cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian Business Daily

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
30 527
Obunachilar
+624 soatlar
+627 kunlar
+33230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

New Startups Might Expect More Cash Last year, investors allocated a lot of resources to help their current portfolio startups keep afloat in the challenging economic environment. This year, we noticed that they are likely to be more devoted to emerging startups and new ventures. Investors stay positive about the transformative potential of AI and are willing to consider new investments in this field. Sixty-one percent of institutional investors believe AI's opportunity is greater than its risk. AI has the capacity to revolutionize various industries and drive economic growth, which makes AI-focused startups golden geese. But non-AI companies also have investment opportunities. Such sectors as business and financial services, IT overall and healthcare also rank high in investors' portfolios and will likely continue to attract significant investments. Source: Venture capital @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
Ethiopia’s Digital Leap Towards Economic Modernization and E-Governance The power of digital transformation in the African context is set to take center stage at GITEX Africa 2024, the continent’s largest tech and startup exhibition taking place from 29-31 May in Marrakech, Morocco. Attended by delegates from all sectors within Africa’s technology ecosystem, GITEX Africa presents countless opportunities to share insights into Africa’s tech future and showcase groundbreaking digital solutions that are emerging from countries on the continent. In Ethiopia, modernizing its economy and enhancing governance are two areas in which the country is making significant strides, supported by several government initiatives aimed at expanding access to digital services and promoting e-governance. Read More Source: Capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 8👎 1 1🙏 1
በአዲስ አበባ ከተማ የወጣው የመሬት ሊዝ  ጨረታ ተራዘመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ  ፤ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ በሌሎችም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም ከሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ሲከናወን ቆይቷል። ነገር ግን የጨረታ ሰነድ ሽያጩ ከ28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 09/09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት መራዘሙ ተነግሯል። ተጫራቾች ፦ - የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ፣ - ሲፒኦ፣ - የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣ - ሰነዱን ለመግዛት በቴሌ ብር የከፈሉበት ስሊፕ - ሌሎች መያያዝ ያለባቸዉ እና በተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን በመጨመር የጨረታ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ግንቦት 09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለም ሆቴል አከባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ላይ በሚገኘው የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ተብሏል። ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 12/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ 9 የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከተማ አስተደዳር አዳራሽ  እንደሚከፈት ተገልጿል። የጨረታው ዝርዝር Source: tikvahethiopia @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 2👎 1🔥 1🙏 1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ፣ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
10🙏 4👍 1🔥 1
ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ ጆርጅ አዉሱን አዲሱ ስራ አስኪያጅ በማድረግ መሾሙን አስታዉቋል በኢትዮጵያ ላለፉት ስምንት ዓመታት እንደ ላይፍቦይ ፣ ኦሞ እና ክኖር የመሳሰሉ የግልና የጋራ ንፅህና መጠበቂያዎች እንዲሁም በምግብ ነክ ምርቶቹ የሚታወቀው አለም አቀፉ ዩኒሊቨር ድርጅት ጆርጅ አዉሱ አንሳህን ስራ አስኪያጅ አድርጎ ሾሙን ገልጿል። መቀመጫውን በእግሊዝ ሀገር ያደገዉ ድርጅቱ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ ባለፉት ዓመታት አለም አቀፍ መለያ ያላቸዉን ምርቶች እያመረት እንደሚገኝ ይታወቃል ። Source: Capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2👏 2
