uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  analitikasi

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 983 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 17 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 838-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 983 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Mart, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -107 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Mart, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 983
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-337 kun
-10730 kun
Postlar arxiv
🔐How To Get Amazon Prime Free Membership ? ●●●●●●●●●●●●● 1, First of All Just Visit This Amazon Page if You Are Non Prime Users Amazon Prime Membership Page 2. Now Click On Login to Join Prime 3. Sign in or Sign up into Your Amazon Account 4. Now Click On “Starts Your 30 Days Free Trail” 5. Fill Out The Details Of Your HDFC or ICICI Debit or Credit Card 6. Completes The Payment & Rs.2 Refundable Charge Will Deduct From Your Account 7. Now You have Successfully Started Amazon 30 Days Free Trail  8. If You Don’t Want to Continue After 30 Days Then You can Delete Your Card Details From Amazon Account  9. Enjoy !! Free Amazon Prime Membership ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

♣️♣️Python Video Courses Collection♣️♣️ ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ 📌Beginner Python https://drive.google.com/drive/folders/1KnfTxxCDurkm1vOty5tBuiNSZAi30014 📌Python Design Patterns https://drive.google.com/drive/folders/1qQF3oqKXsRnYoLwxu2qRKICWF2JlGCAn 📌Mastering Python https://drive.google.com/drive/folders/15lQClcQA2rHOpyo5mMFcigAvT7ucIzsW 📌Python Web Penetration Testing https://drive.google.com/drive/folders/1ye6US-1ki9YjZYRqYQyFFJanlrdqrqrj 📌Python Machine Learning Projects https://drive.google.com/drive/folders/1TH7UCmFv4Y7HdAao0JquVMUKxl8Q7XHh 📌Deep Learning with Python https://drive.google.com/drive/folders/1ORyySQmRn9GRtvvxNNQyABBG9Dcs18gD ┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈ 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

📍List Of Best Premium VPN Apps📍 🔴Latest Updates🔴 ------------------------------------------------------------------------------------ 🔸VPN Master v1.6.1 [Premium Mod] https://uplod.cc/88kgsleqnn5a 🔹Turbo VPN – Unlimited Free VPN v2.2.3 [Ad Free] https://uplod.cc/2ihayz2qsajl 🔸VPN Free - Betternet Hotspot VPN v4.0.1 [Premium] https://uplod.cc/ggv4rm3hwzpc 🔹Hi VPN Pro - Unlimited Proxy & Hotspot v1.1.5.136 [Unlocked] https://uplod.cc/e4frib4dzy6y 🔸Hotspot Shield Elite VPN Proxy & Wi-Fi Security v5.8.4 https://uplod.cc/1391d61l8obt 🔹Psiphon Pro - The Internet Freedom VPN v171 [Subscribed] https://uplod.cc/gbldbwbiw0ac 🔸Zero VPN v4.1.0 [Unlocked] https://uplod.cc/jt7ohbn958nh 🔹Free VPN Unlimited Proxy - Proxy Master v1.6.5 [VIP] https://uplod.cc/mifsoqxglqfl 🔸VPN Proxy - Hotspot Unlimited & Free App VPN v1.0.7 [Mod] https://uplod.cc/83s7mwpgy7f7 🔹Vpn Hosts (full support ipv6 & no root) v1.6.7 [Paid] https://uplod.cc/zvfcpuel1exu 🔸VPN CLIENT PRO V1.00.70 [PAID + PATCHED] https://uplod.cc/p6rx6f7awiq7 🔹Secure VPN - Free VPN Proxy, Best & Fast Shield v1.1.8 [VIP] https://uplod.cc/avo2gbetv0kp 🔸Easy VPN - Free VPN proxy master v1.2.5 [Mod Ad-Free] https://uplod.cc/an9hwcj0guc7 🔹Jailbreak VPN Pro v7.9 [Paid] https://uplod.cc/jvltela8ioc0 🔸TapVPN Free VPN v0.7.86 [Pro] https://uplod.cc/rzw690oeg8ac ------------------------------------------------- #latest_VPN #PREMIUM #UNMUTE_CHANNEL 📌Share to help us📌 📢: @Computer_Android_tricks

🇪🇹 በብዙ የቻናላችን ተከታታዮች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀ።🇪🇹 ✍ ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል። 🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል 🥈 Software በመጠቀም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🇪🇹 @Computer_Android_tricks ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን። 🔘 Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል። እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን። 🔘 ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል። 🔘 🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። 🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል። 🔘 ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል። 🔘 Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል። 🔘 ☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል። 🔘 🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት። ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ። 🔘 GPS መዝጋት . ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል። 🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት። ✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ። ✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል። 🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል። 🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው። 🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም። 👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው። ⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️ •••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ•••••••••• ⬇️ °👉Setting ° ⬇️ °👉data and storage ° ⬇️ °👉automatic media downloaded ° ⬇️ °👉#click *when using Mobile data* ° 🔑🗝🔑 ° 🔰 #Unmark❌ all & #save it ☞ [_]....photos ☞ [_]....voice messages ☞ [_]....videos ☞ [_]....files ☞ [_]....music ☞ [_]....GIFS ✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ♡♡♡♡♡እናመሰግናለን!!♡♡♡♡ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘 @Computer_Android_tricks

Name : DataEye ,5.0 MB ━━━━━━━━━━━━ Version : v2.2.122 latest. ━━━━━━━━━━━━ ✴️: For Andriod Apk ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘 @Computer_Android_tricks

