uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  analitikasi

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 983 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 17 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 838-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 983 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Mart, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -107 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Mart, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 983
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-337 kun
-10730 kun
Postlar arxiv
🇺🇸 DV Form part 2

🇺🇸Dv Form part 1

✅ Dv 2020 መሙላት ለምትፈልጉ @Tech_Zone_Eth ላይ አናግሩኝ። 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 💥 ከማናገራችሁ በፊት ሁለቱን ከታች ያሉትን DV Form መሙላት አለባችሁ ያላገባችሁ part 1 ብቻ ያገባችሁ እና ልጅ ያላችሁ part 1 እና part 2 መሙላት አለባችሁ 💥ሌላ ቦታ ወይም ደግሞ ቀድማችሁ ሞልታችሁ ከሆነ ሁለት ጊዜ DV መሙላት አይቻልም Cancel ነው የሚሆነው ስለዚህ ያልሞላችሁ inbox አናግሩኝ። 💥 ጉርድ ፎቶ background ነጭ የሆነ ተነስታችሁ መላክ አለባችሁ ⚠️ ክፍያ Free ✅መልካም እድል

🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ ================== ✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ። ✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro" ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል። 🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- 🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ 🔸Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን 🔸Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ 🔸Step3: ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡ 🔸Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ 🔸Step5: ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ 🔸Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ 🔸Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ 🔸Step8: “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/ 10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ 🔸Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ 🔸Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። 🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ። 1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ። 2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት 3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል። 4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና 🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ። 5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ 6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት 7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል። 8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን። 9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል። 🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot) 👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ። ✅ Proof 100% ይሰራል። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

🔑 iSee Password Windows Password Recovery Pro v2.6 Key included. Safe and Easy to Reset Administrator and User Passwords on Any Windows without Reformatting/Reinstalling System. 💵 Paid Software

sticker.webp0.36 KB

🔒የኮምፒተራችን ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት እንዴት ዳታችን ሳይጠፋ መክፈት ይቻላል? ✅ለዚህ Tricks 100 likes 👍 ያስፈልገናል።

ሰበር ዜና‼️ የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ይፋ ሆነ ከግንቦት 27-30/2010 ዓ/ም በተሰጠው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ /የ12ኛ ክፍል ፈተና 154,010 ወንዶች እንዲሁም 127,964 ሴቶች በድምሩ 281,974 ተማሪዎች የወሰዱ ሲሆን በሐምሌ 24/2010 ዓ/ም ውጤት ይፋ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲያችን ውጤቱን ከገለጸበት ጊዜ ጀምሮ ለምደባው የሚረዱ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲያካሂድ ቆይቶ ምደባውን በዛሬው ዕለት 25/01/2011 ዓ/ም ከ8 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይደርጋል፡፡ ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ የፊልድ እና የዩንቨርስቲ ምርጫ፣ የዩንቨርስቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የወንዶችና የሴቶችን ምጥጥን ማዕከል ባደረገ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ተጠቃሚዎችን /በማጥባት ላይ የሚገኙ ሴቶችን፣ ዓይነ ስውራንን፣ መስማት የተሳናቸውን፣ አካል ጉዳተኞችን/ በተጨማሪም የጤና እክል ያለባቸው እና ከታወቀ የመንግስት ሆስፒታል የሜዲካል ቦርድ ማረጋገጫ ያቀረቡት ላይ የማጣራት ስራዎችን ካካሄደ በኋላ ተከናውኗል፡፡ በዚሁም መሰራት በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የማለፊያ ነጥቡን አሟልተው ያለፉ 138,283 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ 75,338 የማህበራዊ በድምሩ 213,621 ናቸው፡፡ ከነዚህም መካከል 98,576 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና 51229 የማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 149,805 ተማሪዎች በቅዱስ ጳውሎስ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ባሉት 43 የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በኤጀንሲያችን በ43ቱ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት /ዩንቨርስቲዎች/ ምደባ ይካሄድባቸዋል ተብለው የሚጠበቁት 9,5681 የተፈጥሮ ሳይንስ፣ 51,066 የማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 146,747 ተማሪዎች ይሆናሉ፡፡ ኤጀንሲው ከላይ የተጠቀሱትን የማጣራት ስራዎች በማከናወን ሂደት ውስጥ በመቆየቱ ምክንያት ምደባው ዘገየ በማለት ቅሬታችሁን ስታሰሙ ለነበራችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅን ተማሪዎች #በተመደባችሁባቸው የትምህርት ተቋማት በምትሄዱበት ወቅት የነገዋ ኢትዮጵያ በእናንተ ትከሻ ላይ መሆኗን በመገንዘብ በትምህርታችሁ ላይ ብቻ ትኩረት በመስጠት ውጤታማ በመሆን ለሀገራችን እድገት እና ልማት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታበረክቱ ዘንድ ኤጀንሲችን ከአደራ ጭምር መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡ ተማሪዎች ምደባችሁን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መልካም ዕድል! ምንጭ፦ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

