cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት

🚩 Channel was restricted by Telegram

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 671
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Prohibited content
2.06 KB
Prohibited content
Prohibited content
👍 2
👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨 #ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን! #ETHIOPIA ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ  በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!                ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! ⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡  ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣ ⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ! ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡ – የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) – የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡ ❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡ መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡  ⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! ⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል። ⚡️ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ። ⚡️ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። #ለምሳሌ _የስራ ጫና _ጭንቀት _ፍርሃት _ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር.. _ዝሙት _ሕልመ ሌሊት _ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ⚡️ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። _የወሲብ ጥላቻ _የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ _ብልት አለመነሳት _ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል። #ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ ለበለጠ መረጃ   0910968331 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Prohibited content
Prohibited content
🌿🌿 🍀: 🌿 🌿 እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0910968331
Hammasini ko'rsatish...
Prohibited content
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
Hammasini ko'rsatish...
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ በየአከባብያችሁ ወደአሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት 👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባ 0910968331 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...