📩 ሰላም ሰላም የቻናላችን ተከታራዮች የ Hack ነገር ለተወሰነ ቀናት ድምፅ ብልጫ አይተን ነው አሁን እኩል እየሄደ ሰለሆነ መወሰን አንችልም። ✍ በዛሬው ፕሮግራማችን እንዴት አድርገን ኢንተርኔት ስንጠቀም ብዙ ብር እንዳይቆጥርብን በSoftware እና በSetting ማስተካከል እንችላለን የሚለውን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ⚠️በድጋሜ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው⚠️

📲የሞባይሎቻችንን አፕሊኬሽኖች እንዴት ለ"PC"💻 መጠቀም እንችላለን!? የሚለወን ለቀናል ስለ internet ብዙ እንዳይቆጥር እንዴት አድርገን በSoftware ማስተካከል እንችላለን የሚለውን ነገ ጠብቁን ዛሬ ያለቀቅንው share እያደረጋችሁ ስላልሆነ ነው። ✍KoPlayer 1.4.1055 is an emulator that runs application android with the APK file extension. In the easy language is the nak run phone applications on PC / Notebook. There are so many emulator software like BlueStact, KoPlayer, Nox, MEmu, Windroy, Droid4X, YouWave etc for your choice. Ko though new but very nice. ✍ኮብሌየር የስልኮቻችንን አፕሊኬሽን ኮምፕዩተሮቻችን ላይ እንድንጠቀም የሚረዳን ሶፍትዌር ሲሆን ተመሳሳይ ተግባር ያላቸው ከላይ የጠቀስናቸው አሉ ነገር ግን የተሻለውን ለቀንላችኋል ሌሎቹን ከፈለጋችሁ እንደተለመደው በinbox ጠይቁን እንልክላችኋለን። ✍ አጠቃቀሙ መጀመርያ ይህን ሶፍትዋር ኮምፕዩተራችን ላይ እንጭነዋለን በመቀጠል ለስልኮቻችን የሚሆነውን የተኛውንም አፕሊኬሽን ደስ ያለንን ኮምፕዩተራችን ላይ ጭነን በኮፕሌየር አማካኝነት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው። 🍷Share🍷Share🍷Share🍷 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘 @Computer_Android_tricks

🕹 KoPlayer 1.4.1055 iso 🔸 Size: 310MB

🇪🇹 ሰላም ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች በሚቀጥለው ብሮግራማችን ብዙ ጊዜ ኢንተርኔት ስንከፍት ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችሁ ሁለት የተለያዩ መፍትሄዎችን ከ አሪፍ አፕሊኬሽን ጋር ከዚህም በተጨማሪ እንዴት አድርገን የስልኮቻችንን አፕሊኬሽን በኮምፕዩትራችን በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ⚠️እንደተለመደው ሁላችሁም የዚህን ቻናል link በተለያዩ ግሩብ እና ቻናል ያላችሁ ደግሞ በቻናላችሁ እንድለቅሉን በትህትና እንጠይቃለን ምክንያቱም እንደሌሎች ቻናል ምንም አይነት የpromotion ስራ link እዚህ ቻናል ላይ ስለማንለቅ ነው ይህ ደግሞ እናንተን በማክበር እና ሁላችሁም share እንደምታደርጉ በመተማመን ነው። ‼️ የቻናላችን link‼️ ➖➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/AAAAAER5h8q7Kvx3GAejjA ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌹 Share በማድረጎ እናመሰግናለን🌹 ------------------------------------------------ 🔘 @Computer_Android_tricks

⚠️አሰልቺ እና አላስፈላጊ የኤስኤምኤስ (sms) መልክት ላስቸገራችሁ ፍቱን መድሃኒት!! ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✏️ እነዚህን መልክቶች ለማስቀረት ትሩ ሜሴንጀር የተሰኘ አፕሊኬሽን የሚያስፈልግ ሲሆን ከጥቅሞቹ መካከል:- 1⃣ Key Features of True Messenger–>You can block a name, block series of number from sending you sms ማንኛውንም ስም እና ቁጥር መልእክት እንዳይልኩ መከልከል ያስችላል 2⃣–>Easily detect spam numbers በቀላሉ ተመሳሳይ የማስታወቂያ ቁጥሮችን ማወቅ ይችላል–>unveils names of numbers not stored in your phone በቀፏችን ላይ ያልመዘገብናቸውን ቁጥሮች ከነስማቸው ያሳየናል ⚠️How to Block all Spam Messages ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመን እንዴት ኤስኤምኤስ መልክቶችን መከልከል እንችላለን? 📌==>Download True Messenger ትሩ ሜሴንጀር አፕሊኬሽን ከዚህ ቻናል ወይም ከ playstore እናወርዳለን 📌==>Install True Messenger አፕሊኬሽኑን ስላካችን ላይ እንጭናለን==>Launch it and it will ask for your number fill your correct number which is in your phone and click Get started. ከዛ እንከፍተው እና ስልክ ቁጥራችንን በማስገባት እንመዘገባለን 📌==>Click Yes to confirm your number ስልክ ቁጥራችን ትክክል መሆኑን እናረጋግጣለን==>Fill your name and your email in the next page, Click Continue. በሚቀጥለው ገፅ ላይ ስማችንን እና ኢሜል አድራሻ መሙላት 📌==>On the Next window select all those message you regard as spam and Click Mark all as spam የሚቀጥለው ዋና ገፅ ላይ አላስፈላጊ የሆኑ የመልእክት ቁጥሮችን እንመርጣለን።ይህን ስናደረግ አፕሊኬሽኑ ከዚ በኅላ የመዘገብናቸው ቁጥሮች መልእክት ሲልኩ ስፓም የሚል ቦታ በማስቀመጥ ከረብሻ ይከለክልልናል ማለት ነው። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