uz
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Kanalga Telegram’da o‘tish

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Ko'proq ko'rsatish
5 243
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-197 kun
-10930 kun
Postlar arxiv
◉•• ዝም ብለህ ቀጥል ••◉ 🗣 አጭር መልዕክት 🎤 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ 🕒 3:56 Min 💾 6.9 MB 🔅 ለበለጠ መረጃ ቤተሰብ ይሁኑ 🔅 💯 https://t.me/marciltv @marciltv #ቢያንስ_ለ_10_ሰዉ_ሼር_ያድርጉ

🎬 ላይህ ናፍቃለሁ - Layeh Nafekalew - New Ethiopian Gospel Song 2020 👤 Abraham Halake ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ እና ቆየት ያሉ #ዝማሬዎች ማግኘት ከፈለጉ #join_us👇👇 💯💯https://t.me/marciltv

🎬 ABENEZER LEGESE (MIHRET ENA EWUNET) ምህረት እና አዉነት 👤 Abenezer Legese ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ እና ቆየት ያሉ #ዝማሬዎች ማግኘት ከፈለጉ #join_us👇👇 @marciltv 💯💯https://t.me/marciltv

🎬 ላይህ ናፍቃለሁ - Layeh Nafekalew - New Ethiopian Gospel Song 2020 👤 Abraham Halake ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ
🎬 ላይህ ናፍቃለሁ - Layeh Nafekalew - New Ethiopian Gospel Song 2020 👤 Abraham Halake ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ እና ቆየት ያሉ #ዝማሬዎች ማግኘት ከፈለጉ #join_us👇👇 💯https://t.me/marciltv

🎬 ABENEZER LEGESE (MIHRET ENA EWUNET) ምህረት እና አዉነት 👤 Abenezer Legese ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ እና ቆየት ያሉ #
🎬 ABENEZER LEGESE (MIHRET ENA EWUNET) ምህረት እና አዉነት 👤 Abenezer Legese ይህንን ድንቅ ዝማሬ 👇👇👇 #በየቀኑ_ዘመን_የማይሽራቸው_አዳዲስ እና ቆየት ያሉ #ዝማሬዎች ማግኘት ከፈለጉ #join_us👇👇 @marciltv 💯💯 https://t.me/marciltv

ወንጌል ሞኝ ስንባል የእግዚአብሔርን ብልጠት ኢየሱስን ያገኘንበት ነው!! በጌታ ስትሆን መሸቃቀብ መቀሸብ ማምታታትና መነካካት ስለምታቆም ብዙ ነገርህን ታጣለህ። መብትህን ፣ጥቅምህን ፣ድርሻህን ሁሉ ታ
ወንጌል ሞኝ ስንባል የእግዚአብሔርን ብልጠት ኢየሱስን ያገኘንበት ነው!! በጌታ ስትሆን መሸቃቀብ መቀሸብ ማምታታትና መነካካት ስለምታቆም ብዙ ነገርህን ታጣለህ። መብትህን ፣ጥቅምህን ፣ድርሻህን ሁሉ ታጣለህ። የገዛ ቤተሰብህ እንኳን ሀይማኖቱን ካደ የሚል የክደት ካባ ያከናንብሃል። ማህበረሰቡ ቀበል አድርጎ በስንዴ የመጣ መጤ ሀይማኖት ውስጥ የተዘፈቀው የሆነ ነገርማ አዙረውበት ነው ብሎ ፊቱን ያዞርብሃል። ከአቅምህ በታች እንድትኖር አለሙ የክፉ ነውና ይፈረድብሃል። ለሙያው የሚመጥን እውቀትም ብቃትም ይዛ የሄደችዋን ልጅ አንሶላ እንጋፈፍ የሚል አለቃ ቀልቧን ይገፈውና ክው ያደርጋታል። እሷን ዝሙትን አሪፍነት በሚል መሸፈኛ የሚሸፋፍን የዚህ አለም ክፋት አይገዛትምና ከዝሙቱ ስትሸሽ ከስራውም ገሸሽ ትላለች። ያጣችለት ላያሳጣት ለጊዜው ብዙ ታጣለች። ከተባረከ አዕምሮው ያፈለቀው በእጁ የሚገኝ አገር የሚቀይር ሀሳቡን ሳይዘራ ማጨድን ሳያከማች መሰብሰብን የለመደ ጉበኛ መጥቶ ጉቦ ካልሰጠህኝ ፈንድ አይለቀቅም ድጋፍ አታገኝም ብሎ በስኬቱና በሱ አማሌቅ ሆኖ ይቆምበታል። እሱ ጋር ያለው እውነት ጉበኛውን በአቋራጭ እንዲበለፅግ የሚያደርግና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይነት ጨለምተኛ ስላላደረገው፤ የዘውትር መልሱ እንቢ እግዚአብሔር በዚህ አይከብርም ይሆናል። በዚህ እንቢታው ብዙ እያለው ምንም እንደሌለው ምስኪን ከነለዋጭ ሀሳቡ ሳይለወጥ ቤቱ የተቀመጠውን ቤቱ ይቁጠረው። ለገባው እውነት ሲል ብቻ ለእግዚአብሔር እውነት ስላደረ አብረውት ንግድ የጀመሩት ጓደኞቹ የገዙትን እቃ አራት ጥፍና ከዛ በላይ አትርፈው ሲሸጡ ያለኝ ይበቃኛል ብሎ ኑሮ ፈቅ ያላለው ብዙ ነው። አዎ ወንጌል ከመከራ የጀመረ ለእውነት መኖርን የሚጠይቅ እውነት፤ ያጣን ስንመስል ህይወትን ያተረፍንበት ሞኝ ስንባል የእግዚአብሔርን ብልጠት ኢየሱስን በሞኝነ ያገኘን

# ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ ይችላል! ============================= በኮሮና ቫይረስ ከተያዝክ በሕይወትህ # አይተህ # የማታውቀውን አይነት ትኩሳት /ንዳድ/ ይሰማሀል፡፡ ሁሌ የሚሰማህ አይነት ጉንፋን ወይም ራስ ምታት አይምሰልህ፡፡ # ስፖንጅ አፍንጫህ ላይ የተቀረቀረ ይመስል ለመተንፈስ ትቃትታለህ፡፡ ሳንባህን በአየር ለመሙላት በሀይለኛው ትንፋሽህን ስትስብ አየር ያጥርሀል! ያኔ ትፈራለህ! በሀይል ከማሳልህ የተነሳ በድካም አእምሮህን #ልትስት ትደርሳለህ! ባሳልክ ቁጥር ደረትህ፣ እጆችህ፣ ጀርባህ፣ የእጅና እግር ጣቶችህ .... # ነፍስህ እዚያ ጋር ያለ ይመስል በጣም ያሙሃል፡፡ በአፍንጫህ አየር ለማስገባት ስለማትችል ኦክስጂን ይሰጡሀል፡፡ ያ ደግሞ የአፍንጫህ ቱቦዎች እሳት የተለቀቀባቸው ያክል ስቃይ ይለቅብሀል! አሁንም መተንፈስ ካልቻልክ ሌላ ሀኪም ይመጣና ግማሽ ኢንች የሚሆኑ ሁለት # ቱቦዎች በጉሮሮህ በኩል ወደሳንባዎችህ ይሰዳል! ይህን artificial respirator ብለው የሚጠሩት ህክምና ለመተንፈስ የሚረዳህ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በጣም ከማስጠላቱና ከመክበዱ በላይ # መብላትና መጠጣት አትችልም፡፡በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻህን መሆን ስላለብህ #እናትህን ፣ #አባትህን ፣ # ልጆችህን፣ # ሚስትህን፣ # ወንድምና # እህትህን ወይም ጓደኛችህን ማየት አይፈቀድልህም፡፡ ምክንያቱም ሊገልህ ባለው በሽታ እንዳትበክላቸው ነው! በዚህ ስቃይ ውስጥ ብቻህን ከመሆንህ የተነሳ #ትፈራለህ ፣ ታለቅሳለህ ፣ ሊገልህም እንደሚችል ይገባሀል ! ! ! በነገርህ ላይ ልትሞትም ትችላለህ! የምትወዳቸውን እያሰብክ ካለጠያቂ ነፍስ ለማዳን በሚዋከቡ ሀኪሞች ተከበህ ታለቅሳለህ፤ ከትንፋሽህ ጋር ግብ ግብ እየገጠምክ፡፡ ያኔ ነው ከቻልክ እቤትህ ተቀመጥ፣ ያለምክንያት ከቤት አትውጣ፣ እጅህን በተደጋጋሚ ታጠብ፣ ሳኒታይዘርና አልኮሆል ተጠቀም፣ ርቀትህን ጠብቅ እና ማስክ አድርግ የተባልከው ትዝ የሚልህ! እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ፣ እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፡፡ እኔ ለወላጆቼ እጠነቀቃለሁ ብለህ ካሁኑ ንቃ! ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ ይችላል!

ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ እንስራ 6300 የሀገሬ ትንቁ ሀብት ከመሬት በታች የሚገኘው ነዳጅና ማዕድን ሳይሆን ከመሬት በላይ ያሉት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿ አንገት ላይ የሚገኘው አእምሮ ነው ብዬ
ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ እንስራ 6300 የሀገሬ ትንቁ ሀብት ከመሬት በታች የሚገኘው ነዳጅና ማዕድን ሳይሆን ከመሬት በላይ ያሉት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿ አንገት ላይ የሚገኘው አእምሮ ነው ብዬ አምናለው። ለውጥም ከመጣ የሚመጣው አእምሮን እያለማን መሬቷን ከቆፈርን ብቻ ነው። ባልተለውጠ አእምሮ ነዳጅና ዳይመድ ያላት ሀገር ድህነቷን ሳይሆን ወንድም ወንድሙን ገድሎ እርስ በእርሱ የሚባላበት የታሪክ ጠባሳ እንደምታተርፍ አፍሪካዊቷ ኮንጎ ምስክራችን ናት። አእምሮ የተለወጠ ወጣት ግን እራሱን ከዛም ደግሞ ሀገሩን ይቀይራል። የእውነተኛ የለውጥ መነሻ ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ ወንጌል ውስጥ ያለ ለውጥ ነው። አሁን ጊዜው ደርሷል በወንጌል የሀገራችንን ወጣቶች ወደ እውነተኛው ለውጥ በማስተማር የምናመጣበት ከሰይጣን መንግስት ተናጥቀን ለእግዚአብሔር መንግስት ምርኮ አድርገን የምንበዘብዝበት። ሁላችንም አሁን በመጣልን በዚህ መልካም እድል በመጠቀም የመልካም ወጣት የስብዕና ማዕከልን ግንባታን 6300 ብለን ከታች በምስሉ የተጠቀሱትን አማራጮች በመጠቀምና የቻልነውን ያህል ገንዘብ በመላክና ግንባታውን በመገንባት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ እንስራ።

አሜን ማራናታ ዘመሪ ዘላለም ሉቃስ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ  ወዳጆ á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ @marciltv ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

አሜን ማራናታ ዘመሪ ዘላለም ሉቃስ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ  ወዳጆ á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ @marciltv ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

ይቅርታ የልብ መንጻት ነዉ ፡ የከንፈር አዋጅ አይደለም። እግዚአብሔር ሌሎች ስለሰሩብህ በደል ሳይሆን የሚነካው አንተ ስለሰራኸው ትክክል ነው። ስለዚህ እርሱ በሚጠብቅህ ልከኛ ቦታ ተገኝ። የሌሎች ክፋ
ይቅርታ የልብ መንጻት ነዉ ፡ የከንፈር አዋጅ አይደለም። እግዚአብሔር ሌሎች ስለሰሩብህ በደል ሳይሆን የሚነካው አንተ ስለሰራኸው ትክክል ነው። ስለዚህ እርሱ በሚጠብቅህ ልከኛ ቦታ ተገኝ። የሌሎች ክፋት አንተ አንተ ክፉ እንድታደርግ አይፈቅድልህም። #መልካም_ቀን_ሻሎም🙏

#እንዴት_ከብቸኝነት_ስሜት_እንውጣ #ክፍል_2 ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ትላንት እንዳነሳነው "እንዴት ከብቸኝነት እንውጣ " በሚል ርዕሰ ክፍል 2 እነሆ ብቸኘነት /Lon
#እንዴት_ከብቸኝነት_ስሜት_እንውጣ #ክፍል_2 ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ትላንት እንዳነሳነው "እንዴት ከብቸኝነት እንውጣ " በሚል ርዕሰ ክፍል 2 እነሆ ብቸኘነት /Lonliness የሚያመጣዉን የጤና ቀዉስ እንይ, ይህን ታዉቁ ኖርዋል ? ብቸኝነት silent killer በመባል ይታወቃል ፣ ምክንያቱ ደግሞ stress/ጭንቀት አዕምሮ ክፍል ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ስለሚፈጠር ነወ ። ታዲያ ይህ የአዕምሮ ክፍል ሲጎዳ ለstroke እና ሌሎች ተጓዳኝ በሽታዋች ያጋልጣል ። በአብዛኛዉ በብቸኝነት ስሜት ሚጠቁ ሰዋች ያለ ጊዜ ሞትን ያስተናግዳሉ ። ይህሞ ሚሆነዉ ከህሊና ጩኸት ለመዳን suicide /ራስን ለማጥፋት ይገደዳሉ ። ይህ ሚሆነው ብዙ ጊዜ ተስፋ በመቁረጥና የዉስጤ ሚገባው የለም ፣ ሚረዳኘ የለም ከሚል ስሜት ይመነጫል ። ታድያ ለዚህ ነገረር መፍትሄ አለ????? አለለ ማን???? በቀጣይ ክፍል ይጠብቁን ። ለዛሬ አንድ ነገር እንበል መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይመክረናል ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው? የማቴዎስ ወንጌል 6 : 26-27 መልሱን ለናንተ ትተናል ። ክፍል ሶስት ይቀጥላል መልካም ቀን ተመኘን። #ከተመቻችሁ 💚

