ሸገር ዲሽ Software ✌️
Yopiq kanal
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Ko'proq ko'rsatish3 938
Obunachilar
-424 soatlar
-127 kunlar
-9030 kunlar
Postlar arxiv
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
🛑ማሳሰቢያ 🛑
አዲሱ የ XS6650 HD Software Quality ሲያመጣ ከበፊቱ ይቀንሳል ስለዚ የሚመቻቹ ጭናቹ ተጠቀም ካልሆነ አዲስ Software እስኪለቁ አትጫኑ።
@ShegarDish08
3 938
😎Xcruiser XS6650HD ፋይንደር Software አጫጫን በ Video በ ሸገር ዲሽ የቀረበ✌️
❤️ላልደረሰው ሰው Share እያደረጋቹ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
👆👆ይሔ የ Xcruiser XS6650HD ፋይንደር አዲስ Software ነው ።
አዲስ ነገር👇
👉software አ Version 5.48 & 6.48 ለ አዳዲሶቹም ለ በፊቶቹም ፋይንደር ይሆናል።
👉Quality ሲያመጣ ፈጣን ይሆናል
👉Tv Varzish ለሚያስቸግራቹ ይሄን አዲስ Software ጭናቹ ተጠቀሙ ።
👉DVB S-2 ተጨምሯል
👉የ Strength Color በቀይ ሆናል
👉Add BER Function
👉መቀያየር እና Quality ሲያመጣ ድምፅ ይፈጥናል።
👉Add PWR (dbuv) እና MER dB Color ፍጥነት ይጨምራል
👉ሁሉም በተኖቹ በፍጥነት ይታዘዛሉ።
🚫ማሳሰቢያ Software ጭኖ ከጨረሰ ቡኃላ Factory Reset አድርጉት🚫
Software Date 18 / 12 / 2023
@ShegarDishsoftware
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆ይሔ የ Xcruiser XS6650HD ፋይንደር አዲስ Software ነው ።
አዲስ ነገር👇
👉software Version 5.47 & 6.47 ለ አዳዲሶቹም ለ በፊቶቹም ፋይንደር ይሆናል
👉Quality ሲያመጣ ፈጣን ይሆናል
👉Tv Varzish ለሚያስቸግራቹ ይሄን አዲስ Software ጭናቱ ተጠቀሙ ።
👉Color መቀያየር እና Quality ሲያመጣ ድምፅ ይፈጥናል።
👉ሁሉም በተኖቹ በፍጥነት ይታዘዛሉ።
Software Date 18 / 12 / 2023
@ShegarDishsoftware
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😎በሰሞኑ በጥቂቱ ወደ ተለያዩ ከተሞች የተለኩ
👉የተለያዩ Modal የዲሽ እቃ ሪሲቨሮች & ፋይንደሮችን & Wifi Antena & የፋይንደር ባትሪ Screen Android Box ሌሎች Electronicsዎች በቀናት ውስጥ ወዳላቹበት በ postአ ቤት በበራሪ መኪና በጭነት መኪና እንልክላቹሀለን ይደውሉ ይፃፋልኝ @must08
👉LEG N24 pro iron ሪሲቨሮች Software ተጭኖ ከ 3 ወር H24Server ከተሞላ ጋር።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ መተው ይደውሉ።
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😎ለዲሽ ባለሙያዎች EthioSat Satellite ስትሰሩ 11545 H 45000 ፍሪኩዬንሲ Quality ኖሮትም Search ስታረጉት CH Unname እያሉ የሚገቡት ከ Satellite ችግር ስለሆነ እስኪስተካከል ድረስ
👉በ ፍላሽ የሪሲቨሮች ቻናል List or Dumb file በመሙላት በትክክለኛው ቻናል ስማቸው መጠቀም ትችላላቹ።
👉ቻናል List ለሌላቹ ሪሲቨሮች እስኪስተካከል በትህግስት እንዲጠብቁ ለ ከስተመሮቻቹ ማሳወቅ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
ለማስታወስ ያክል በድጋሚ👇
❤️ማሳሰቢያ ለዲሽ ባለሙያዎች አዲስSuperStar 6565HD Mega ወይም 6464 Mega እና Golddtar 7200HD & 7500HD እና Lifestar 6060HD Gold & 8080HD Gold ወይም Smart & LS8585++ HD ሪሲቨሮች &
ሌሎችም Realstar 1010&5050HD እና Kingstar7060&7080ሪሲቨሮች አዲሱን ሶፍትዌር ስትጭኑ Failed የሚል ከሆነ መጀመርያ 2.54 or 2.58 Version መጫን አለባችሁ ከዛ የመጨረሻውን መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
Repost from ሸገር ዲሽ Software ✌️
👆👆👆 ይሔ የ
SUPERSTAR SR-6464HD MEGA
SUPERSTAR SR-6565HD MEGA ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Varzish Biss Key ተሞልቷል
🔥 Add Mereja TV (My Link IPTV App)
🔥 Improved Stability
@ShegarDishSoftware
8_4_2022
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