🔆 List of #Ethiopian university 🇪🇹 with their ofifical website 🔆 💠Name Details⤵️⤵️ ✈️Addis Ababa #University www.aau.edu.et ✈️Mekelle #University www.mu.edu.et ✈️Adama science & technology #University www.astu.edu.et ✈️Axum #University www.axu.edu.et ✈️Ambo #University www.ambou.edu.et ✈️Arba Minch #University www.amu.edu.et ✈️Bahir Dar #University www.bdu.edu.et ✈️Debrebirhan #University www.dbu.edu.et ✈️Debremarkos #University www.dmu.edu.et ✈️Dilla #University www.du.edu.et ✈️Gondar #University www.gu.edu.et ✈️Jimma #University www.ju.edu.et ✈️Haramaya #University www.hru.edu.et ✈️Hawassa #University www.hu.edu.et ✈️Wolayita Sodo #University www.wsu.edu.et ✈️Wollega #University www.wu.edu.et ✈️Dire Dawa #University www.ddu.edu.et ✈️Wollo #University www.wou.edu.et ✈️Jigjiga #University www.jgu.edu.et ✈️Meda Welabu #University www.mwu.edu.et ✈️Mizan-Tepi #University www.mtu.edu.et ✈️Semera #University www.su.edu.et ✈️Kotebe #University College www.kuc.edu.et ✈️AA SCI. & TECH #UNIVERSITY www.aastu.edu.et ✈️Adigrat #University www.adu.edu.et ✈️ASOSSA #UNIVERSITY www.asu.edu.et ✈️BULE HORRA #UNIVERSITY www.bhu.edu.et ✈️DEBRETABOR #UNIVERSITY www.dbtu.edu.et ✈️METU #UNIVERSITY www.mtu.edu.et ✈️WACHAMO #UNIVERSITY www.wcu.edu.et ✈️Welketie #UNIVERSITY www.wku.edu.et ✈️Woldiya #University www.wdu.edu.et ✈️Arsi #University www.aru.edu.et ✈️Gambella #University www.gmu.edu.et ✈️Oda Bultum #University www.obu.edu.et 🌐 ዌብሳይቶቹን የጠቆምንበት ምክንያቶች:- 💥የምዝገባ ቀን ለማረጋገጥ 💥ግቢ ዉስጥ አዲስ ነገር ሲካሄድ ለማወቅ 💥Student Portal ያላቸው ከሆነ ዩንቨርስቲዎቹ ቤታችሁ ሆናችሁ እንድትመዘገቡ ይጠቅማችኋል። ©EthioTech ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

