cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

OROMUMMAA

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
18 828Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቡርትካን ሚዴቅሳ አሁንም ነፃ እና ገለልተኛ ምርጫ ትለን ይሆን ? እነዚህ ፎቶዎች የሚያሳዩት የምርጫ ካርዶች በ ማዳበሪያ ተሞልተው በ የሀሰተኛ ሰው ስም ተፅፎባቸው ወደ ውጪ እየወጡ ያሉ ናቸው። የምርጫው ቀን ልክ እንደ ድሮ ዘመን አሁንም ኮሮጆዎቹን መቀየር ነው እንግዲ። ምርጫው ሳይደረግ ያለቀ ነው። እነዚህን ምስሎች ለአለም አቀፉ ሚዲያዎች እንልካለን @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
WBOን ብዙ ቃሮዎች እየተቀላቀሉ እያስለጠነ እያስመረቀ ነው ከዚህ በላይ ሚያስደስት ነገር የለም ሁሉም በሚችለው መንገድ WBOን ያግዝ ይደግፍ።
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ ጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ላይ የብልፅግና መንግስት እነኚህን 4 ልጆች ከእስር ቤት አውጥቶ ረሽኗል! አዎ ከእስር ቤት ዐውጥቶ ያለ ፍርድ ታራሚን መረሸን የጦር ወንጀል ነው። የብልፅግና ባለስልጣናት እያንዳድሽ ከመጠየቅ አታመልጪም!!! 😡😡😡 #Oduu_Gaddaa #Gujii Gujiitti hardha nama 4(afuritti) ijjeefame. 1.B/saa Damisee Nageessaa Mokkonaa aanaa Gooroo Doolaatti mana hidhaatii baasanii ijjeesani. 2. Mallicha Gushee aanaa Gooroo Doolaatti mana hidhaatii baasanii ijjeesani. 3. Machallaa Guyyee aanaa Gumii Eldallootti ijjeeffame. 4. Kottoola Kureessaa aanaa Gumii Eldallootti ijjeefamani.
Hammasini ko'rsatish...
ምዕራብ ሸዋ ጫሊያ ወረዳ ላይላይ ወቦ የተቆጣጠራቸው ቀበሌዎች ላይ ለህዝቡ ዳፕ እና ዩሪያ መዳበሪያ በነፃ እየታደለው ነው! WBO ከትግሉ ጎን ለጎን ልማት እያሳለጠ ህዝቡን እየተከላከለ የነፃነት ጉዞውን ቀጥሏል WBOን መቀላቀል መርዳት ማገዝ ጊዜ ሚስጠው ጉዳይ አይደለም።
Hammasini ko'rsatish...
ይሄ ሁሉ ምታዩት ገጀራ በፅንፈኛው አብን ና የአማራ ባልሀብቶች በጉምሩክ በኩል ሲገባ የተያዘ ነው የኦሮሞ የጉምዝና የትግራይን ህዝብ እንደ ሩዎንዳ ለመጨፍጨፍ ታልሞ መስራት ከተጀመረ ሶስት አመታቶች ሞልተዋል የኦሮሞ ህዝብ በያለበት መደራጀት መታጠቅ አካባቢውን በንቃት መከታተል WBOን መርዳት ላይ መረባረብ ግዜ ማይሰጠው ነው OPDOሸኔ ገና ህዝባችን ላይ መአት ያመጣል
Hammasini ko'rsatish...
የ አማራ ክልል መንግስት የሚያስተዳድረው " የአማራ ቴሌቪዥን" የኦሮሚያን ካርታ እንደ ቡና ቁርስ ቆራርሶ አቅርቧል!!! የኦሮሞ ህዝብ የተደቀነበትን አደጋ በአንድነት በመነሳት ማክሸፍና ኢምፖየሯን ማፍረስ አለበት።
Hammasini ko'rsatish...
