uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 774
Obunachilar
-224 soatlar
-137 kun
-4130 kun
Postlar arxiv
አዲስ የተለቀቀ ሶፍትዌር ♥ለአዲሱ Vanstar V8 extreme ብቻ Updated 1,Mbc audio ተስተካክሏል 2,Add SAT to IP 3,Add Orange server 4,Add MY HD iptv 5,biss key option fix 6,Add signal bar 7,YouTube fix ሶፍትዌር ችግር ሶኖር በቀላሉ gxrom አርጋቹ አውቶማቲክ መጫን ትችላላቹ። @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 11_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ ምንም ቻናል የለም ረሲቨሩ ስለሌለኝ አዲስ ቻናል ድርድር ሰርች ማድረግ አልቻልኩም Patch እና Server Enable ለማድግ ቻናል ላይ Full Screen አድርገን 6666 መጫን ነው። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) @shegarDishsoftware 9_3_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) @shegarDishsoftware 9_3_2021

👆👆👆 ይሔ የOLD CORONET JM 030 CT HD አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ መክፈት ይችላል:: ⚠️ማሳሰቢያ ፡- ቻናሉ ላይ ካደረጋችሁ በሁዋላ ሪሞቱ ላይ OK ነክታችሁ ቻናል ሊስቱ ላይ እንዳለ ሁለት ጊዜ ሪሞቱ ላይ ያለውን ቢጫ በተን ስትነኩት ከሚመጡላችሁ ምርጫ ውስጥ AUDIO TYPE የሚለው ላይ ወደጎን ስትቀያይሩት AAC-A የሚለው ላይ ስትደርሱ SAVE አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585++ ረሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Update beIN Audio @shegarDishsoftware 8_3_2021

✅ LEG N24+ Plus ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ። 📥ሶፍትዌሩን አውርዳችው በባዶ ፍላሽ አድርጋቸው ጫኑት @shegarDishsoftware

✅ LEGN24 Pro (የበፊቱ pro ሪሲቨር) ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ። 📥ሶፍትዌሩን አውርዳችው በባዶ ፍላሽ አድርጋቸው ጫኑት @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond ረሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Update beIN Audio @shegarDishsoftware 5_3_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090mini ረሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Update beIN Audio @shegarDishsoftware 5_3_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Update beIN Audio @shegarDishsoftware 5_3_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595 4K ረሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Update beIN Audio @shegarDishsoftware 5_3_2021

👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 🔥 Add Auto PID and Auto Video and Audio Format Editor option (ቻናሎች በራሳቸው ግዜ PID ወይም Format በሚቀይሩበት ጊዜ ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል ለምሳሌ ባለፈው EBS Cinema ድምፁ audio pid እና Audio Format ተቀይሮ እንደነበረ ይታወቃል እና ይሔንን ለማስተካከል ቻናሉን delete አድርገን እንደገና ሰርች ማድረግ ነበረብን አሁን ግን ይሔንን ሶፍትዌር ከጫንን ቻናሉ PID ወይም Format ቢቀይር ረሲቨሩ በራሱ አስተካክሎ መክፈት ይችላል።) ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar ነው @ShegarDishsoftware 5_3_2021

✅ LEGN24 Pro Iron ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ። 📥ሶፍትዌሩን አውርዳችው በባዶ ፍላሽ አድርጋቸው ጫኑት @shegarDishsoftware

New Software updated #For: - Vanstar V8 pro #mbc audio fix @shegarDishsoftware

LIFESTAR 9200/9300/ 1000/2000/3000/4000 Gold &Ls 9200&9300mini & Ls superstar 9200/9300 ሪሲቨሮች Nss57 mbc audio fix software @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሄ አዲስ ሶፍትዌር ለKINGSTAR KS - 9900 , 9700+ , 8800 , 7700 , 6600 Only Audio Button ሪሞቶች የሚሆን ሶፍትዌር ኘው። UPDATE DATE :- 23/02/2021 👀 What's News 👀 🔥 All Mbc Audio Fix Software 🔥የመጀመሪያዎቹ Function እንዳሉ ናቸው። @shegarDishsoftware

Vanstar V8 & Vanstar V8 plus ላይ በቀላሉ አውቶማቲክ ሶፍትዌር መጫን ብትፈልጉ በዚህ መንገድ ይጠቀሙ በቅድሚያ ከላይ ያለውን ሶፍትዌሩን በትክክል ዳውንሎድ አድርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ፍላሽ ላይ ይገልብጡ ከዛን ሪሲቨሩ እየሰራ ወይም በርቶ እያለ ፍላሹን ሪሲቨሩ ላይ ይሰኩት ወዲያው መጫን ይጀምራል 100% ሲሞላ ሪሲቨሩ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል በመጨረሻ ፋለሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው። @shegarDishsoftware

👆👆👆ይሄ የLa vie Or የድሮዉ MEWE አዲስ ሶፍትዌር ነው። 🔴 What News 🔴 ☑️ Mbc Audio Fix Software @shegarDishsoftware

New software for LEG H14 HD M 18HD N24 New ሶፍትዌሩን ካጫናችሁ በኋላ factory ማድረግ እንዳትርሱ ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን ሁሉንም mbc ፖኬጂ ድምፅ ተስተካክሏል (Dolby D Sound Support ) @shegarDishSoftware