uz
Feedback
Amharic Poem❤️

Amharic Poem❤️

Kanalga Telegram’da o‘tish

ግራ የገባዉ ሰው ምንኛ ታደለ ቀኝም ሆነ ግራ ያልገባው ስንት አለ

Ko'proq ko'rsatish
915
Obunachilar
+424 soatlar
+187 kunlar
+6330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '24
Dekabr '24
+24
0 kanalda
Noyabr '24
+74
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+20
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+51
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+67
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+36
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+8
0 kanalda
Get PRO
May '24
+4
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+18
1 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '240
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '240
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+1
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+39
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+46
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+47
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+72
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+62
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+36
0 kanalda
Get PRO
May '23
+37
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+893
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
15 Dekabr+23
14 Dekabr0
13 Dekabr0
12 Dekabr0
11 Dekabr0
10 Dekabr0
09 Dekabr0
08 Dekabr0
07 Dekabr0
06 Dekabr0
05 Dekabr0
04 Dekabr0
03 Dekabr0
02 Dekabr+1
01 Dekabr0
Kanal postlari
………………….. ………………….. ለሰው ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል ምንድነው መተከዝ ምንድነው መቀምጠል ወንድ አይደለህ እንዴ እንዴት ታለቅሳለህ ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ እየተባለ አድጎ ያን ልማድ አድርጎ ብሶቱን ሀዘኑን ውጋቱን ሸሽጎ ብዙ ወንድ ይኖራል ከፍቶት እንዳልከፋው - እንባውን ዋጥ አርጎ! #Man @Amharicpoem1221

