uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 919
Obunachilar
-224 soatlar
-77 kunlar
-4830 kunlar
Postlar arxiv
😱👉አዲስ የ Ortodox Channal በኦሮምኛ ቋንቋ ስም 👉OCN በ NILESAT ላይ Tp👉1163 V 27500 በ HD ሪሲቨር ላይ ብቻ ነው ሚሰራው @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

🆕SUPERSTAR dump 02 SOFTWARE Best channel list 💝Nilesat@7w -port 1 💝Amost@4w -port 2 💝Yehsat@52e -port 3 💝Nss12@57e -port 4 @ShagerDishsoftware

☑️New channel on Nss 12 57 °E 📺 somali Education tv 📺 Benishangul gumuz Education tv 📌 11165 H/V 45000

👆👆👆 Logo changer Tool 2 በዚህ ሎጎ መለወጫ የምንፈልገውን ሎጎ መለወጥ እንችላለን ለምሳሌ LIFESTAR LS 6, LS 7, LS 8, LS 9 እና አብዛኞቹ ገበያ ላይ የሚገኙ ረሲቨሮች የሚሆን ነው

😱ዛሬ አርብ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ባህርዳር የተላከ FindSat 8600 D ፋይንደር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉
😱ዛሬ አርብ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ባህርዳር የተላከ FindSat 8600 D ፋይንደር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

👌👌✌️👆👆

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR 9090mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add EPG Pro (ሙሉ የ OSN ቻናሎች የቀኑን ሙሉ ፕሮግራም ዝርዝር ያሳያል)

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add EPG Pro (ሙሉ የ OSN ቻናሎች የቀኑን ሙሉ ፕሮግራም ዝርዝር ያሳያል)

😱የ EPG Pro (የ OSN ቻናሎችን ቀኑን ሙሉ ፕሮግራም) የሚያሳየውን ሲስተም በLIFESTAR 9090 ሪሲቨር እንዲሰራ ተደርጎዋል ስለዚህም ከስር ያሉትን አዲስ LIFESTAR 9090 Softwar
😱የ EPG Pro (የ OSN ቻናሎችን ቀኑን ሙሉ ፕሮግራም) የሚያሳየውን ሲስተም በLIFESTAR 9090 ሪሲቨር እንዲሰራ ተደርጎዋል ስለዚህም ከስር ያሉትን አዲስ LIFESTAR 9090 Software በመጫን መጠቀም ትችላላቹ ✌️👇👇👇👏👏

😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus G share plus Code የተሞላላቹ የገዛቹ ኮዱን መዝግባቹ ያዙት ምናልባት ሪሲቨሩን factory Resit ወይም software Upgreade ብታረጉት ኮዱ ከሪሲሩ ላይ ሊጠፋ ስለሚችል ድጋሚ ሞልታቹት አክትቭ ማረግ ያስችላቹኃል እኛም ከዚህ ቡሃላ ምትገዙንን ኮድ በስልካችን መዝግበን ነው ምንሰጣቹ እናንተም መዝግቡ✌️ ሸገር ዲሽ✌️ #Call +251913064008 In Box @must08 @Shegar08 & @ShagerDishsoftware

😱ከ ነገ በስቲያ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ ሲመለስ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያ
😱ከ ነገ በስቲያ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ ሲመለስ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያደረጉ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን ለማቅረብ እንደሆነ ተሰምቷል። ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ DHL የተላከ አዲሱ SuperStar V8 Plus ከ 6 ወር ኮድ የተሞላ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክ
😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ DHL የተላከ አዲሱ SuperStar V8 Plus ከ 6 ወር ኮድ የተሞላ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉😉😉 😱 አዲሱን ሪሲቨር SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus Nilesat ላይ ያሉትን OSN ቻናሎች ይከፍታል Amos 4 ያሉ ቻናሎችንም ይከፍታሉ ነገር ግን የ ኢንተርኔት ኮኔክሽናችን ጥሩ ሊሆን ይገባል በ 2G Network እና Network አስቸጋሪ በሆነበት ስፍራ የመቆራረጥ ነገር ይታይበታል በተረፈ 3G & 4G ወይም Wifi ለምትጠቀሙ እስካሁን ባለው ነገር ሪሲቨሩ በ ጥሩ ሁኔታ እየሰራ ነው የ Audio ችግርም አለበት ምን አልባትም በ Software የ መስተካከል ቻንስ ይኖረዋል ብለን እናስባለን ✌️ 👉ሪሲቨሩን ለምትፈልጉ Software የ ተጫነበት ጣጣውን የጨረሰ ከ wifi አንቴና እና ከ 6 ወር Gshare plu Code ጋር በ 1400 ብር እኔ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛትም ሆነ በፍሬ እኔ ጋ ማግኘት ትችላላቹ✌️ ሸገር ዲሽ ✌️ #Call +251913064008 In Box @must08 @Shegar08 & @ShagerDishsoftware

😱 ዛሬ ምርጥ ፊልም The Amazing Spider-Man NileSat 11470 በ #mbcpersia ላይ ሸገር ዲሽ✌️

😱 ለህንድ ፊልም አፍቃሪያን ያያቹት ቢሆንም ዛሬ ምርጥ ፊልም ተጋበዙልኝ Kabhi Khushi Kabhie Gham NileSat 11470 በ #mbcpersia ላይ ሸገር ዲሽ✌️