cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry of education®

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
87 971
Obunachilar
+3624 soatlar
+9137 kunlar
+4 58630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ አንብብ📖
ትምህርት ሚንስቴር📚
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk
Hammasini ko'rsatish...
🌍JOIN🌍
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ✅
በፅሁፍ ለማንበብ📃
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Hammasini ko'rsatish...
🌐 J O I N 🌐
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ✅
በፅሁፍ ለማንበብ📃
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላቸው channels join በማለት አናግሩት ያግዛቺዋል::
Hammasini ko'rsatish...
To Canada 🇨🇦
To UK 🇬🇧
To Australia 🇦🇺
👉join👈
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ቀናት ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተጠናቋል፡፡ በክልሉ ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከ170 ሺህ በላይ ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውን ከዚህ ቀደም ያሳወቀው ቢሮው፤ ምን ያህሉ ፈተናው እንደወሰዱ አልገለፀም። በክልሉ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ለፈተናው ምዝገባ አለማድረጋቸው ይታወቃል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ አመት ተመራቂ ተማሪዎች " ከሁለት አመት በፊት Add አድርገን መጨረስ የምንችላቸውን ኮርሶች በዩኒቨርሲቲው ምክንያት ባለመውሰዳችን የመውጫ ፈተና ላይም መቀመጥም ሆነ የመመረቂያ አዳራሽ ውስጥ እንዳንገኝ ዩኒቨርሲቲው ወስኖብናል " በማለት ቅሬታቸውን ለቲክቫህ አቅርበዋል። " ከሁለት አመት በፊት ከ በግዜው በኮቪድ ምክንያት በክረምት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ተማሪዎች ጋር አድ አድርገን መጨረስ እንችል ነበር " ያሉት ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው ከመደበኛ ተማሪዎቹ ጋር መማር አትችሉም የሚል ህግ አውጥቶ እንዳይማሩ እንዳገዳቸው አሳውቀዋል። በክረምት መማር አትችሉም የተባሉት ተማሪዎች በቀጣዩ አመት ነገሮች እንዲመቻች ይደረግላችሁኋል በማለት የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕ/ት ቃል ገብተውላቸው እንደነበር አስረድተዋል። ከዛ በኋላ መስከረም ላይ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕ/ት ሂዱና የትምህርት ክፍላችሁን አናግሩ በማለት መፍትሄ እንዳልሰጧቸው እና በድጋሚ የቀሩትን ኮርሶች በቀጣዩ ክረምት ትወስዳላችሁ ተብሎ ቃል ቢገባላቸውም ቃሉ እንዳልተጠበቀላቸው ተናግረዋል። ይህንን ተከትሎም ኮርሶቹን ባለመጨረሳቸው ለመውጫ ፈተናም መቀመጥ እንዳይችሉ እንደተደረጉ የገለፁት ተማሪዎቹ በተጨማሪም የምረቃ ስነስርዓት ላይ እንዳይገኙ እንደተወሰነ ጠቁመዋል። ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መፈተን እንዳይችሉ ከመደረጋቸው ባሻገር "ቤተሰብ ይመረቃሉ ብሎ ቢጠብቀንም መመረቂያ አዳራሽ ውስጥ እንኳን እንዳንገባ ወስነውብናል" የሚል ቅሬታቸውን በማቅረብ ዩኒቨርሲቲው ይህንን እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል። ቲክቫህ ጉዳዩን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE በተለያየ ምክንያት ዛሬ የተሰጡትን የ Management, Business Administration, Business Management እና Business Management and Entrepreneurship ፈተና ያልወሰዳችሁ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 15 /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ ፈተናው ስለሚሰጥ ወደየተመደባችሁበት ተቋም በመሔድ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ሁሉም ተፈታኞች User Name Password በመያዝ ፈተናው ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት የፈተና ጣቢያ መገኘት እንዳለባችሁ ተገልጿል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
178,000 ተማሪዎች የዘንድሮውን የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ዛሬ መሰጠት ጀምሯል፡፡ ሀገር አቀፍ ፈተናው በዛሬው ዕለት በማኔጅመንት፣ ጂኦሎጂ እና ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት ተማሪዎች በመስጠት ተጀምሯል። ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች በኦንላይን የሚሰጠው ፈተናው፤ እስከ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም ይቀጥላል፡፡ ከመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ አዲስና በድጋሜ ለፈተና የሚቀመጡ 178,000 ተማሪዎች በጠቅላላ እንደሚፈተኑ ትምህርት ሚኒስቴር ገልል። ተፈታኞቹ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠውን የመጨረሻውን መንፈቅ ዓመት ፈተና የወሰዱና የሚሰጡ ትምህርቶችንም ያጠናቀቁ ናቸው። #MoE @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.