የአማራ ክልል መንግስት የቅማንትን ህዝብ የትግሬ እና የኦነግ ተላላኪ እንዲሁም ሰሞኑን ደግሞ የሱዳን ተላላኪ በሚል ተልካሻ ምክንያት ጦርነት ከፍቶ ብዙ የቅማንት ሙቷል ተፈናቅሎ ለከፋ ረሃብ ተጋልጦ ይገኛል::ከዚህም በላይ በጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ ላለፉት ሁለት ሳምንት ጀምሮ እስካ አሁን በከተማው መብራት ኔትወርክ ውሀ ፈፅሞ የለም:: አባት አገው/Agew
Hammasini ko'rsatish...
አሁን የትም ሁን ኦሮሞ ከሆንክ ትረሸናለህ🤨 ይሄ ወጣት ከሆለታ እስር ቤት አውጥተው OPDOሸኔ እረሽኖታል ሁልህም ለራስህ ስትል OLA ተቀላቀል እራስህን አድን። አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ማለትም ( የአማራን የበላይነት ለማስመለስ ) ሚሊዮኖች ያልቃሉ ማለቱ ሚሊየን ኦሮሞ እንገድላለን ማለቱ ነው WBOን ምትቀላቀለው እራስህንም ለማዳን ጭምር ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Inbox #መምህር_ቀጄላ_ታሲሳ የደቢዶሎ ዩኒቨርስቲ መምህር ሲሆን ትላንትና ለእረፍት ወደቤተሰቦቹ ምዕራብ ወላጋ ሄዶ ዛሬ ተገደል ምክንያቱም ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ነው በያ ቀኑ በየ አቅጣጫው የኦሮሞ ልጆች በዚህ መልኩ እያተገደሉ ነው ኦሮሞ ግን ልጆቹ በየ ቀኑ እያገበረ ቤቱ ቁጭ ብሎ የልጆቹን እልቂት እንደ ፊልም እያያ ነው አማራ በኛ እልቂት በኛ ሞት እያታሰለቀ ለምን በአንዴ አላለቁም ብሎ ዛሬም ድምፁን እያሰማ ነው ኦሮሞ መቼም በአንዳን እያለክ እንደሆን አይሰማህም እይታ ይህም ወይ የኔ ጥያቄ ነው? ከዚህ በላይ ምንድነው የምጠብቀ ትላንት ኦሮሙማ ይውደም አላ አማራ ብሎ የአብይ ትርፍ ራፊ ለቃሚዎች ኢሄን ሚዲያ ስጨናንቁ ነበረ ኦሮሙማ ምንድነው ?ስጀመሪ ዬት ስለኦሮሙማ ያውቃሉ ኦሮሙማ ቃሉን እንጂ ታግባሩን መቼ ኖሮውት ያቃሉ ! ኦሮሙማ አሁን ምን እያሆነ ነው ከዚህ በላይ ውድመት ኬት ይምጣ ኦሮሚያ ላይ በየቀኑ የኦሮሞ ልጆች ከቤታቸው ተወስዶ በአደባባይ እየተረሸነ ኦሮሙማ እንዴት ተነካብን ታብሎ ምድሪቷን ያናወጡ ካድሬዎች በየቀኑ በኦሮሙናታቸውና በኦሮሙማቸው ከእናታቸው ጉያ እየተወሰዱ ሲለሚረሸኑ ኦሮሞ ልጆች ለምን አልታያቹ? የኦሮሞ ህዝብ እያንዳንዱ የሚጠብቅ እጣፋንታ ኢሄ ብቻ ነው ከዚህ የታሻለ ነገር ይጠብቀኛል ብለ አታስብ ኦሮሞ ነኝ እስካልክ ድረስ መንገዲ ኢሄ ነው!
Hammasini ko'rsatish...
TDF ( ትግራይ መከላከያ ስራዊት)ዛሬ አበርጌሌ ላይ የሚገኘውን የአማራ ልዩ ሀይል ካምፕ... መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም ሙሉ በሙሉ የአማራ ልዩ ሃይልን ደምስሶታል ያስጀመሩት ጦርነት አሁን ቤታቸው ገብቷል።
Hammasini ko'rsatish...