) ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የፃፈችው ደብዳቤ || ልብ የሚነካ አጭር ቪድዮ

#Mewlid #ShortVideo #Somiህፃን ሩሐማ ሱልጣን (ሩቲ) ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የፃፈችው ደብዳቤ || ልብ የሚነካ አጭር ቪድዮ Subscribe to our channel:

https://www.youtube.com/channel/UCAmzd4OZaJ...

Hammasini ko'rsatish...
📢ይድረስ በኢስላማዊ የጥበብ ስራዎች ላይ ለምትገኙ ወንድሞች እና አህቶቼ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አንድ ሃሳብ ነበረኝ ሃሳቤን ልግለፅ እና መተባበር የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ታወሩኛላቹ ኢንሻአላህ! በአሁን ሰዓት ኩላሊቶቻቸው ስራ በማቆማቸው ምክንያት አልጋ ላይ ተኘተው በገንዘብ እጦት ህክምና ሳያገኙ እየተሰቃዩ ያሉ ብዙ እህት ወንድሞች አሉ!! እናም ሙስሊም ያልሆን ወገኖች በዘፈን ኮንሰርት ገንዘብ ሲሰበሰብ እና ሲታከሙ እኛ ሙስሊሞች በዳዕዋ፣በነሺዳም ሆነ በሌሎች ኢስላማዊ ፕሮግራሞች ለምን የእናቶችን እንባ ማበስ ከበደን?? 🔴የአላህ መልክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ «አንድ ወንድሙ የተቸገረበትን ጉዳይ ያስወገደ አላህ ዱንያውንና አኼራውን ያገራለታል።» #ሙስሊም ምናልባት ትልቅ ለውጥ ላናመጣ እንችል ይሆናል ግን ምን ግዜም ከ0፤ 0+1 ይሻላልና እቺን አንድ እርምጃ ከፍ ለማለት ሁላችንም የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል። ተጨማሪ ሃሳብ ያለው እዲሁም መሳተፍ የሚፈልግ በውስጥ @su_sebrina ላይ ማናገር ይችላል። @yeresul_umma
Hammasini ko'rsatish...