2
......✍️ልቧ ላይ ፡ የሆነ የከረመ ጠባሳ አለ መሰለኝ ፡ በቀልዶቼ ደስ ብሏት ከሳቀች በኋላ ፡ መልሳ በሀሳብ ጭልጥ ትላለች። እስሯ ቁጭ ብዬ ፡ እንዳልነበር ፡ አንድ ላይ ትረሳኛለኝ። ........ እጄን ትከሻዋ ላይ አሳርፌ ፡ በለሆሳስ ፡ አይን አይኗን እያየሁ ፡ ''መክሊቴ ''ስላት በድጋሚ ፡ ከገባችበት ቅዠት ትወጣና፡ ......''አቤት '' ትለኛለች። .......................... ይሄ ነገሯ እያደር ተላምጄዉ ነዉ መሰለኝ 🙄፡ ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብዬ ፡ እየተጫወተን ባለንበት ሰዓት ፡ እነሱ ከት ብለዉ ሲስቁ ፡ እኔ ለማልቀስ ይዳዳኛል ፡ አልቅስ አልቅስ ይለኛል ።.... ....ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ሆኜ የማስበዉ ፡ ስለሷ በሀሳብ መዋለልና መተከዝ ነዉ ፡ ፍቅር ማለት መተሳሰብም አይደለ❤ ?.......ሀዘኗን ማጥፋት  ባልችል እና ደስተኛ ባላደርጋትም ፡ቢያንስ ዘለቄታዊ ትካዜና ድብርቷን ተካፍዬላታለሁ ። @Amharicpoem1221
314
3
ጠብቂኝ አልመጣም....... ከቀጠርሽኝ ቦታ ሂጂ ተገተሪ፣ ዛፉን ተጠልለሽ ግራ ቀኝ አማትሪ.... ......ጠብቂኝ አልመጣም........ ..አላፊ አግዳሚዉ ይጠቋቆምብሽ፣ የመንደሩ ዉርጋጥ ከበዉ ይሳቁብሽ፣ የተጠለልሽዉ ዛፍ አይቶ ይታዘብሽ.... .......ጠብቂኝ አልመጣም......... ...የእጅ አይበሉባሽን፣አስሬ አገላብጭዉ፣ ጉንጭሽን ሳብ አርገሽ፣ጊዜዉን ገላምጭዉ፣ በቀኝ መዳፍሽ ሰዓቱን አጋጭዉ.... .....ጠብቂኝ አልመጣም.... ...በስንጣሪ እንጨት መሬቱን ቆፍሪ፣ ዉር ዉር ሚለዉን መኪና ቁጠሪ። እሱ ሲሰለችሽ ጎርደድ ጎርደድ በይ፣ ግንባርሽን ይዘሽ አንጋጪ ወደላይ... ጠብቂኝ አልመጣም...... ሀሩሩ ከሞቀሽ ጃኬትሽን አዉልቂዉ፣ በሁለት እጆችሽ ወገብሽን እነቂዉ፤ በቀኝ በግራ እግርሽ መሬቱን ደልቂዉ፣ ቀጥሮ መጠበቅን ህመሙን እወቂዉ.... ....ጠብቂኝ አልመጣም....... ..የሚል ደብዳቤየን ከቀጠሮዉ ሰአት አስቀድሜ ፅፌ፣ እየጠበኩሽ ነዉ ከቀጠርሽኝ ቦታ ግንዱን ተደግፌ። አያስችለኝ..... #Tebkign @Amharicpoem1221
306
4
ሰሚኝማ ልመርቅሽ ስሚኝ እና ልመርቅሽ አንዴ ልብሽን ክፈቺው ተስፋሽን እንደ-ምኒልክ ደኩላ ቀንድ ያቆንድሸው ጠላቶችሽ የኮሬብ እሳት ይፍጃቸው ችግርሽ በአዜብ ነፋስ ይበተን ስቃይሽን የናጌብ ውሀ ይውሰ
ሰሚኝማ ልመርቅሽ ስሚኝ እና ልመርቅሽ አንዴ ልብሽን ክፈቺው ተስፋሽን እንደ-ምኒልክ ደኩላ ቀንድ ያቆንድሸው ጠላቶችሽ የኮሬብ እሳት ይፍጃቸው ችግርሽ በአዜብ ነፋስ ይበተን ስቃይሽን የናጌብ ውሀ ይውሰደው አምላክ የኪሩቤልን ክንፍ ከትከሻሽ ያኑርልሽ የሱራፈልንም ክንፍ ለእግሮችሽ ይግጠምልሽ ዳሩ ግን ግን አንቺ አግር አለሽ መወገጃ ችግር መውጫ መራመጃ እንጃ!😔 #Lemerkesh #Poem @Amahricpoem1221
507
5
