uz
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Yopiq kanal

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Ko'proq ko'rsatish
3 918
Obunachilar
-224 soatlar
-117 kunlar
-5430 kunlar
Postlar arxiv
😍 በዚ ሳምንት በአዲሱ Tv verzish Al faris የማተላለፉ ጨዋታዎች Yehsat 52.2 Monacost Tp- 12475 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️
😍 በዚ ሳምንት በአዲሱ Tv verzish Al faris የማተላለፉ ጨዋታዎች Yehsat 52.2 Monacost Tp- 12475 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️

😍አዲሱ LEG M-18HD AMOS Cccam የ 1 አመት የተሞላበት✌️
😍አዲሱ LEG M-18HD AMOS Cccam የ 1 አመት የተሞላበት✌️

LEG H-14 , M-18 HD, N-24 (NEW) Loader and software

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍LNB_ምንድን_ነው?🤔🤔 ==================== ✍👉 LNB የእንግሊዝኛ አህፅሮተ ቃል ሲሆን ሲተነተን (Low Noise Block )የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ይይዛል። 👉LNB የራዲዮ ሞገድን ከዲሽ ላይ በመሰብሰብና በመቀበል ወደ ሲግናል ከቀየረ በኋላ በኬብል አማካኝነት ወደ ሪሲቨሮች የሚልክ ዲሽ አናት ላይ የሚገጠም መሳሪያ ነው ። ====================== ➋. የLNB አይነቶች ስንት ናቸው? ====================== በመሠረታዊነት አገራችን ውስጥ የሚስተዋሉት የLNB አይነቶች ሁለት ቢሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች ግን በዓለም ላይ 4 እና ከዚያ በላይ እንደሆኑ ያስረዳሉ። ለመሆኑ አገራችን ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉት የLNB ዓይነቶች እነማን ናቸው እስኪ እንመልከታቸው። ብዙ ሰዎችም በእነዚህ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት ሲያወዛግባቸው እንመለከታለን። ================ A, #KU_Band_LNB በተለምዶ Ku band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው። 12522 #ባህሪያቸው =========== ✏ ባለ 5 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል። ✏ የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ11700-12220 GHzነው። ✏ ትልቅ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው አጭር የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል። ✏ በአጭር ሞገድ ርዝመት መስራታቸው በትንንሽ ዲሾች (offset dishes) እንዲሰሩ አስችሏቸዋል። ለምሳሌ፦(ዲያሜትራቸው ከ30-65ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አስችሏቸዋል።) ✏ በዚህም የተነሳ ብዙ አገራትን የማይሸኑ ከመሆናቸውም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ጸባይ ተጋላጭ ናቸው። (ለምሳሌ:- እንደ ዝናብ እርጥበት አዘል አየር....ወዘተ) ✏ በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን ከፍ ሲል 10600 እንዲሁም ዝቅ ሲል 9750 ነው:: አለማቀፋዊ የሆኑ KU Band LNBዎች የLNB freq 9750/10600 ነው። ============== B, #C_Band_LNB ============== በተለምዶ C band የሆኑ ፍሪኩየንሲዎችን ለመቀበል የሚያስችል መሳሪያ ነው። 4103 #ባህሪያቸው ============= 📌ባለ 4 ዲጅት ፍሪኩየንሲን ይቀበላል። 📌የፍሪኩየንሲ ወሰኑ ከ3700-4200 GHzነው። 📌ትንሽ የፍሪኩየንሲ መጠን መያዛቸው ረጅም የሞገድ ርዝመት አንዲኖራቸው አድርጓቸዋል። 📌በረጅም ሞገድ ርዝመት መስራታቸው የግዴታ ትልልቅ መጠን ላቸው ዲሾችን (prime focus dishes) እንዲጠቀሙ አድርጓቸዋል። ለምሳሌ ፦(ዲያሜትራቸው ከ180-240ሳ.ሜ የሆኑ ዲሾች ላይ እንዲሰሩ አድርጓቸዋል።) 📌ይህም የሳተላይት ሽፋኑ ብዙ አገራትን እንዲያካልል ከማገልገሉም በላይ ለተለዋዋጭ የአየር ፀባይ እንዳይጋለጡ አግዟቸዋል ። 📌ብዙ አገራትን እንደማካለላቸው መጠን አብዛኛዎቹ ቻናሎች አለማቀፋዊ ቋንቋን ይጠቀማሉ ይዘታቸውም በዚያው ልክ መልካም የሚባል ነው። 📌 በLNBው ውስጥ የሚኖረው የርግብግቦሽ (oscillation) መጠን አንድ ጫፍ ሲሆን 5150 ነው:: ናሳ ዲሽ & ሸገር ዲሽ✌️

