cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ አርትስ™

★ እንኳን ወደ Ethio Art's™ ቻናል በሰላም መጡ !🙏 🔱 »በዚህ ቻናል የተመረጡ እና አዲስ አስተማሪ ታሪኮች የጥበብ ስራዎች : የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች እንዲሁም አስደናቂ እውነታዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው :: 💫 " ALL IN ONE " 💫 🎭 Join official channel : https://t.me/Ethio_Arts7

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 076
Obunachilar
-124 soatlar
-127 kunlar
-7830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከ Hi እስከ Hiሎጋ😁 ትዝ ይልሻል ያኔ ,,,,,,, ሀይ ብየ ጀምሬ ቴክስት ልኬልሽ አይተሽ እንዳላየ ፀጥ ነበር መልስሽ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ ባንቺ እልክ ተውጨ ሌላዋን ሀይ አልኩኝ እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል ሀይ ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ ምንም ሳናስበው ለሊቱ ነጎደ አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ እንዴት ደስ እንደሚል ደሞ ስርአቷ ከዛ ቀን ጀምሮ ኦላይን ሳገኛት ደስ ብሎኝ ነበረ እኔው hi የምላት ደሞ ሳትኖር ስቀር አቤት ስናፍቃት እየዋል እያደር ብዙ ስንግባባ መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያየን ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና መንገዱ ሲቀና እቅዷና እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ ከዛማ ምናለ ......😂 በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን ለፊታችን ህዳር ሰርጉን ቆረጡልን ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው ያኔ ለወግ ያክል በ Hi የጀመርነው ዛሬ ወግ ሊያሳየን Hiሎጋ ሊባል ነው እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ እንድትቀኝ አይደለም ወይ ደሞ እንዲቆጭሽ ግን ግን ከሰማሽኝ እንሆ ልንገርሽ እንደው ከዚህ ወዲያ Hi ብሎ ለሚልሽ አንችም Hi በያቸው ካንጀቴ ልምከርሽ እንደኔ አይነት # ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ😄           
Hammasini ko'rsatish...
👍 2😁 1🤣 1
   #ውጋት ሌት ተቀን ሳስባት ስወዳት ሳፈቅራት ግራ ጎኔ እንድቶን ስመኝ ስጠብቃት ግራ ጎኔ ያልኳት ግራ ጎኔን ወግታ ውጋት ሆነችብኝ ስጠብቃት ቀርታ   #___ ላንች ነዉ 🙂  
Hammasini ko'rsatish...
👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብር ማይሰራው ነገር የለም ! የእግር ማራዘሚያ ቀዶ ጥገና አንዳንድ ሰዎች ቁመታቸውን ለመጨመር የሚወስዱት ውስብስብ ሂደት ነው። እንደ ሪፖርቶች ዘገባ ከሆነ ይህ ቀዶ ጥገና ከደርዘን በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ታካሚዎች በዚህ አሰራር ቁመታቸውን እስከ 5 ኢንች (13 ሴንቲሜትር) ማራዘም ይችላሉ።ይህን ቀዶ ህክምና ለመሰራት ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል።
