ሙድ እንያዝ በኛ✌
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።@fogariwoshu በግል ለማውራት @Temmu
Ko'proq ko'rsatish293
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ለቅሶ ቤት ገብቶ ምግቡን ድብን አርጎ ከበላ በኃላ ካመት አመት ያድርሰን ብሎ ወጣ😱😱
#ጀለስ_ሆያሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ 😡
#አንዱ_ዛሬ ተሙ እንቃም -:- አልቅምም
እሺ እንጠጣ🍺🍻 -:- አልጠጣም🚫
ታጨሳለህ🚬 ሲለኝ አላጨስም🚭
#ወይ_ተሙ አራዳ ትመስለኝ ነበር አላለኝም
የእርድና መገለጫ ይሄ ከሆነ በራሴ ፍቃድ ፋራ ሆኛለሁ።
💡አንድ ጓደኛዬ በመብራት ዝርጋታ ተመርቆ ስሙ #አበራ ስለሆነ ብቻ መብራት ሀይል አልቀጥርም ብሎት እየተንከራተተ ነው😜🤣
#ከሚስትህ ጋር መጣላት ፈልገህ መጣያ ምክንያት ስታጣ ...
:
ከትናንት ወድያ ማታ ምን አስበሽ ነው ሳስነጥስ ይማርህ ያላልሽኝ ?😳😳😜
@fogariwoshu
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.