uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 926
Obunachilar
-624 soatlar
-107 kunlar
-5330 kunlar
Postlar arxiv
😱አፋር መቀሌ አክሱም ድሬዳዋ ያላቹ እነዚ ሦስት ሳተላይቶችን በአንድ ሰዐን የመሠራት ቻንስ ስላላቹ ሞክሩት ☝️ይህ ፍቶ የ ኢራን ሀገር ነው @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
😱አፋር መቀሌ አክሱም ድሬዳዋ ያላቹ እነዚ ሦስት ሳተላይቶችን በአንድ ሰዐን የመሠራት ቻንስ ስላላቹ ሞክሩት ☝️ይህ ፍቶ የ ኢራን ሀገር ነው @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱😱አዲሱ 2020 ሞዴል PRIMIUM 8950HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️ 👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ 👉Software የተጫነበት 👉ባትሪው ከ4-5ቀን የሚቆይ 👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ 👉Spectrum ይሰሪል ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ @Must08 +251913064008 ይደውሉልን ሸገር ዲሽ✌️

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😱😱4K Android ሪሲቨር StarSat SR- X2 Extreme ❤️ Android ሪሲቨር ስለሆነ የፈለግነውን App youtube , Netflix, የመሣሠሉትን ጭነን መጠቀም እንችላለን የራሱ Storege አለው በተጨማሪም ሚሞሪ ይቀበላል በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት👇👇👇 👉Forever IKS 1 ዓመት 👉Apoollo IPTV 1 ዓመት 👉YouTube ሳይቆራረጥ 👉በስልክ ምስል Mirror የሚሰራ 👉H. 265 (HEVC) 4K የምስል ጥራት 👉Bluetooth የሚሰራ 👉3D READY 👉Android Version 9.0 👉Wife Atena የራሱ ያለዉ 👉2 Original ሪሞት ያለዉ 👉Smart Veiw Screan mirerr አለው 👉 ብራንድ እና Update የሆነ የ StarSat እቃ ነው ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ አድራሻ - መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ! ዋጋ 👇 Contact 📩 @must08 #Call 📱 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱በቅርብ ቀን 📺XO TV SPORT SOON🔥 በሁለቱ ሳተላይቶች ሊካተት ይችላል 📡Yahsat_52.5°East 12476.H.27500 📡Eutelsat_7°E 11262.H.27500 @Shegar08
😱በቅርብ ቀን 📺XO TV SPORT SOON🔥 በሁለቱ ሳተላይቶች ሊካተት ይችላል 📡Yahsat_52.5°East 12476.H.27500 📡Eutelsat_7°E 11262.H.27500 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ እሮበ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ደሴ የተላኩ ብዛት Starface እና Xcruiser ፋይንደሮች ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት
😱ዛሬ እሮበ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ደሴ የተላኩ ብዛት Starface እና Xcruiser ፋይንደሮች ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shega

DSTV እንዴት መስራት እንችላለን ??? ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮች 1 60 ወይም 90 cm ሠሀን 2 የDSTV የራሱ ሪሲቨር 3 የፓኬጆች ክፍያ ♨️ ለመስራት ዲሻችንን በምስራቅ አቅጣጫ ወይም VARISH TV ባለበት በኩል በማድረግ ዲግሪውን 36°£ እናደርጋለን። ሳተላይት በማንኛውም አይነት ሠሀን የሚሠራ ሲሆን EAT ELS AT 36°£ ላይ በመስራት በ12245 V 27500 በመጠቀም መስራት እንችላለን። ♨️ ሳተላይቱን ከሠራቹ በዋላ የራሱ የDSTV ሪሲቨር ላይ በመሠካት ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን "DS TV " የምትለውን እንጫናለን ከዛን ወደ ጎን ወደ ጎን በማድረግ Setting ላይ እንሆንና ከሚመጡልን አማራጮች ውስጥ Satellite setting የሚለውን እንመርጣለን ከዛን ሁለት አማራጮች ይመጡልናል HOME NETWORK ADDITIONAL NETWORK የሚሉ በዛን ሠአት የመጀመርያውን በመምረጥ የDSTV ን ሳተላይት የሚገኝበት Eutelsat 36°£B የሚለው ላይ ካደረግን በዋላ ወደ ዋላ በመመለስ Additional ላይ እንገባለን ከዛን SCAN ALL የሚለውን በመጫን ቻናሎቹን Scan አድርጎ ያስገባል። ልብ በሉ ቻናሎቹ ገቡ እንጂ አይከፍቱም $SS1,$SS2 $SS3 ምናንም የሚሉ ቻናሎች ከገቡልን በዋላ Multi choice /ቢሮ / በመደወል ከሪሲቨራችሁ ላይ የሚገኘውን Serial number እና ከታች ያለውን ቁጥሮች በመናገር ሪሲቨራችሁን Activate ያደርጋሉ እናንተም በመጠበቅ ሪሲቨሩ መስራት ይጀምራል ማለት ነው። @shegar08, ዜዶ ዲሽ & ሸገር ዲሽ✌️

😱ትላንት ማክሰኞ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ አዋሳ የተላኩ 180cm ሰዐኖች እና የተለያዩ LNBዎች ሪሲቨሮች ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

😱ትላንት ማክሰኞ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ጅማ የተላኩ ሪሲቨሮች ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገ
😱ትላንት ማክሰኞ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ጅማ የተላኩ ሪሲቨሮች ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08