...............👇 ካሰብከው ለመድረስ🏃‍♀️ ካቀድከው ለመቆም🕴️ ህልምህን ተከተል እርግማኑን አክስም መንገድህን ስትይዝ ብትደናቀፍም ላትወድቅ ተግተርተር መስተዋትህ ሆኖ ነገህን ሊያሳምር
...............👇 ካሰብከው ለመድረስ🏃‍♀️ ካቀድከው ለመቆም🕴️ ህልምህን ተከተል እርግማኑን አክስም መንገድህን ስትይዝ ብትደናቀፍም ላትወድቅ ተግተርተር መስተዋትህ ሆኖ ነገህን ሊያሳምር ሁሌም ካንተ ጋር ነው ቸሩ እግዚአብሔር🙏🙏🙏 #Pray #Peot @AmharicPoem1221
514
6
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል❗️ 😍@Amharicpoem1221
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል❗️ 😍@Amharicpoem1221
512
7
ከመሞት ባተርፋት .... አገሬን ጫኑልኝ ይዣት እጠፋለሁ ልባችሁ ሲረጋ፣ ቀልባችሁ ሲሰክን፣ የበታችነት ስሜት ቆርጦ ሲተዋችሁ፤ እመልሳታለሁ። #Ethiopia @Amharicpoem1221
ከመሞት ባተርፋት .... አገሬን ጫኑልኝ ይዣት እጠፋለሁ ልባችሁ ሲረጋ፣ ቀልባችሁ ሲሰክን፣ የበታችነት ስሜት ቆርጦ ሲተዋችሁ፤ እመልሳታለሁ። #Ethiopia @Amharicpoem1221
1 251
8
ሀደኮ……. ፌጌኛን ነ ደዌ መሌ ሲያዱ ሂንዲፍኔ ሀደኮ ማሊን ጎዳ ገሩ ፌጌኛቲ ሃሃማቱ ነጋን ታይ፡፡ …. ርቀት ቢከልለኝም እናቴ አንቺን አይጋርደኝም ከለለኝ ያንቺን እይታ ለ’ርቀት ይብላኝለታ! ኤጂ ኬ ሲላ ዲዴ ቦይቻፍ ኮራ ላቴ ዓይንሽ ግን እዲ ብሏል ለለቅሶ መንገድ መልምሏል፡፡……. #Share # Marye wako @Amharicpoem1221
531
9
ይኸው ነው እንጂ ........ የምትወዳት ልጅ -ሁሌ የምተመኛት ፕሮግራም ይዘህ -ፍቅህን ልትነግራት እንዴት ነህ ወንድሜ -ብላ ካቀፈችህ ራስህን አጥፋ አይልም -ወይ ልብህ ?? ከዛ ቁጭ ብላችሁ -ማውራት ስትጀምር ስለምትወደው ልጅ -ስትነግርህ በዝርዝር የወንድ ልጅ ነገር -ሲሆን እንደ ዱባ ይለቀሳል ለአንተ- ይፈሰስልህ እንባ ላግባው ወይ ይቅርብኝ -በላ ሃሳብ  ስጠኝ ታናሽ ወንድሜ ነው -ሁሌ የምትመስለኝ ብላ ስታወራህ -ቁጭ ብለህ ከጠበክ የእዮብን ትዕግሥት -እግዚአብሔር ከሰጠክ አይዞክ.... ከሰዓት በኋላ -ወደ ቤቷ ስትሄድ አባቷ ሲይዝህ -ስሸኛት በመንገድ ይሄኔ ተቃጠል -ይሄኔ ነው መንደድ ደህና እደሪ ብለህ -እጅህን ስትዘረጋ ምን ትፈልጋለህ -ይበቃል እዚህ ጋ ብላ ስትነግርህ የወንድ ልጅ ክብር -አይልም ውስጥህ ? በስተመጨረሻም እንደዚህ ከሆነ -የወንድ ልጅ እጣ ክርችፍችፍ ቦምብ ጣል -የፈለገው ይምጣ ልክ እንደ ሞጣ😀 ✍✍✍ መልካሙ ታደሰ @AmharicPoem1221 #Melke
561
10
ገጣሚ ነህ አትበይኝ ቃላት መደርደር ፣የተሳነኝ ቤት ብመታ ፣ቤት ማጠንከር የከበደኝ አንድ የግጥም ፣አፍቃሪ ነኝ ። ያልመጣልኝ ፣ቅኔው ከሰም ቤት መስራትም፣ ማፍረስ የለም። ሳድስ ፊደል ቆጥሬ ፣ ይሄ
