cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

KEHAS NEWS

It is all about Education and School if you wann it join and get fresh and fast information about education🔹 Cross: @yona_focus

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
653
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-107 kunlar
-2230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው ያለው ጠቀሜታ (ሰኔ 3/2016 ዓ.ም) 1. የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም ይህም ለምሳሌ በወረቀት መልስን በማጥቆር ሂደት ተማሪዎች መልስ ሳይሰጡ ሊያልፉና ሊረሱ የሚችሉበት ወይም በመልስ ቅየራ ወቅት የመልስ መስጫ ወረቀት መጎዳት፣ ሁለት መልስ መጻፍ፣ አጋጣሚዎች ሲኖሩ እንዲሁም ከአንዱ ጥያቄ ወደ ሌላኛው ለማለፍ ገጽ ማገላበጥ ወ.ዘ.ተ. ሲኖርባቸው፣ በበይነ መረብ ሲሆን ግን ያልተመለሱ ጥያቄዎች እንዳሉ የሚጠቁም በመሆኑ፣ አንዱን ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ “click” የመሄድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ “flag” በማድረግ ተመልሶ የመስራት እድልን ይሰጣል። 2. ጊዜ ቆጣቢ ነዉ ወረቀት ላይ መልስ በማጥቆር የሚባክን ጊዜን በማስቀረት በአንድ “click” የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያነሳሳል። 3. የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች፡ በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ በአሁኑ ፈተና ተማሪዎች ከሚፈተኑበት አከባቢ አንጻር በ5 ክላስተሮች በመመደብ፤ 5 ወደ ፈተና መግቢያ ማስፈንጠሪያ (URL) ተዘጋጅቷል። ማስፈንጠሪያው የተለያየ የሆነበት ምክንያት በፈተና ወቅት ያለውን የኢንተርኔት መጨናነቅ ለመቀነስ እንጂ በተሰጠው ሊንክ የገባ ማንኛውም ክልል እና ከተማ ላይ ያለ ተማሪ የሚገባበት የፈተና ቋት በሌላ ማስፈንጠሪያ ከገባ ተማሪ ጋር ተመሳሳይ ነው። 4. ኦዉቶማቲካሊ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ አውቶማቲካሊ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ ይልካል (ሰብሚት ያደርጋል) ። 5. ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል ፈጣን የውጤት አሰጣጥ እና ግብረመልስ፡ በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ እድል ይኖረዋል። 6. ተማሪዎች በቤታቸዉ እያደሩ እንዲፈተኑ እድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ እድል ይፈጥራል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Hammasini ko'rsatish...
Addis Ababa Education Bureau | WhatsApp Channel

Addis Ababa Education Bureau WhatsApp Channel. This channel intertain Educational activeties of Addis Ababa education bureau. 911 followers

👍 1
ቀን 01/10/2016 ✨ጥብቅ ማስታወቂያ ለመምህራን✨ የዓመቱ የመማር ማስተማር ስራ በትምህርት ካሌንደር እንደሚከናወን ይታወቃል:: ስለዚህ ባሉን ቀሪ ጊዜያት ማለትም እስከ ቀን 14/10/2016 ዓ. ም ድረስ እንደማንኛዉም የትምህርት ቀን:- 🗝 የመማር ማስተማር ስራ ይቀጥላል 🗝 ያልተጠናቀቁ የትምህርት አይነቶች ይጠናቀቃሉ 🗝 የተጠናቀቁ ደግሞ ታቅዶ ክለሳ ይሰጣል 🗝 ያልተጠናቀቁ የተከታታይ ምዘና ዉጤቶች ይጠናቀቃሉ 🗝 ያለምንም ምክንያትና ፈቃድ የትምህርቱን ይዘት ጨርሻለው በማለት ከክፍል መቅረትም ሆነ አለመግባት አይቻልም 🗝 የትምህርት ክፍል አስተባባሪዎች በስራችሁ ያሉትን መምህራን የመማር ማስተማር ስራ ክትትል እንድታደርጉ 🗝 ዩኒት ሊደሮች/ የተማሪ አስተባባሪዎች/ ጥብቅ ክትትል በማድረግ የሚባክን ክፍለ ጊዜ ለትምህርት ቤቱ ሪፖርት እንድታደርጉ 🗝 መምህራን ክፍል ባለመግባት የተነሳ ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ዕቃ ቢያባክኑ ቢያበላሹና ቢሰበሩ ተጠያቂ እናደርጋለን:: አሰታዉሱ 📌 አንድ ክፍለ ጊዜ 45 ደቂቃ ነውና አንድ 45 ደቂቃ ክፍል ዉስጥ ከሚያስተምራቸው መምህራን ጋር ማሳለፍ አለበት:: ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
🎓🎓ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓🎓 የ 12ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተፈታኝ ተማሪዎች password አልከፍት ያላችሁ በዚህ   http://t.me/kokebetsibahexam  ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል ሙሉ ስማችሁንና ዩሰርኔም/ USERNAME/ ብቻ በመፃፍ ወይም ቢሮ ቁጥር 04 መታቹ እስከ 04/09/2016 ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን የምትወሰዱ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: 💫በተጨማርም addmision card ሰኞ 9:00 ጀምሮ ስማችሁ ከ A እስከ G ፊደል የሚጀምር 💫 ማክሰኞ 9:00 ከ H እስከ P ፊደል የሚጀምር 💫እሮብ 9:00 ከ Q እስከ Z ድረስ ያላችሁ የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን:: 👉 ከተጠቀሰው ቀን ዉጭ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን:: Follow for more 🎓http://t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
Hi friend. PreTel is a Telegram app that rewards its users with Telegram Premium. Download PreTel and use 14cv4w code to increase your chance at winning the Premium. Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=app.freetel.messenger Channel: https://t.me/freetel_app
Hammasini ko'rsatish...
PreTel - Apps on Google Play