sticker.webp0.08 KB

✍ለአዲስ ገቢ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ 💥በጥሞና ይነበብ💥 〰〰〰〰〰 ✅ዩኒቭርሲቲ ትንሿ ኢትዮጵያ እንደ መሆኗ ከሁሉም ብሄር የመጡ ተማሪዎች ስላሉ ከሁሉም ተማረዎች ጋር በመቻቻል ማሳለፍ። ✅ብሄርን መሰረት ያደረገ ማንኛውንም ስድብ ከመሳደብ ተቆጠቡ በዚህ ጉዳይ ላይ ማንኛውም ዩኒቨርሲቲ የማይዳገም እርምጃ ይመወስድ መሆኑን እንገልፃለን። ✅የክፍል አስተማሪዎች(lecturer's) ላይ ቅረታ ብኖራችሁ በተቻላችሁ መጠን በትህትና አናግሯቸው ወይም የኮለጃችሁን አላፊ ያነጋገራቸው ግን በፍፁም ከመከራከር እና እላፊ ከማውራት ተቆጠቡ። ✅እንደ ዩኒቨርሲቲው ብለያይም በተመራቂ ተማሪዎች የምከበሩ በአላት ልኖሩ ይችላሉ ስለሆነም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በዚህ ቀናት ከቻላችሁ ከዶርም አለመዉጣት ከወጣችሁ ግን በሚያጋጥማችሁ ነገር ከተማረዎች ጋር ከመጣላት ይቆጠቡ። ✅በምትኖሩበት ዶርም ወይም ብሎክ ላይ የተማሪዎች ሰላም አደጋ ላይ የምጥል ነገር ካጋጠማችሁ ለብሎክ ተቆጣጣሪ (DORMITARY) ወይም ለተማሪዎች ህብረት ተወካዮች አሳውቁ። ✅ፈተና ስደርስ ብዙ ተማሪዎች ፈተና ተስርቆ ወጣ የምል የውሸት ፕሮፖጋንዳ ስለምያሰራጩ እንደነዝህ አይነት አሉባልታ ከመስማት ተቆጠቡ። ✅በፍፁም መታወቅያ ካርድ ሳትይዙ ከዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ እንዳትወጡ። ✅በፍፁም ከየትኛውም የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች ጋር ከመጣላት ተቆጠቡ። ✅ከዩኒቨርስቲው ረጅስትራር ወይም ከተማሪዎች ህብረት ዉጪ የምለጠፍ ማስታውቂያ ተቀብሎ ከማስተላለፍ ተጠንቀቁ። ✅በተቻላችሁ መጠን የራሳችሁን ንብረት በጥንቃቄ ይጠብቁ። ✅የዩኒቨርስቲውን ሰላም ለማወክ ከምንቀሳቀሱ ተማሪዎች በፍፁም አትተባበሩ ከቻላችሁ ለዩኒቨርስቲው ፀጥታ አስከባሪ አሳውቁ ካልሆነ ለተማሪዎች ህብረት ተወካዮች አሳውቁ። ✅የሕይወታቹ ሙሉ መስመር በእጃቹ ላይ ናት እና ግዜያችሁን ከመቼውም በላይ በአግባቡ ይጠቀሙ። ⚠️ማሳሰቢያ⚠️ 🔸በዩኒቨርስቲው ግቢ ውስጥ የሚነሳው ከዩኒቨርስቲው እዉቅና ያላገኙ ማንኛውም ሰልፍ ወይም ርብሻ የተማሪዎች ሰላም ከማወክ ብሎም የመማር ማስተማር ህደት ከመስተጓጉል ያለፈ ትቅም አለመኖሩን ተገንዝባችሁ ከንደዚህ ድርግቶች ላይ ከመሳተፍ ይቆጠቡ ጥያቅያቹን በሰላማዊ መንገድ እንድትጠይቁ እናሳስባለን። 💥የዩንቨርስቲ ምደባ ልክ እንደለቀቀ በታማኝነት እንደምናደርሳችሁ ቃል እንገባለን። 💥ለሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በማድርስ ይተባበሩን ‼️ ለጓደኞቻችሁ እና ለሌሎችም በግሩፕ እና በቴሌግራም ሚሴንጀር ሼር በማድረግ ለተማሪዎች ያሳውቁ ። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

HOW TO GET FREE USA NUMBER🇺🇸📞 REQUIREMENTS:- 1⃣Computer 2⃣internet 3⃣ Softether and vpngate STEP BY STEP GUIDE. ✅Download softether and vpngate. ✅Extract zip and install. ✅Open ethersoft software on pc. ✅Click VPN Gate relay servers. ✅Scroll down till you find USA server. ✅Double click USA server and use TCP. ✅It will connect to server. It will create an adapter first. If it fails change the USA server. There are many. ✅After it connects. Go to TextNow.com .clear all history first. ✅Click get free US number or click sign up at top right corner. ✅Fill form. Fill Email and password. click sign up. ✅It should ask for Area code to claim USA number( use 233). ✅It will open your text now dashboard and show you your USA number. ✅Use it to sign up for WhatsApp, telegram any phone verification. 🌍ETHERSOFT + VPNGATE DOWNLOAD LINK🌏 ❌NOTE: You must connect VPN gate USA server anytime you want to log in your TextNow and use your number.❌

sticker.webp0.04 KB

📌How To Get Norton Antivirus For Android For Lifetime📌 📌Steps 📌 Goto https://tinyurl.com/nortonlifetimeapp And Download Noton Antivirus For Android 📌 Install And Open It 📌 Use Temp / Real Mail To Create An Account 📌 Enjoy Lifetime Norton Antivirus #stay_tuned #Stay_active 📌Share to help us📌 @Computer_Android_tricks

💵 #Channel_መግዛት_ለምትፈልጉ 💵 ✅ 150k=17000birr ✅ 110k=12000birr ✅ 25k= 3400birr ⚠️ 95% all member are active. ⚡️ fixed price ⚡️ 📩 @Tech_Zone_Eth 📧

sticker.webp0.10 KB