ገጣሚ ነህ አትበይኝ ቃላት መደርደር ፣የተሳነኝ ቤት ብመታ ፣ቤት ማጠንከር የከበደኝ አንድ የግጥም ፣አፍቃሪ ነኝ ። ያልመጣልኝ ፣ቅኔው ከሰም ቤት መስራትም፣ ማፍረስ የለም። ሳድስ ፊደል ቆጥሬ ፣ ይሄው ብፅፍ ለወሬ ። ገጣሚ ነህ አትበይኝ ... ምገጥመው ፣በርም የለኝ። ቤት ያልመታ ያልተዋጠ ፣ በነገሮች ያልሰለጠ ። እጥር ምጥን፣ የሌለበት አላየንም ፣የግጥም ቤት ። ገጣሚ ነህ አትበይኝ .... እንኳን ግጥም ፣ፊደል እንኳን የጠፋብኝ አንድ ምስኪን ፣እኔ እኮ ነኝ ። በልቦለድ ያልዳበረ፣ በቅኔ ቤት ያልተማረ ፣ በደፈናው የታወረ። ቤት መታሁ ፣ቢል አትመኑ ጥላ የለውም ከጎኑ ። ገጣሚ ነህ አትበይኝ ... ነይ እና ፣አንቺ አስተምሪኝ በራስሽ ቤት ፣አሳድሪኝ። ፊደል ልቁጠር፣ ቀለም አምጭ እንደገባሽ ፣ እንዳትወጭ ጣቴን ይዘሽ ፣አለማምጅ በሞገሳ አትፍረጅ ። ከስኬቴ ፣አንቺ ኑሪ ከጀርባየ ፣ነይ እደሪ ። ያለ አንቺ ፣እንኳን ግጥም የተሰራ ፣ ወጥ እንኳ አይጥም ። ግጥም ልፃፍ ፣ቤትም ልምታ ግን ካለሽ ነው ፣ የኔ አለኝታ ። ''ጥበብ'' #Poetry_day_2024 @AmharicPoem1221
732
11
ብትወድም ብትጠላ ቢመርህም ዋጠው የሀበሻ ሰም ወርቁ ኢትዮጵያዊነት ነው ። #ኢትዮጵያ @Amharicpoem1221
ብትወድም ብትጠላ ቢመርህም ዋጠው የሀበሻ ሰም ወርቁ ኢትዮጵያዊነት ነው ። #ኢትዮጵያ @Amharicpoem1221
711
12
የቅዳሴውም ድምፅ ከሆነብህ እረብሻ የአ ዛኑም ድምፅ ከሆነብህ እረብሻ ዘንግ እናበድርህ ሒድ ወደ በሽአሽአ አዛን ከረበሸ በለጦ ከሙዚቃ የፓስተሮች ክለብ ይዘጋልን በቃ #Tiktok @Amharicpoem1221
775
13
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ ሰው ነው የሚጨልም ሰው ነው የሚነጋ ውስጡ አንኳር ኮረት ላዩ እንቁ ዳይመንድ ሲባዝን የሚኖር በማስመሰል መንገድ ሰው ነው የሚጠላ ሰው ነው የሚወደድ:: አታስመስ
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ ሰው ነው የሚጨልም ሰው ነው የሚነጋ ውስጡ አንኳር ኮረት ላዩ እንቁ ዳይመንድ ሲባዝን የሚኖር በማስመሰል መንገድ ሰው ነው የሚጠላ ሰው ነው የሚወደድ:: አታስመስል @AmharicPoem1221 #Share
962
14
ዓባይ አፋፉ ላይ የተኛውን በሬ ቀስቅሰው ቀስቅሰው አደረጉት አውሬ ተጠርተን ነው እንጂ ፀብ እንደፀዲቅ ታጥቀን የገጠምነው ሊቅ እስከ ደቂቅ ሽጦ በሸመተ የበሬውን ቅንጃ ማንም አያስፈታው የ.......
ዓባይ አፋፉ ላይ የተኛውን በሬ ቀስቅሰው ቀስቅሰው አደረጉት አውሬ ተጠርተን ነው እንጂ ፀብ እንደፀዲቅ ታጥቀን የገጠምነው ሊቅ እስከ ደቂቅ ሽጦ በሸመተ የበሬውን ቅንጃ ማንም አያስፈታው የ....... ጠብ- መንጃ የሰሜን የደቡብ የምዕራብ ምስራቁ ኢትዮጵዊነት ነው የሀበሻ ሰም ወርቁ ወጥር አንተ #Dagne_Walle @AmharicPoem1221
912
15
ኢትዮጵያ ኢትስርዒ አፄ ምኒልክ ንጉስኪ በሀይለ ስልጣኑ ዘሞዓ ደቂቀ ጣልያን ፀርኪ እምነ አህጉራት ኩሎን ዘአለአለኪ ለኪ ለንጉሰ ነገስት ይሴብሕ አፄ ምኒልክ ንጉስኪ #አድዋ @AmharicPoem1221
ኢትዮጵያ ኢትስርዒ አፄ ምኒልክ ንጉስኪ በሀይለ ስልጣኑ ዘሞዓ ደቂቀ ጣልያን ፀርኪ እምነ አህጉራት ኩሎን ዘአለአለኪ ለኪ ለንጉሰ ነገስት ይሴብሕ አፄ ምኒልክ ንጉስኪ #አድዋ @AmharicPoem1221
774
16
