cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

New songs አዳዲስ መዝሙሮች

አዲስ ዝማሬን እንዘምር ለመዳኒታችን ክብር...... በቻናላችን አዳዲስ መዝሙሮች፣ ስብከቶችን፣ስነፅሁፎች፣Live worships Admin ለማናገር @son_of_king YouTube https://bit.ly/3kHDFp9 Fb https://bit.ly/35KNvjT Instagram https://bit.ly/2TCUVQr TikTok https://bit.ly/2TE1x0U Twitter.com/adadisemezemur

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
34 579Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+117 kunlar
+22530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Hammasini ko'rsatish...
.            ደስ የሚለኝ ዘማሪ ደረጄ ማሴቦ|Live Worship ⌚️10:58 ደቂቃ | 💾 46.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
3
.            ደስ የሚለኝ ዘማሪ ደረጄ ማሴቦ|Live Worship ⌚️10:58 ደቂቃ | 💾 10.2 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
4👍 1
.            መጥቻለሁ ዘማሪ በረከት ተዘራ|Live Worship ⌚️18:47 ደቂቃ | 💾 70.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
2
.            መጥቻለሁ ዘማሪ በረከት ተዘራ|Live Worship ⌚️18:47 ደቂቃ | 💾 17.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
11👍 1
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Hammasini ko'rsatish...
.           መስቀልህ ስር ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ |Amazing Song ⌚️4:47 ደቂቃ | 💾 4.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓ የመዝሙር ግጥም ለማግኘት ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
21👍 8
.      ማዕበሉን አልፌዋለው ዘማሪ ቢኒያም መኮንን|Studio Live ⌚️8:42 ደቂቃ | 💾 39.8 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
11👍 3
.      ማዕበሉን አልፌዋለው ዘማሪ ቢኒያም መኮንን|Studio Live ⌚️8:42 ደቂቃ | 💾 8.1 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Hammasini ko'rsatish...
11👍 6
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Hammasini ko'rsatish...
👏 10👍 8 4