cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢልም ፈላጊ የእውቀት መአድ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?( ፉሲስለት 33 ) 🥀🥀🥀🥀🥀 t.me/Elimifelagi t.me/Elimifelagi

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
262
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቢሩል ዋሊደይን በጣም የምወደው ነሽዳየ ነው በቪዲዩ ክሊፕ ቀርቧል ለወዳጅ በተለይም ለቤተስብ(ለወላጅ) በመጋበዝ እንተዋወስ በዱአችሁ አትርሱኝ!!! https://youtu.be/bP_QfvHhKYA
Hammasini ko'rsatish...
BIRUL WALIDEYN[]ቢሩል ዋሊደይን[] BY MUNSHED ASMAMAW[] BRIGHT PRODUCTION

የሙንሸድ አሰማማው አህመድ ( አሰሚ አማና) አማና የተሰኘ የነሸዳ ቪዲዮ ክሊፕ ተለቋል በዚህ YouTube አድራሻ በመግባት ክሊፑን መመልከት ይችላሉ ለወዳጅ ቤተሰብ ማካፈልን አይዘንጉ Linkun ይክፈቱ 👇https://youtu.be/MLTuJwng0yk
Hammasini ko'rsatish...
Amana, New Amharic Neshida by Asmamaw Ahmed

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

Track 11572874100025.mp36.88 MB
ያኔ በቂያማ መህሉቁ ሲጠራ መዝገቡ ሲከፈት ሁሉም በየተራ በብሄር አትቆምም በቀለም በዘርህ ስራህን አሳምር ጀነት እንዲያስገባህ አላህ በቁርአኑ ነግሮናል ምክንያቱን በጎሳ በቀለም ለያይቶ መፍጠሩን እንድንተዋወቅ ተሳሰበን እንድኖር በዱኒያ ሰፈር በሰላም በፍቅር ምክንያቱን እያወቅን ከቁርአን ማሰረጃ ምን ያሰቸኩለናል ሰውን ለፍረጃ በሆነ ባልሆነው ወንድሙን ሲገፋ በሀይማኖት በዘር በደል ሲያንሰራፋ አንድነትን ፍቅርን በጥላቻ አዙሮ እዝነት መተሳሰብ ወገንታውን ሰብሮ ጦር መማዘዝ ያዘ ወንድሙን ሊወጋ ያልተረዳ ትውልድ የሰለምን ዋጋ ከመልካም ሰራህ ወይሰ ከዘርህ አፈር ሰትለብሰ የሚከተልህ ከመልካም ሰራህ ወይሰ ከዘርህ ለጀነት መግቢያ ሰበቡ ሚሆንህ ያኔ በቂያማ መህሉቁ ሲጠራ መዝገቡ ሲከፈት ሁሉም በየተራ በብሄር አትቆምም በቀለም በዘርህ ስራህን አሳምር ጀነት እንዲያስገባህ ከመካ ውብ ምድር በግፍ ሲሰደዱ መዲና ሲሸሹ መቸ ተዋረዱ አንሷሮች በደስታ በፍቅር ተቀብለው ከቤት ንብረታቸው በደስታ አካፍለው ለሙሀጅሮቹ ፍቅር መገቧቸው ታሪክ የማይሽረው ድንቅ ሆነ ስራቸው ልክ እንደታሪኩ አለም እንደሚያውቀው ዛሬም አብሮነቱን ደግመን እናድምቀው ለነገ በማሰብ ለሰላም እንትጋ ፍጡራን እንዲኖር ሳይፈራ ሳይሰጋ ወንድማማችነት ፍቅራችን ጠንክሮ በጀነት ጥላ ሰር ለመጠራት አብሮ ከመልካም ሰራህ ወይሰ ከዘርህ አፈር ሰትለብሰ የሚከተልህ ከመልካም ሰራህ ወይሰ ከዘርህ ለጀነት መግቢያ ሰበቡ ሚሆንህ እንደማበጠሪያ ጥርስ እኩል መህሉቁ የኔ በልጥ የኔ በልጥ አትተናነቁ ሀዲሱ ነግሮናል ከጥፋት እንውጣ መልካም ስራችን ነው ነጃ የሚያወጣ ዘሩን ተገን አርጎ ከተገዳደለ ሀቢቢ ብለውል ፍፁም ከኛ አይደለ
Hammasini ko'rsatish...
የሙንሸድ አሰማማው አህመድ አዲሰ ነሸዳ ዘርህ ወይሰ ሰራህ ተለቋል በዚህ YouTube አድራሻ በመግባት ክሊፑን መመልከት ይችላሉ ለወዳጅ ቤተሰብ ማካፈልን አይዘንጉ Linkun ይክፈቱ 👇 https://youtu.be/OHPoY_0x8BY
Hammasini ko'rsatish...
New Amharic Neshida 2019 by Asmamaw Ahmed, አዲስ የአማርኛ ነሽዳ ፣ በአስማማው አህምድ ፣ ዘርህ ወይስ ስራህ ፣ 2019

New Amharic Neshida 2019 by Asmamaw Ahmed አዲስ የአማረኛ ነሽዳ በአስማማው አህምድ ዘርህ ወይስ ስራህ 2019

ሱረቱል ካህፍ.mp38.46 MB
• የተከበራችሁ የምርኩዝ ቤተሰቦች በደሴ ከተማ ሊካሄድ ታስቦ የነበረው የምርኩዝ ተጓዥ ዝግጅታችን ከአዘጋጆቹ አቅምና ፍላጎት ውጭ በሆነ ምክንያት በታቀደለት ጊዜ ሳይከናወን መቅረቱ ይታወሳል። ዝግጅቱን ለመታደም ጓግተው ከደሴና አካባቢዋ የመጡ ታዳሚዎችን ፍላጎት መጠበቅ ስለነበረብንና ዝግጅቱም ብዙ የተለፋለት በመሆኑ ጥቅምት 16 ቀን 2012 የሚከናወንበትን አማራጭ ለደሴ ከተማ አስተተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በማቅረብ እንዲፈቀድ ጥረት አድርገን ይሁንታ ማግኘቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ደርሶናል። እኛም በቃላችን መሠረት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀንና በርካታ የመድረኩ ተሳታፊዎች፣ የኪነ–ጥበብ ባለሞያዎችንና የፕሮዳክሽን አባላትን ከሙሉ ግብዓቶቻቸው ጋር ይዘን ለመጓዝ በተነሳንበት በዚህ ወቅት በሃገራችን አንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረው አለመረጋጋትና የመንገዶች መዘጋጋት ሳቢያ ሁኔታዎች እስኪሻሻሉ ድረስ ዝግጅታችንን ለመሰረዝ መገደዳችንን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን። በዚህ አጋጣሚ የመግቢያ ትኬት የገዛችሁ ታዳሚዎች ወደገዛችሁበት ቦታ በማምራት ትኬቱን በመመለስ ክፍያውን መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን። • ምርኩዝ • ህልም–ትጋት–ስኬት!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.