ተጨማሪ የመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰነደመዋለንዋይ ገበያው ላይ ይዘረዘራሉ። ከቅርብ ጊዜያት በፊት ይፋ እንደሆነውም መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን አሥር በመቶ ድርሻ ለሕዝብ እንደሚሸጥ ገልጾ ነበር፡፡ ምን ያህል መጠናቸው እንደሆነ ውሳኔ ላይ ባይደረስም ሌሎች አምስት የልማት ድርጅቶች ድርሻዎቻቸው በገበያው ላይ እንዲሸጡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ መወሰኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ አብዱረህማን ዒድ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ድርሻቸው ለሽያጭ የሚቀርበው የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (አባትሎአድ)፣ የኢትዮጵያ መድኅን ድርጅት፣ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፣ የትምህርት ማምረቻና ማሠራጫ ድርጅትና የኢትዮጵያ የቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ሲሆኑ፣ አምስቱ ተጨማሪ የልማት ድርጅቶች፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመሆን ስድስት ድርጅቶች ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ላይ ድርሻቸውን ይሸጣሉ፡፡ Source: StockMarket @Ethipianbusinessdaiy
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 3🙏 2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን የማስተዳደር ኃላፊነት ተቀበለ። በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ስራ የማስኬድ ተግባርን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይ ላይት ሆቴል ተቋሙ በኩል እንዲወጣ ዛሬ የስምምነት ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። ስምምነቱ በቅርቡ የተመረቁትን ሃላላ ኬላ ሎጅ፣ ጨበራ ጩርጩራ የዝሆን ዳና ሎጅ እና ወንጪ ኢኮ ሎጅ እንዲሁም በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የጎርጎራ ፕሮጀክትንም ያካትታል። "ቀጣይ የስራ ማስኬድ እና ማስተዳደር ተግባሩ ለብሔራዊ ሰንደቅ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሃላፊነት መሰጠቱም የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ከማስቻሉም ባለፈ ለአለምአቀፍ የቱሪዝም መዳረሻነት ትውውቅ ከፍ ያለ ዕድል ይፈጥራል።" ሲል የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስታውቋል። Source: TikvahethMagazine @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👏 16👍 6 5😁 2🔥 1
Addis Ababa Taps Private Sector For Water Reliefs Addis Ababa is looking underground for solutions to its water crisis. The City is allowing private companies to extract groundwater, but with strict regulations to prevent overuse and contamination. Experts warn of the dangers of unregulated extraction and emphasize the need for strong enforcement. Read More Source: Addis Fortune @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 9🤔 3 2
ህብረት ባንክ ህብር ማስተር ካርድ የተሰኘ አገልግሎት አስተዋወቀ። ባንኩ ከማስተር ካርድ ጋር በጋራ በመሆን ነው አገልግሎቱን ያስተዋወቀው። ባንኩ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች የአለም ሀገራት የሚኖራቸውን ግብይት ምቹ በሆነ ሁኔታ እንዲያከናውኑ የሚያስችል አገልግሎት አስተዋውቋል። አገልግሎቱ የአለም አቀፍ የካርድ አገልግሎት ሲሆን፣ደንበኞች ወደ ውጪ ሀገራት ጉዞ ሲያደርጉ በቀላሉ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት እና በሌሎች ሀገራት በሚኖራቸው ቆይታ ወቅት በማስተር ካርድ አማካኝነት አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸው ነው ተብሏል። ካርዱን ወደ ክፍያ ማሽኖች በማስገባት ወይም በማስጠጋት ብቻ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል እንደሆነ ነው የተገለጸው። የህብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ እንደተናገሩት በህብረት ባንክ ውስጥ አጋርነትና ቴክኖሎጂ የእለት ተእለት ተግባራችን ብቻ ሳይሆን የባንኩ የስኬት ጉዞ የሚያግዝ ነው ብለዋል። የማስተር ካርድ ምስራቅ አፍሪካና የህንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ሲኒየር ምክትል ፕሬዝዳንት ሻህርያር አሊ ከህብረት ባንክ ጋር የተደረገው ትብብር በኢትዮጵያ ብቻም ሳይሆን በመላው አፍሪካ የፋይናንስ አካታችነትና ዲጅታላይዜሽን ዕውን ለማድረግ ያለንን ቁርጠኘነት ማሳያ ነው ብለዋል። አገልግሎቱ ከክፍያ አማራጭነቱ ባሻገርም ኢትዮጵያዊያን በአለም አቀፍ ገበያ በቀላሉና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መሳተፍ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል። source: Ethio Fm 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 2🔥 2
" ... ኢትዮጵያ ጎረቤታችን ናት፤ ከእነሱ ጋር ቢዝነስ መስራት እንፈልጋለን " - ሰኢድ ሀሰን አቡዱለሂ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች / #UAE / ንብረት የሆነው ዱባይ ወርልድ ኩባንያ የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለስልጣናት ማቀዳቸው ተሰምቷል። ለዚህ የወደብ አጠቃቀምና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ስምምነት በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ መካከል መፈረም አለበት። ስምምነቱ በሚቀጥሉት 60 ቀናት ሊፈረም እንደሚችል የሶማሌላንድ የወደቦች አስተዳደር አሳውቋል። Read More Source: tikvahethiopia @Ethiopianbusinessdaily
Hammasini ko'rsatish...
👍 9🔥 1👏 1