cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ከአለም🌍ጋላሪ

አስገራሚ፣አስደንጋጭ፣የማይታመኑ፣ድንቃድንቅ፣አሳዛኝ፣ያልተሰሙ፣መዝናኛ እና ለማመን የሚከብዱ አፍአስከፋች እውነታዋችን እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ እርሶ ብቻ እየተገረሙ መረጃዎችን ሼር ያድርጉ። ለ አሳብ አስተያየቶ https://t.me/Itisoverr

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
236
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰርጉን ስክሮ የረሳው ሙሽራው ሙሽሪት ሌላ ባል አግብታ ጠበቀችው:: 😳😳😳😎😎😎 በህንድ ሙሽራው ሠርግ አዳራሽ ዘግይቶ ሲደርስ ሙሽራዋ ሌላ ወንድ አግብታ ጠበቀችው ። ከዘጠኝ ቀን በፊት በህንድ በማሃራሽትራ ቡልድሃና አውራጃ የተከሰተው ነገር ይህ ነው ።የሰርጉ ስነ ስርዓት የሚጀምረው ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ነበር ። እንግዶች አዳራሹን ሞልተው ሙሽሪትም ሙሽራን እየተጠባበቀች ነበር ። ነገር ግን ሙሽራው በቤቱ ከጓደኞቹ ጋር እየጨፈረ ብዙ ስለጠጣ ሰከረ። ሠርጉ ሙሉ በሙሉ የረሳው ይመስልም ነበር። ሁሉም ነገር ለሥነ ሥርዓቱ ተዘጋጅቶ ስለነበር የሙሽራዋ አባት ብዙ ጊዜ አልጠበቁም ። ከዘመዶቹ አንዱን ወጣት ልጁን እንዲያገባ ጠየቁት። ወጣቱም ተስማማ ፤ሰርጉም ተከናወነ። ዋነኛው ሙሽራ ምሽት ሁለት ሰአት ሲመጣ " ዞር በል ልጃችን ሌላ አግብታለች!! " ተባለ ። 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኒኩሌር ጦርነትን የሚቋቋመው የሩሲያ “የምጽአት ቀን” አውሮፕላን ************* “የዓለም ፍጻሜ ይሆናል” በሚባለው የኒኩሌር ጦርነት ወቅት አውሮፕላኑ የፕሬዝዳንት ፑቲን ማዘዣ ሆኖ ያገለግላል። የኒኩሌር የጦር መሳሪያን መቋቋም የሚችለው እና “የምጽአት ቀን” (ዶምስዴይ) የሚል መጠሪያ የተሰጠው የሩሲያ አውሮፕላን። በሩሲያ “ኢሊዩሺን አይ.ኤል-80” የሚል መጠሪያ ያለው አውሮፕላኑ የዓለም ፍጻሜ ሊሆን ይችላል ተብሎ በሚነገርለት የኒኩሌር ጦርነት ወቅት የሩሲያ ፐሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያለምንም ችግር ሀገሪቱን እንዲመሩ ያስችላቸዋል ተብሏል። 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዩክሬናዊቷ ስደተኛ በእንግሊዝ የሚገኙ ጥንዶች በተቀበሏት በ10ኛዉ ቀን ትዳራቸዉን አፋታ ከባልየዉ ጋር አዲስ ጎጆ መሰረቱ የ29 አመቱ ቶኒ ጋርኔት እና አጋሩ ሎርና ከዩክሬን ግጭት ሸሽታ የመጣችዉን ሶፊያ ካርካዲምን ቤታችን ቤትሽ ነዉ ብለዉ ይቀበሏታል፡፡ወደ ቤታቸዉ ከመጣች ከ10 ቀናት በኋላ ግን የጥንዶቹ ደስተኛ የሚመስለው ትዳራቸዉ ፈርሶ ቶኒ ጋርኔት ከስደተኛዋ የ22 ዓመቷ ወጣት ሶፊያ ጋር በመሆን ትዳሩን አፍርሶ ወደ እናቱ ቤት ገብቷል፡፡ ጥንዶቹ በትዳር በቆዩበት በአስር ዓመት ዉስጥ ሁለት ልጆችን ወልደዉ ለመሳም የበቁ ሲሆን ዩክሬናዊቷ ስደተኛ ግን የዚህ ትዳር