Good morning ☀️ Dear families እንደምንኖር ብቻ ሳይሆን እንደምን ሞትም እያሰብን እንኑር ያኔ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል Life is too short to worry about anything. You had better enjoy it because the next day promises nothing. Eric Davis መልካም ቀን
824
17
እስከ መቼ እንሙት እስከ መቼ እናልቅስ ኧረ ይበቃናል የተጠመደብን ወጥመዱ ይበጠስ @AmharicPoem1221 #Share
እስከ መቼ እንሙት እስከ መቼ እናልቅስ ኧረ ይበቃናል የተጠመደብን ወጥመዱ ይበጠስ @AmharicPoem1221 #Share
1 031
18
"ሐሙስ እንጋባ" በዚህ በ'ኛ ዘመን ፥ ሰዉ ለሰው ላያስብ ፥ተጨካክኗልና የዘመድ አዝማድ ሆድ፥ ል'ናዝል ፈረዱ ፥ፍቅራችን ሳይጠና። የጠጪው እስክስታ፥ የበዪው ዳንኪራ ፥ ከሰርጋችን ቢቀር፤ አይፀና ይመስል ፥የቤታችን ማገር... የዉርስ እርግማን ፥ የልማድ ሥርዓት፥ ሰቅዞ ይዞናል ይኸው ባንደግስ፥ ጎጇ'ችን ባንድ ሌት ፥ይፈርስ መስሎናል። በጠመቅሽው ጠላ፥ ወጋቸውን ሊያዩ፥ በጣልኩት ፍሪዳ ፥ትውስታ ሊያቆዩ፤ "ዓለምህ ዛሬ ነው" "ወግሽ ነው "እያሉ፥ በተስፋችን ሞረድ፥ጥርሳቸውን ሳሉ። ወዴት እንሸሻለን? እንታረድና፥ ቅሪላቸው ይሙላ፥ ጥማቸው ይረስርስ፥ ብቻ የሰርጉ ቀን፥ ይዘዋወርልን ፥ከእሑድ ወደ ሐሙስ። እሁድ ሰንበት ሲሆን፥ ሐሙስ ስንብት ነው በጌታ ትንሳኤ፥ በዓለሙ እረፍት፥ ነፍሳችን የሚዝል፥ የምደክም ምነው? ምነው የምንደግስ? ጎራሽ የምንጠራ፥ ጠጪ የምንቀጥር፥ በእለተ ሰንበት ሀሙስ ይሁን እንጂ፥ እንደፈረደብን፥ እንደፈረደበት። ሐሙስ ሲመሰጠር፥ "ሕጽበተ ሐሙስ" ነው ፥የመጨረሻ 'ራት ጌታችን ኢየሱስ ፥ ከሐዋርያት ጋር ፥የተመገበበት የተበደርነውን ፥ ጠጅ ሲጨልጡ፥ ፍሪምባ ሲያደቁ፥ ከሰርጉ በኋላ፥ እንደማንበላ ፥በዚያዉም እንዲያውቁ ለደስታቸው ብለው ፥ ባበጁት ሥርዓት ፥ጉሮሮ እንደዘጉ ዳግም የማንበላው፥ የመጨረሻ ራት ፥ መሆኑ ይግባቸው ፥ሐሙስ ይሁን ሰርጉ። ባክሽ እንቀይረው፥ ሐሙስ እንጋባ ፥ይቅርብን የእሁዱ፤ ስጋችንን ቆርሰን ፥ ደማችንን ቀድተን፥ እንደጋበዝናቸው ፥ምናልባት ቢረዱ። @amharicpoem1221
1 028
19
የሌሊቱ ዝናብ ምንም አላለኝ ቀን ጥሎ ነው እንጂ ጉድ ያደረገኝ። @Amharicpoem1221
የሌሊቱ ዝናብ ምንም አላለኝ ቀን ጥሎ ነው እንጂ ጉድ ያደረገኝ። @Amharicpoem1221
886
20
እ'ልቅ እንዳይመስልሽ ላይ ላዩ ቢያበራ በዕንቁ ቢለበጥ ለወጥን ተብሎ ቢታይ በዕንቁ ሲያጌጥ ይልቅ እኔን ስሚኝ ጢቂቷን ልምከርሽ ካለችኝ ቀንጭቤ አንቺ ስትከፊ አንጀቴ እሺ አይለኝ ይቆጨዋል ልቤ እናም
እ'ልቅ እንዳይመስልሽ ላይ ላዩ ቢያበራ በዕንቁ ቢለበጥ ለወጥን ተብሎ ቢታይ በዕንቁ ሲያጌጥ ይልቅ እኔን ስሚኝ ጢቂቷን ልምከርሽ ካለችኝ ቀንጭቤ አንቺ ስትከፊ አንጀቴ እሺ አይለኝ ይቆጨዋል ልቤ እናም....... ትኩረትሽን አይውሰድ ሀሳብሽን አይስረቅ የተወራው ወሬ የተሰራው ስራ ስንቱን አንቺ አላየሽ የይስሙላ ሆኖ የተገላቢጦሽ ሲጠብቁ ተራ @AmharicPoem1221 #Share
991