አንዱ ተሸጧል

✌️✌️👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱PS4 የተወሰነ ጊዜ ያገለገለ😱 😱 ኦሪጅናል 2/2 Joystick 🕹 ያላቸው 😱 ባለ ሲዲ ናቸው አንዱ ሲዲ አለው አንዱ ተጭኖበታል 😱 ለቤቶት ወይንም ለፕሌይስቴሽን ቤት የሚሆን ማኛ እቃ ነው 😱 እድሉ ሳያመልጦ የግሎት ያድርጉ Call 📱+251913064008 📩 ON In Box Me 👉 @Must08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍🖐 ሸገር ዲሽ ሁሉም አለ...ሪሲቨር , ሰሀን , ፋይንደር , ሶፍትዌር. ዋይፋይ አንቴና ,RS ኬብል ....ሁሉም የዲሽ ማቴሪያል ክፍል ሀገር ላላቹ ቤተሰቦች የፈለጋቹትን እቃ በ ፓስታ ቤት በ መኪና እንልካለን እንዲሁም ለ መረጡት ወዳጆ እንሰጥሎታለን +251913064008 ይደውሉልን Join👉 @ShegarSani08 ወይም በዉስጥ ያውሩኝ @must08

.........ETHIO SAT.......... ✅EBS HD ✅EBS Cinema ✅EBS Muzika ✅Fana HD ✅Walta HD. ✅LTV HD ✅ETV News HD ✅ETV Ent ✅ETV Language ✅Amhara HD ✅Amhara tv 2 ✅OBN HD ✅Tigray HD ✅South HD ✅SMN ✅DW HD ✅Asham HD ✅Ahadu HD ✅Balageru ✅Bisrat ✅Amanilod HD ✅ONN ✅Evangelical ✅Moaa ✅presence ✅Afri Health =========================== ===========================

😍ዛሬ በ Nile Sat ላይ የጁቬን ኳስ ይታደሙ KAS SPRTS 1 HD + 3 HD Nilesat 7 W. 12284 V 27500. HD Nilesat 7 W. 12 149 H 27500. SD ሸገር ዲሽ✌️
😍ዛሬ በ Nile Sat ላይ የጁቬን ኳስ ይታደሙ KAS SPRTS 1 HD + 3 HD Nilesat 7 W. 12284 V 27500. HD Nilesat 7 W. 12 149 H 27500. SD ሸገር ዲሽ✌️ join 👉 @Shegar08

LIFESTAR _1000,2000,3000,4000,9200,9300 loader.zip1.29 MB

Lifestar Loder 1000-2000-3000.......👇👇👇

😍አዲሱ Verzish 👇👇👇👇

😍በዚ ሳምንት Idman_Azerbaycan የሚተላለፉ ጨዋታዎች 📡 AzerSpace 46° East 📶 11175 H 27500 🗝 Key: 3453 4500 3453 4500 ሸገር ዲሽ ✌️
😍በዚ ሳምንት Idman_Azerbaycan የሚተላለፉ ጨዋታዎች 📡 AzerSpace 46° East 📶 11175 H 27500 🗝 Key: 3453 4500 3453 4500 ሸገር ዲሽ ✌️