#እንዴት_ከብቸኝነት_ስሜት_እንውጣ #ክፍል_1 ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ከላይ እንደተገለፀዉ "እንዴት ከብቸኝነት እንውጣ " በሚል ርዕሰ ትንሽ እናውጋ በመጀመሪያ ብቸኘነ
#እንዴት_ከብቸኝነት_ስሜት_እንውጣ #ክፍል_1 ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ከላይ እንደተገለፀዉ "እንዴት ከብቸኝነት እንውጣ " በሚል ርዕሰ ትንሽ እናውጋ በመጀመሪያ ብቸኘነት /Lonliness/solitariness ማለት በአጭሩ ራስን የማግለል ስሜት (isolation) , የባዶነት፣ራስን ከሌሎች አሳንሶ የማየት ስሜት ወዘተ... ተብሎ ሊገለፅ ይችላል ። ይህ የብቸኝነት ስሜት በየትኛውም የእድሜ ክልል ያሉት ሰዋቸ ያጠቃል ። አብዛኞቹ የተደረጉ ጥናቶች ግን የሚያመለክቱት ብዙ ፐርሰንት የሚይዙት ከ 12-28 አመት ባሉ ወጣቶች ነዉ። ብቸኝነት የሚያሳድረዉ ተፅዕኖ ቀላል ሚባል አደለም አንድሰዉ በሰዋች መሀል ተከቦ የብቸኝነት ስሜት ሊሰማው ይችላል አንዳንዱ ደግሞ ሰዉ አጠገቡ በማጣት ወይም የሚወደውን ሰው በሞት ተነጥቆ ብቸኝነት ሊሰማው ይችላል ። ይህ በጣም ሰፊ ገለፃ ሚጠይቅ ጉዳይ ነው ።ታድያ ከዚህ ከብቸኝነት ስሜት እንዴት እንዉጣ? ብቸኝነት የሚያመጣው የጤና ቀውስ ምንድ ነዉ? ባህሪያቶቹስ ምንድናቸዉ ? መፅሀፍ ቅዱስ የሚያስረዳን ምነድነዉ? የሚሉትን በቀጣይ ክፍሎች ምናቀርብ ይሆናል ።...... ለዛሬ አንድ ነገር እንበል በምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ እንሁን ከዛ ሊያድነን የሚወድና ለኛ ግድ የሚለው አባት አለን ። መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል " ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።" ወደ ዕብራውያን 4 : 15 #ስለዚህ የምስራች የኛ ነገር የሚገባዉ አለ #ተስፋ አለ ክፍል ሁለት ይቀጥላል መልካም አዳር ተመኘን ሻሎም🙏። #ከተመቻችሁ 💚

. ቅዱስ ቅዱስ ዘማሪት ሜቲ አበራ እና ዘማሪ ኤባ ዳንኤል NEW AMAZING COVER SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ 〽️ለበለጠ ቤተሰብ https://t.me/marciltv

. ቅዱስ ቅዱስ ዘማሪት ሜቲ አበራ እና ዘማሪ ኤባ ዳንኤል NEW AMAZING COVER SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ 〽️ለበለጠ ቤተሰብ https://t.me/marciltv

. መኖሪያዬ ነህ ዘማሪ ሄኖክ ሀይሉ NEW AMAZING LIVE WORSHIP ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ https://t.me/marciltv

. መኖሪያዬ ነህ ዘማሪ ሄኖክ ሀይሉ NEW AMAZING LIVE WORSHIP ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ https://t.me/marciltv

. አድምጥ ዝምታህን ዘማሪት ሀና ተክሌ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሟር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ https://t.me/marciltv