PreTel is an UNOFFICIAL Telegram messenger with smart proxy.

Photo unavailableShow in Telegram
እንዲ በስልካቹ መስራት ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ መልሳቹ ይህ ቻናል እናንተን ለማሰራት ተዘጋጅቷል። Join ብላቹ ስሩ📲
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✨✨ ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓 ✨✨ የ 12ኛ ክፍል የቀን ተፈታኝ ተማሪዎች ከየሴክሽኑ ከ1ኛ-5ኛ ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች online ላይ የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን በነፃ እንድትለማመዱና በዚያዉም ያለችሁን ፐርፎርማንስ እንድትለኩ እድል ተፈጥሮላችዋል፡፡ ስለዚህ እስከ 30/09/2016 ዓ. ም ድረስ ብቻ በዚህ t.me/kokebetsibahexam ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል በሀሳብ መስጫ ላይ ሙሉ ስማችሁንና ኢሜል አድራሻችሁን እንድታስቀምጡልን እናሳስባለን:: Follow for more http://t.me/kokebetsibahexam ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና !! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ እና በተማሪዎች ዘንድ እጅግ የሚወደደዉ የተማሪዎች የእግር ኳስ ዉድድር ግንቦት 29/2016 ዓ.ም ፍፃሜዉን ያገኛል:: 👉 የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች :የቀድሞ ተማሪዎች እና በት/ቤቱ ሜዳ የምትጠቀሙ የጤና ቡድን አባላት መታወቂያ በር ላይ በማስያዝ ፕሮግራሙን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ ት/ቤት በመገኘት መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን:: /ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
በየካ ክ/ከተማ ትም/ት ጽ/ቤት ስር የሚገኘዉ የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከግንቦት 21-27/2016 ዓ.ም በተዘጋጀዉ የኢ.ብ.ሲ የንባብ ሳምንት በክ/ከተማ እና በትምህርት ቢሮ በወጣለት የጉብኝት መርሃ -ግብር መሠረት ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በኢ.ብ.ሲ በመገኘት የመፅሐፍ አዉደ ርዕዩን እና የጊቢዉን ገፅታ ጉብኝት አድርጓል:: 👉 በጉብኝቱም ተሳታፊ አካላት የተሻለ ልምድ መቅሰማቸዉን ገልፀዋል:: 👉 ጉብኝቱን ላስተባበራችሁ እና ለተሳተፋችሁ አካላት ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን:: ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
✨✨ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች🎓✨✨ የ 12ኛ ክፍል 💥የቀንና የማታ 💥 ተፈታኞች ከላይ የቀረበዉን ⚡️ file⚡️ በመክፈትና በማየት የስም የstream ወይም ሌላ ሰህተት  ካለ እስከ ነገ ማለትም ቀን 28/09/2016 ዓ. ም ድረስ ብቻ በዚህ http://t.me/kokebetsibahexam ሊንክ በመግባትና ቻናሉን በመቀላል ሙሉ ስማችሁን ስህተቱን በመወያያው በመግባት በመልእክት ወይም ቢሮ ቁጥር 04 በአካል በመምጣት ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን የምትወሰዱ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: Follow for more http://t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
✌️ NOTCOIN መሸጥ ምትፈልጉ @ermi12345 ላይ መሸጥ ትችላላቹ!! 🙌 ልብ ይበሉ Telegram verify እምቢ ያላቹ P2P ላይ መሸጥ ያልቻላቹትን ነው!! 💎 አሁን ላይ ካለምንም ችግር NOTCOIN እየሰራ ያለው በ TON NETWORK ነው እሱንም በ TELEGRAM WALLET ፣ TONKEEPER ፣ TONWALLET ላይ ነው!! ✅ ሰዓት የሚገድል አላስፈላጊ ቃል የሚጠቀም ቀጥታ BAN
Hammasini ko'rsatish...