መደምደሚያ ምክንያት ሆናለች፡፡በምዕራብ ዮርክሻየር ብራድፎርድ የሚኖረውና በጥበቃ ስራ የተሰማራዉ ቶኒ ከዚህች ሴት ፍቅር እንደያዘዉ እና ቀሪ ህይወቱን ከእሷ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል። ቤተሰቡ ሶፊያን የተቀበላት ከጦርነት የሚሸሹ ዩክሬናውያንን ለመርዳት ነበር፡፡ነገር ግን ሶፊያ በዚህ ቤት እግሯ ከረገጠ ቀን ጀምሮ ከሎርና ጋር ጥሩ ግንኙነት አልነበራቸዉም፡፡ የምታወራዉም የምትስቀዉም ከቶኒ ጋር ብቻ ሆነ ፣ ነገሩ ተጣድፎ መጨረሻዉ የዓመታት ትዳር አናጋ፡፡የሶፊያ ወላጆች ለዩክሬናዉያን ስደተኞች መከራ ያመጣች ነሽ ሲሉ በልጃቸዉ ማዘናቸዉን ተናግረዋል፡፡ እንግሊዝ 54ሺ የዩክሬን ስደተኞችን በበጎ ፍቃደኛ እንግሊዛዉያን መኖሪያ ቤት እንደምትቀበል ማሳወቋ የሚታወስ ሲሆን የሶፊያ ታሪክ ግን በሌሎች በጎ አድራጊዎች እና ስደተኞች ላይ ፍርሃት አንግሷል፡፡ 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
ይህን ያውቁ ኖሯል !!!!!!!!!!!!! ዛምቢያ ውስጥ በካሳማ ከተማ የሚኖሩ ባልና ሚስት ለ15 ዓመታት በ3500 የዛምቢያ ኪዋች(ብር) የተከራዩት ቤት የሚስቱ መሆኑን ባል ሲያውቅ ራሱን ስቷል። ባል ሳያውቅ ለ15 ዓመታት የሚስቱን ቤት ተከራይቶ ኖሮ እውነቱን ሲያውቅ ራሱን ሊስት ችሏል።😂 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
በዩጋንዳ አንድ ባል ሚስቱ ለአምስተኛ ጊዜ መንትዮችን መውለዷን ተከትሎ ቤቱን ጥሎ ጠፋ ************************* ሚስቱ በቅርቡ ለአምስተኛ ጊዜ መንትዮችን የወለደችበትን እውነታ መቋቋም ያልቻለው ዩጋንዳዊ ሳሶሎንጎ ቤቱ ለቆ ጠፍቷል። መንታ መውለድን ማቆም አልቻለችም ያለው ባሉ በቅርቡ ዘጠነኛ እና አሥረኛ ልጆች ወደዚህ ዓለም እንዲመጡ አድርጋለች የሚለው ሳሶሎንጎ ዕቃውን ሸክፎ ከቤት ጠፍቷል። “ይህ የተለመደ አይደለም” እሷን እና ልጆቻችንን መንከባከብ እንደማይችል ተናግሯል ። እንደገና መንታ ልጆችን ሳረግዝ፣ ባለቤቴ በጣም ከብዶኛል ብሎ ወደ ቤተሰቦቼ ቤት እንድሄድ ነግሮኛል ስትል ሚስት ተናግራለች። ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ የመጣሁ የቤት ሰራተኛ ለመሆን ነበር፤ እርሱን ካገባው በኃላ ከአንድ ልጅ በላይ መንከባከብ ስለማልችል መንታ እንዳትወልጂ ብሎኝ ነበር ስትል ሚስት ናሎንጎ ግሎሪያ ተናግራለች። እነዚህን ሁሉ ልጆች በመውለዴ አልጸጸትም፣አባታቸው እንደማይወዷቸው አውቃለሁ፤ ነገር ግን ልተዋቸው አልችልም።ፈታኝ ሁኔታዎች ቢኖሩም ልጆቼን በፍጹም አልጥልም። እግዚአብሔር እንደሚሰጥ አውቃለሁ ስትል ግሎሪያ ተናግራለች። ናሎንጎ በአሁኑ ወቅት ከሰባት ልጆቿ ጋር የምትኖር ሲሆን የመጀመሪያዎቹ መንትያዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል።የግሎሪያ ያልተለመደ እርግዝና በሀገሪቱ መነጋገሪያ ሆኗል። 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