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአለማችን ውዱ ፒዛ 40 ቢሊየን 226 ሚሊየን 600 ሺ ብር ነው የተሸጠው ! በ2010 እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር። የቢት ኮይን (የዲጅታል መገበያያ ገንዘብ) መስራቹ  ሳቶሺ ናኮሞቶ በማህበራዊ ሚዲያ አንድ ፒዛ ለሚያመጣልኝ ሰው 10,000 ቢት ኮይን እሰጠዋለሁ አለ። ብዙዎች ምንድነው የሚቀባጥረው ሚሊየንስ ቢሆን ምን ሊፈይደን ብለው ችላ አሉት። አንድ ወጣት ግን ኮይኑ ባይፈይድም አንድ ፒዛ ብጋብዘውስ ምንችግር አለው በሎ ወሰደለትና እንደ ቀልድ 10 000 ኮይኑን ወሰደ። አሁን ላይ አንድ ቢት ኮይን 4 ሚሊየን 22 ሺ  660.88 ብር ሲሆን በ10 ሺ ስንመታው 40 ቢሊየን 226 ሚሊየን 600 ሺ ብር ይሆናል ! 😳
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የ'ኔ መጨረሻ !! አምና ወዳጆቿ...         ሙዚቃ መዉደዷን ሲያወጉ ሰምቼ         ካሴት አዉጥቻለሁ አመቱን ለፍቼ         ''አንባቢ ነች'' ሲሉ ሆኛለሁ ፀሀፊ         ጥቂት ጠብቄያለሁ ሆኜ ልብስ ሰፊ         አጥር ለማጠንከር ግንበኛ ሆኛለሁ      እግሯንም ለመንካት ጫማ ጠርጌያለሁ እሷን ለመማረክ ቀን ይገኛል ብዬ ያልሆንኩትን ስሆን እሷን ተከትዬ ዛሬ ዕድሉ ቀንቶኝ ከፊቷ ቆሜያለሁ ሰርጓን ልቀርፅላት ካሜራ ይዣለሁ።        😭😭😭😝😝
Hammasini ko'rsatish...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔵#ትምህርትና_ዓለም በዓለማችን ላይ ምርጥ የትምህርት ስርዐት ካላቸው ሀገራት መካከል ፊንላንድ ቀዳሚ ነች፡፡ ፊንላንድ ውስጥ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት 9 ዓመት ብቻ ነው የሚማሩት፡፡ በእነዚህ 9 ዓመታት ውስጥ ፈተና የሚፈተኑት 1ጊዜ ብቻ ነው፤ እሱም ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነው፡፡ የቤት ስራ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ክፍል ውስጥ ነው የሚያልቀው፡፡ 1ኛ ፣2ኛ... የሚባል የደረጃ አሰጣጥ የለም፡፡ ትምህርት ነጻ ነው፤ የሀብታም የደሃ ትምህርት ቤት ብሎ ነገር የለም ሁሉም ቦታ እኩል የትምህርት ስርዓት ነው ያለው፡፡ አንድ መምህር ከ4 ሰዓት በላይ አያስተምርም፡፡ _//___ (
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ አዲስ መጠሪያ መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=5643810834
Hammasini ko'rsatish...
ዶሊ ቻዋላ የሻይ ማንቆርቆሪያውን ይዞ ማልዴቭስ ደሴት ተከስቷል ። .... ሻይ ነው የሚያፈላው ፡ ለዛውም ካፌ ከፍቶ ፡ ዘመናዊ ወንበሮች ደርድሮ ሳይሆን. .ጎዳና ላይ ጠረጴዛ ዘርግቶ ። እና የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት በህንድ ጎዳና ላይ ሰወች ይሰለፋሉ ። የተለየ አለባበስ የሚያዘወትረው ዶሊቻዋላ ማልዶ ይነሳና. . አንገቱ ላይ ትልቅ የወርቅ ሰንሰለትና የፀሀይ መነፅር አድርጎ ፡ እሱ ብቻ በሚያውቀው ልዩ ቅመም አስገራሚ ጣእም ያለውን ሻይ ሲሸጥ እየዋለ ፡ ሺህ ብሮችን ሰብስቦ ቤቱ ይገባል ። ...... የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት ከሚመጡት መሀከል ፡ በህንድ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች ፡ የቦሊውድ ዝነኛ የፊልም ተዋናዮች