cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🤓 ሰው ሲኖር-Sew Sinor‍

💟 እንኳን በደህና መጡ። 🙏 ቸር አይለፋችሁ ክፉ አያግኛችሁ 😊😍 ገፁን ከተቀላቀሉበት ሰከንድ አንስቶ እጅጉን ጠቃሚ ነገሮችን ያገኙበታል። በተጨማሪ📚 በpdf ማግኘት የሚፈልጉት ማንኛውም መፅሐፍ ካለ 👉 @Sewsinor1_bot ይጠቀሙ። ማስታወቂያ ለማሰራት፣ማንኛውም ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ለመስጠት👇 Inbox 👇 👉 @Sewsinorbot 👉 @CheramlakT

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 550
Obunachilar
-1424 soatlar
+1077 kunlar
+72430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

30ሰከንድ ብቻ ተባበሩኝ 🙏 ሊንኩን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 👇 የዩትዩብ ቻናሌ ነው https://youtube.com/@sewsinormedia?si=3IpFMORh6gYaqqws
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🤝 1
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Hammasini ko'rsatish...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙር ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምንድነው⛪️⁉️
​​​​​​​​​❣❣መልካሙ ዶክተር❣❣     ❤️❤️ክፍል ሰባት❤️❤️ ዛሬ ከዶክተሩ ጋር ቀጠሮ አለን፣ የእዩኤልን የምርመራ ውጤት ለመንገር ሃኪም ቤት ቀጥሮኛል ምን ይፈጠር ይሆን? ክፍል ገብቼ ሰላም ብዬ ቁጭ አልኩኝ ዶክተር እንዴት ነህ አልኩት እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ አለኝ ታድያ እንዴት ነው የእዩኤል የምርመራ ውጤት ብዬ አይን አይኑን ማየት ጀመርኩኝ ፊቱ ላይ ጥሩ ስሜት አይታይም የሆነ ለመንገር የፈለገው ነገር ያለ ይመስላል ግን መናገር አልቻለም ዶክተር ምነው ሰላም አይደለህም? አይይይ ደህና ነኝ ታድያ ምነው? ጥያቄውን እኮ አልመለስክም አልኩት ሀረግ ትንሽ ጭንቅ ብሎኛል ሌላ ጊዜ ማውራት እንችላለን ወይ ብሎ ጠየቀኝ ምነው ዶክተር የእዩኤል ነገር ነው አይደል እባክህን እውነቱን ንገረኝ እውነቱን ማወቅ እፈልጋለሁ አልኩት አንቺ ደግሞ ሁሉንም ነገር በቃ ከእዩኤል ጋር ማገናኘት ትወጃለሽ ባይሆን ሻይ ቡና ማለት እንችላለን? ብሎ ጠየቀኝ እሺ ግን በእናትህ እዩኤልን ማጣት አልፈልግም ብቻ የሆነ ነገር አድርግልኝ አልኩት በሰው ህይወት ላይ ሁሉንም የማድረግ አቅም ያለው ፈጣሪ ብቻ ነው እንጂ ሰው ምንም ማድረግ አይችልም፣ አይዞሽ ሊሆን ያለው ነገር ሁሉ ይሆናል ብሎ ወደ አንድ ካፌ ይዞኝ ሄደ የኔ ትግል ሁሉ ስለ እዩኤል የምርመራ ውጤት ማወቅ ቢሆንም ዶክተሩ ግን ጨዋታ እየቀየረ የምርመራውን ውጤት ለመንገር ፍቃደኛ አለመሆኑን በግልጽ እያሳየ ነው። እንቆቅልሽ የሆነብኝ ነገር ቢኖር የዶክተሩ አዲሱ ፀባይ ነው በልቤ ውስጥ ብዙ ጥያቄዎች ቢኖሩም ዶክተሩን ግን ከዚህ በላይ ማስገደድ አልቻልኩም ግን ልቤ አሁንም ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል የሆነ ችግር እንዳለ ይገባኛል ግን ምንም የማድረግ አቅም የለኝም። ቤት መጥቼ ቤት ውስጥ ብቻዬን ማልቀስ ጀመርኩኝ እዩኤል ጋር አጠገቡ ቁጭ ብዬ የእሱን ስቃይ ከማየት ሌላ ቦታ ለብቻ መኖር ሁሉ ሳይሻል አይቀርም በሩን ዘግቼ መኝታ ክፍል ውስጥ ብቻዬን ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ህይወቴን ከጎዳና ላይ አንስታ አዲስ የህይወት ምዕራፍ እንድጀምር የረዳችኝ እናት በሩን ማንኳኳት ጀመረች እማማ ለጥቂት ጊዜ ብቻዬን መሆን እፈልጋለሁ አልኳቸው ተይ እንጂ ልጄ እንደዚህ አትሁኚ የሆንሽውን ነገር ንገሪኝ አሉኝ እማማ ምንም አልሆንኩም በቃ ብቻዬን መሆን እፈልጋለሁ አልኳቸው ልጄ መቼም በስጋ እናትሽ ባልሆንም እኔ ግን በዚህች በጥቂት ወራት ውስጥ በክፉ አጋጣሚ ያጣውትን ልጄን መልሼ ያገኘው ነበረ የመሰለኝ አንቺ ግን የሌላ ሰው ልጅ መሆንሽን ነው የነገርሽኝ ብለው ሊሄዱ ሲሉ... በፍጥነት በሩን ከፍቼ ወጥቼ እምባ ማፍሰስ ጀመርኩኝ... እማማ እኔ እኮ የእናቴን ማንነት አላውቅም ለእኔ ከእርሶ ሌላ እናት የለኝም እናት ማለት ለኔ መውለድ ማለት ብቻ አይደለም ትክክለኛ እናት ከሆዷ ለወጣ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለየትኛውም ልጅ የሚያዝን ልብ ያላት እናት ናት ስለዚህ እኔ እናት የለኝም አልልም እናቴ እርሶ ኖት አልኳቸው ታድያ ለምን የሆንሽውን አትነግሪኝም ከእናት የሚደበቅ ነገር እኮ የለም አሉኝ በቃ እማማ ጓደኛዬ ሊሞት ነው አልኳቸው በጣም ድብቅ ነሽ ማለት ነው በቃ አሁን አንቺ አታልቅሽ የትም የትም ብለን ይድናል አሉኝ እማማ አመሰግናለሁ ብዬ ቶሎ ብዬ ወደ ዶክተሩ ሄድኩኝ ከዛም የሆነውን ነገር ሁሉ ነገርኩት እሱ ግን ምንም ደስ አላለውም ምነው ዶክተር ደስ አላለህም? እዩኤል እኮ ሊድንልኝ ነው አልኩት እግዚአብሔር ቢያደርግልሽ ደስ ይለኛል አለኝ ማለት? አልገባኝም ሀረግ ያልናገርኩሽ ነገር አለ አለኝ እኮ ምንድነው ዶክተር? ንገረኛ አልኩት ምን መሰለሽ   ꧁༺༒༻꧂      ይቀጥላል ክፍል ❽ ከ 10 Like💚 በኃላ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ @sewsinor @sewsinor @sewsinor coment Ꭿℕⅅ ЅℋᎯℛ€
Hammasini ko'rsatish...

🥰 8 1
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4 https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Hammasini ko'rsatish...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙር ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምንድነው⛪️⁉️
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
Hammasini ko'rsatish...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🙋‍♂⁉️ለጥያቄው መልስ ለማግኘት🆕🙋‍♀
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
Hammasini ko'rsatish...
⚫️ ሀ. በ አቤል
🔴 ለ. በቃየል
⚪️ ሐ.በ ዳዊት
🔵መ.በ እዮብ
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Hammasini ko'rsatish...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️