በሜክሲኮ በኑዛዜያቸዉ መሰረት ለአንዲት አዛዉንት የወንድ ብልት ሀዉልት በመቃብራቸዉ መደረጉ መነጋገሪያ ሆኗል። በሜክሲኮ ይኖሩ የነበረ አንዲት ቅድመ አያት ካታሪና ኦርዱና ፔሬዝ የተባሉት ለመቃብሬ የሚሰራዉ ሁዉልት ግዙፍ 5 ጫማ ተኩል ቁመት ያለው እና ወደ 270 ኪ.ግ የሚጠጋ የወንድ ልጅ ብልት ይሁን ብለዋል ይናዘዛሉ፡፡ ካታሪና ኦርዱና ፔሬዝ በ99 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ቤተሰቦች የመታሰቢያ ሀውልቱን አቁመዋል፡፡ በኑዛዜያቸዉ መሰረት "ለህይወት የፍቅር አጋራቸዉ ለነበሩት ባለቤታቸዉ እውቅና ለመስጠት" ይህ ሀዉልት መሰራቱን ተናግረዋል። 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደናቂው የመሀመድ ቡያ ቱራይ ሠርግ በውክልና የሴራልዮን ብሄራዊ ቡድን የእግር ኳስ ተጫዋች መሐመድ ቡያ ቱራይ በሠርጉ ላይ መገኘት ባለመቻሉ ወንድሙን በሱ ቦታ እንዲተካው አድርጓል። ቡያ ቱራይ በስዊድን ማልሞ በመፈረሙና አዲሱ ክለቡ በተቻለ ፍጥነት የቡድን ጓደኞቹን እንዲቀላቀል ይጠይቃል። ተጫዋቹ ከቻይና ወደስዊዲን በመዘዋወሩ ነገር ግን ሁለቱም ቦታ መገኘት ባለመቻሉ ወንድም የሱን ቦታ ሞቅ ባለ ድግስ ተክቶለታል ።😂😂😂 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
በቻይና ሲያቅፈኝ የጎን አጥንቴን ሰብሯል ያለችዉ ግለሰብ የስራ ባልደረባዋን ከሰሰች **************************** በቻይና ሁናን ግዛት ዩያንግ ከተማ ነዋሪ የሆነችዉ ግለሰብ በስራ ላይ እያለች አንድ ወንድ የሥራ ባልደረባዋ መጥቶ እቅፍ አድርጎ ሰላምታ ያቀርብላታል፡፡እቅፍ ሲያደርጋት ግን ከፍተኛ ህመም ስለተሰማት ትጮኃለች፡፡ ሰውዬው በጣም አቅፎት የነበረ ሲሆን ከስራ ከወጣች በኋላም ደረቷ ላይ ህመም ይሰማት ይጀምራል፡፡ነገር ግን ወዲያውኑ የህክምና እርዳታ አልፈለገችም ደረቷ ላይ ትንሽ ትኩስ ዘይት በመቀባት እና በምትኩ መተኛትን ትመርጣለች። በጣም ጥብቅ ከሆነው እቅፍ ከአምስት ቀናት በኋላ በደረቱ ላይ ያለው ህመም እየጠነከረ ይሄዳል፡፡ በመጨረሻ ምርመራ ለማድረግ ወደ ሆስፒታል ትሄዳለች፡፡በኤክስሬይ ምርመራ አንድ ሳይሆን ሶስት የተሰበሩ የጎድን አጥንቶች፣ ሁለቱ የጎድን አጥንቷ በቀኝ እና አንድ በግራ በኩል እንዳለ ይረጋገጣል፡፡ በዚህም የተነሳ ከስራ እረፍት ለመዉሰድ ትገደዳለች ፣ይህም ገቢ እንድታጣ እና ለህክምና ሂሳብ ብሎም ለነርሶች አገልግሎት በርካታ ገንዘብ አውጥታለች።በህመሜ ወቅት እንዲረዳኝ ብጠይቀዉም ፍቃደኛ አልነበረም ያለችዉ ግለሰብ ካገገመች በኃላ በስራ ባልደረባዋ ላይ በዩኢያንግ ከተማፍርድ ቤት ክስ በመመስረት ለደረሰባት የገንዘብ ኪሳራ ካሳ ትጠይቃለች፡፡ፍርድ ቤቱ በሥራ ባልደረባው ላይ በአጋጣሚ በማቀፍ የጎድን አጥንቷን በመስበር 10,000 ዩዋን (1,500 ዶላር) ካሳ እንዲከፍላት ትእዛዝ አስተላልፏል። 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ..!!! 