ይጎበኙታል ። ከሁለት ወራት በፊት ደግሞ ፡ የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢሊየነሩ ቢልጌትስ ሳይቀር መንገድ ላይ ቆሞ የዶሊ ቻዋላን ሻይ ከጠጣ በኋላ አድናቆቱን በትዊተር ፅፎለታል ። ...... በተለይ ከዚህ የቢልጌትስ ጉብኝትና ምስክርነት በኋላ ዶሊ ቻዋላ በተለያዩ ቦታዎች መጥቶ ሻይ እንዲያፈላ ግብዣዎች የቀረቡለት ሲሆን በዱባይ ቡርጅ ኻሊፋ በሚገኘው የቅንጦት ሆቴል ለሚገኙ እንግዶች በቦታው ተገኝቶ አስገራሚ የሚባለውን ሻይ አጠጥቶ አስገርሟቸው እነሱም ሺህ ዶላር በመስጠት አስደስተውታል ። ..... ዶሊ ቻዋላ ይህንን ስራውን በፍቅር ይወደዋል ፡ ለስራው ባለው ፍቅርና ውጤታማነት በኢንስታግራም ቀላል የማይባሉ ተከታዮችን አፍርቷል ። ..... በዚህ ስራው ህይወቱን ከመለወጡም በላይ ቀላል የማይባል ገቢም እያገኘበት ነው ፡ በቅርቡ ዱባይ በተገኘበት ወቅት ዘመናዊ ሮልስሮይስ ለመግዛት የመኪና መሸጫዎችን ሲጎበኝ ታይቷል ። ..... ዶሊቻዋላ አሁን ውሎና እንቅስቃሴው በጋዜጠኞች የሚዘገብለት ዝነኛ ሰው ነው ። ሰሞኑን ደግሞ የአለማችን ሀብታሞች ለመዝናናት በሚመርጡት ፡ በማልዴቭስ ደሴት ተገኝቶ ሻይ ለሁለት ቀናት ሻይ እንዲያፈላ ተጋብዞ ፡ ብረት ድስቱንና ማንቆርቆሪያውን ይዞ በሚያምረው የማልዴቭስ ደሴት ዳርቻ ሻዩን እያፈላ ለጎብኝዎች ሽጧል ። ..... ጎዳና ላይ ሻይ በማፍላት ፡ ቢልጌትስ ሳይቀር ያደነቀው ዶሊቻዋላ የውጤታማነት ሚስጥሩን ሲናገር ፡ የኔ ስኬት ስራዬን ማክበሬና መውደዴ ነው ፡ የዚህ ሁሉ ሚስጥር ይህና ይሄ ብቻ ነው ይላል ። .....
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=5643810834
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
ሲቀጥል... 3, የጓደኛህ ወይም የወንድምህ ሚስት በጣም ውብ ነች። በተመለከትካት ቁጥር ወሲባዊ ስሜትህን ትቀሰቅሰዋለች። ከቅርብ ጊዜ በኋላ እሷም ፍላጎት እንዳላት ተረድተሃል። እናም በድንገት ቤታቸው ስትሄድ ጓደኛህ ወይም ወንድምህ ቤት የለም። Id የወንድሙ ወይም የጓደኛው ቤት መሆኑን በመዘንጋት አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወሲባዊ ፍላጎቱን እዚሁ ለማርካት ይፈልጋል። Ego ያለበትን ቤትና ሁኔታ ፈፅሞ አይዘነጋም። ሰው ሊመጣ ስለሚችል ሌላ የሚያስተማምን ድብቅ ቦታ ቢሆን የተሻለ ነው ይላል። ኢድና ኢጎ እጅና ጓንት ናቸው። በደንብ ይግባባሉ። ኢጎ ከኢድ አንፃር አልሸሹም ዞር አሉ አይነት ነው። Superego "ዝሙት ሀፅያት ነው። በሰማይ ቤት ያስቀጣሃል። ለዛውም የወንድምህን ወይም የጓደኛህን ሃራም ነው። በጣም አስነዋሪና አጸያፊ ተግባር ነው። ይቅር ይበልህ ከየት አሰብከው?" ይልሃል። ግን የሚያሳዝነው በአብዛኛው ሰው ዘንድ ሱፐር ኢጎ በኢጎና በኢድ ይሸነፋል። ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን ካሻሽ ሱፐር ኢጎህን አድምጠው! በመጨረሻ ወረታ (reward) ይኖርሃል። ሱፐር ኢጎህን ከሰማህ የሽልማት ወረታህን ኩራትና ክብር ታገኛለህ (ከራስህ)። ግን አልሰማ ብለህ ውጤቱ በመጥፎ ከተጠናቀቀ የቅጣት ወረታ ጥፋትና ፀፀት ያጎሳቁልሃል። ምናልባት Ego ድርጊቱ መጥፎ (መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ላይ) መሆኑን ካወቀ Superego ለማሳመን ወይም የቅጣት ወረታህን ለመከላከል ስልተ-ምት (Defense Mechanism) ሊጠቀም ይችላል... ከ የንባብ አለም !! @Ethio_Arts01 @Ethio_Arts01
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.