cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya5Амхара6Sport60
Advertising posts
327 736Obunachilar
+32424 soatlar
+3 5107 kunlar
+13 03930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋቾች እና አርአያቸው ፦ ▪️ሊዮኔል ሜሲ - ፓብሎ አይማር ▪️ኤርሊንግ ሃላንድ - ሚቹ ▪️አንቶይን ግሪዝማን - ዴቪድ ቤካም ▪️ክርስቲያኖ ሮናልዶ - ብራዚላዊዉ ሮናልዶ እና ሮናልዲኒሆ ▪️ኪሊያን ምባፔ - ክርስቲያኖ ሮናልዶ ▪️ጁድ ቤሊንግሃም - ዚነዲን ዚዳን እና ስቲቨን ጄራርድ ▪️ኬቪን ዴብሩይን - ማይክል ኦወን ▪️ኔይማር ጁኒየር - ሮቢንሆ ▪️ሮበርት ሌዋንዶውስኪ - ቲዬሪ ሄንሪ
Hammasini ko'rsatish...
ፒኤስጂ በዚህ የውድድር ዘመን ፦ የአሸናፊዎች ዋንጫ 🏆 የፈረንሳይ ሊግ 1 🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ ⏳ ሻምፒዮንስ ሊግ ⏳ ፒኤስጂ አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፉ ነው 👏 SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
ሉዊስ ኤንሪኬ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ያሳካቸው ዋንጫዎች ፦ 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆🏆🏆 ኮፓ ዴል ሬይ 🏆🏆 ላሊጋ 🏆 የስፔን ዋንጫ 🏆 የአሸናፊዎች ዋንጫ 🏆 ሊግ 1 SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
25 አመቱ ኪሊያን ምባፔ ያሸነፋቸው ዋንጫዎቹ ፦ 🏆 የአለም ዋንጫ 🏆 ኔሽስ ሊግ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ሎቻምፒዮና 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ 🏆🏆 የሊግ ዋንጫ 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 9🔥 7 3
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ጄኖዋ ከ ካግላሪ SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
ትላንት የተደረጉ  ጨዋታዎች ውጤት ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በርንማውዝ 3-0 ብራይተን ቶተንሀም 2-3 አርሰናል ኖቲንግሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ካዲዝ 1-1 ማሎርካ ግራናዳ 3-0 ኦሳሱና ቪያሪያል 3-0 ራዮ ቫልካኖ ሪያል ቤቲስ 1-1 ሲቪያ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ኢንተር ሚላን 2-0 ቶሪኖ ቦሎኛ 1-1 ዩዲኔዜ አትላንታ 2-0 ኢምፖሊ ናፖሊ 2-2 ሮማ ፊዮሮንቲና 5-1 ሳሱሎ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስልጋ ሞንችግላድባ 0-0 ዩኒየን በርሊን ሜንዝ 1-1 ኮለን ዳርምስታድ 0-1 ሄደንሂየም 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ሜትዝ 1-2 ሊል ክሌርሞንት 4-1 ሬምስ ሎርየንት 1-2 ቶሉስ ስትራስበርግ 1-3 ኒስ ሬንስ 4-5 ብሬስት ሊዮን 3-2 ሞናኮ ማርሴይ 2-1 ሌንስ
Hammasini ko'rsatish...
ሮድሪ በተከታታይ 𝟳𝟬 ጨዋታዎችን ያለሽንፈት ያጠናቀቀ ሲሆን ይህም በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ለአንድ ተጫዋች ረጅሙን የድል ጉዞዉ ነዉ ። SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
🔥 125👍 24 15🥰 6👏 2😁 2
ኤደርሰን ከጨዋታው በኃላ እጁን በፋሻ ተጠቅልሎ ሲወጣ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል። SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 55😢 31😁 7 5
ኤርሊንግ ሀላንድ ከጨዋታዉ በኃላ ፦ " ወደ ሻወር " SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
😁 82👍 22👏 9 2
ፒኤስጂ የፈረንሳይ ሊግ ኸን ለ 12 ተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። ኤንሪኬ በአዲሱ ቡድኑ ዋንጫ አግኝቷል። SHARE @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
🔥 53👍 23😁 7 3🥰 3👏 2