15 አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያዊ ተማሪ፡፡ አንደኛ ክፍል ብቻ 15 አመታትትን አሳልፏል፡፡ አብረውት ትምህርት የጀመሩ ተማሪዎች ገሚሶቹ ሃኪም ሌሎቹ ፓይለት መሆናቸውም ተሰምቷል፡፡ ጭራሹኑ የሂሳብ መምህሩ አብራው ትምህርት የጀመረች የክፍል ጓደኛው ናት፡፡ ወላጅ እናቱ እንደምትለው ከ15 አመታት በኋላም ቢሆን ለጆሴፍ ትምህርት ቤት ማርፈድ አይታሰብም ቀድሞ ከክፈል መውጣትም እንዲሁ፡፡ ቢሆንም ግን በየአመቱ መጨረሻ ከተማሪዎች ሁሉ የመጨረሻውን ደረጃ ያመጣል፡፡ የቁመት እድገት ውስንነት ያለበት ጆሴፍ አሁን 20 አመቱን ደፍኗል ነገር ግን 1ኛ ክፍል ነው፡፡ መምህራኑ ጆሴፍን አትፍረዱበት የመርሳት ችግር ስላለበት ነው ይላሉ፡፡ አሁን የተነገረውን ከደቂቃዎች በኋላ ከናካቴው ይረሳዋል ፡፡ ናይጄሪያዊው ጆሴፍ ግን የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አንድ ቀን ሁሉንም አሳካዋለሁ አንደውም #የሃገሪቱ_ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሜንም አሳካለሁ ይላል፡፡ 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
ይህን ያውቁ ኖሯል !!!!!!!!!!!!!!!!! አስገራሚ ዕውነቶች ስለ ሴቶች 1. ሴቶች ከወንዶች ይልቅ በእንቅልፋቸው ይቃዣሉ (ወንዶች ተጠንቀቁ) 2. ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ብቻቸውን ሲሆኑ በፈሳቸው ይዝናናሉ ( ማነሽ! ቴፑን ክፈችው) 3. አንዲት ሴት ከፈለገች 69 ጊዜ መውለድ ትችላለች (አርብቶ አደር) 4. ሴቶች ከወንዶች የበለጠ ብዙ የቀለም ዓይነቶችን መለየት ይችላሉ (ከጌታሁን ሄራሞ አይበልጡም) 5. ረጃጅም ሴቶች በካንሠር የመያዝ ዕድል አላቸው (ሚስቴ የለችበትም) 6. የሴቶች የልብ ምት ከወንዶች ይበልጣል (እንኳን አወቅን) 7. ሴቶች በቀን 20 ሺህ ቃላት ይናገራሉ። በዚህም ከወንዶች በ13 ሺህ ቃላት ይበልጣሉ (የኤሌክትሪክ የልብስ መስፊያ ሲንጀር) 8. በዓለም ያሉት የመጀመሪያ 20ዎቹ ሴት ሃብታሞች ሃብታቸውን ያገኙት ከባሎቻቸው ወይም ከአባቶቻቸው ወርሰው ነው (ምስኪን ወንዶች) 9. ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ፈጥነው ይሰክራሉ። (አንዳንድ ቀዳዳ በርሜሎች ግን አሉ) 10. ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በአንድ ጊዜ ብዙ ሥራ ይሠራሉ (አልቻልናቸውም) 11. የሴት የአንጎል መጠን ከወንድ የአንጎል መጠን በ9% ያንሳል (ደጋግመን ስንናገር የሚሰማን ጠፋ እንጂ) 12. የሴቶች ዓይን በደቂቃ 19 ጊዜ ሲርገበገብ የወንዶች ግን 11 ጊዜ ይርገበገባል (ቀዥቃዦች) 13. ሴቶች ከወንዶች ይበልጥ የማሽተት ችሎታ አላቸው (ባሻዬ! ተጠንቀቅ ሃሳብህንም ቢሆን በማሽተት ያውቁታል) 14. አንዲት ሴት በህይወት ዘመኗ 1.8 ኪሎ ግራም ሊፕስቲክ ትውጣለች (ወንዶች ተጠንቀቁ) 15. ሴቶች በተፈጥሮአቸው ዝቅተኛ የሆነ ድምጽ የመስማት ፀጋ ስለተሰጣቸው ልጆቻቸው ሌላ ክፍል ተኝተው እንኳን ትንፋቸውን የማዳመጥ ችሎታ አላቸው (ክብር ለእናቶች። ባሻዬ! አንተ ግን እየተገላበጥክ አንኮራፋ) 👉#Share
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.