cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
63 105
Obunachilar
-5724 soatlar
-2557 kunlar
+9330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
1 1699Loading...
02
Media files
9231Loading...
03
Alive in Christ Devotional 🗓ቀን ሁለት    ቲቶ 3:5 “ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤” Titus 3:5 “Not by works of righteousness which we have done, but according to his mercy he saved us, by the washing of regeneration, and renewing of the Holy Ghost;”   የንባብ ክፍል 👉Holy Saturday - Read Matthew 27:57-66, reflecting on Jesus' burial and the waiting period before His resurrection. #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ ➥ Bdu_Fellowship
2 6020Loading...
04
ፍፁም አላፈረም 🥹😔 የኔ ኢ የ ሱ ስ 😊😍 ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️ @christian_mezmur⭐
3 3258Loading...
05
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም ❤️ የኔ ኢየሱስ 🥰😊 #ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል ✝️ @christian_mezmur⭐
4 77910Loading...
06
Alive in Christ Devotional 🗓ቀን አንድ    ቆላስይስ 1፥19-20 “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”   Colossians 1:20 “And, having made peace through the blood of his cross, by him to reconcile all things unto himself; by him, I say, whether they be things in earth, or things in heaven.” የንባብ ክፍል 👉Good Friday - Read John 19:16-30, focusing on Jesus' crucifixion and death. #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ ➥ Bdu_Fellowship
4 8942Loading...
07
Media files
9 01113Loading...
08
Media files
9 96819Loading...
09
Media files
8 31210Loading...
10
የመለኮቱ ሙላት የተሰኘው የቆላስይስ መጽሐፍ ትምህርት Seifu Zerihun  በሚለው የ YouTube ቻናል ተለቋል።እንድታዳምጡ እና ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ። https://youtu.be/8xbJXQwBVF8?si=Rh7XHwae0jPIUx-5 https://youtu.be/WATnH6bST_4?si=wHXlbI14wTLDMMm5
7 7542Loading...
11
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
9 46511Loading...
12
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
9 9312Loading...
13
Media files
10 77039Loading...
14
Media files
10 0769Loading...
15
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አምተኛ ሳምንት ጥናታችን  ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ። ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል።
9 6751Loading...
16
አስራ አምስተኛ ሳምንት ጥናት #PDF ➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖርባችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን። 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
11 13315Loading...
17
Media files
15 45556Loading...
18
Media files
13 51717Loading...
19
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
15 1626Loading...
20
📣💬💬💬💬💬💬🎁 ከርዕስ ውጪ ደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በነፃ 🤩 ምዝገባው ሊያልቅ የቀረው ሶስት ቀን ብቻ ነው 😱 ጉብኝቱ የሚያካትተው ☄️አምስት ቀን ☄️ፓስፖርት ያለው ከመረጡት የራስ ሰው ጋር ☄️ሆቴል እና አየርቲኬት በነፃ ☄️መመዝገቢያ በነፃ 👀ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም ለአሸናፊነት የበለጠ እድል ይሰጣል ሊንኩን በመጫን Apply የሚለውን በመንካት የሚያስፈልገውን የጥያቄ ፎርም ከሞላቹ በውሃላ በApril 30 ማለትም ከሁለት ሳምንት በኋላ መመረጣቹን ወይ አለመመረጣቹን በኢሜላቹ ያሳውቋቹሃል! መልካም እድል ? 🟡 https://koreainvitesu.com/en/ @christian_mezmur✅
14 31766Loading...
21
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናታችን  ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ። ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል። 💐💐💐💐 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
13 0981Loading...
22
⭐️በአውስትራሊያ በቀጥታ ስርጭት የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ጳጳስን ጨምሮ አራት ሰዎች በስለት ተወጉ፡፡ በጩቤ ከተወጉት መካከል የአሶራውያን ኦርቶዶክስ ጳጳስ ብጹዕ ቢሾፕ ማር ማሪ ይገኙበታል፡፡ በዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ በጎ እረኛ ቤተክርስቲያን ድንገተኛ ሁከት ከተከሰተ በኋላ ውጥረት ነግሷል ተብሏል፡፡ ክስተቱ የተፈጸመው በምዕራብ ሲድኒ ዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ሲል Anadolu Agency ዘግቧል። የጥቃቱ ዝርዝር ሁኔታ እስካሁን አልተረጋገጠም ያለው ፖሊስ ነገር ግን ብቻውን እንደፈፀመ የሚታመንበት ወንጀለኛ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ይገኛል ሲል አስታውቋል። (ቪዲዮው ስለሚረብሽ አልተያያዘም) ©THIQAH
16 19530Loading...
23
እንፀልይ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን ? ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል። በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ  ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ?  ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ?  ሄዶ መዋጋት ? መፀለይ መፀለይ መፀለይ ! ስለ ሃገራችን እንፀልይ ስለ እስራኤል እንፀልይ ስለ አፍሪካ እንፀልይ ስለ አለም እንፀልይ
19 72456Loading...
24
እንፀልይ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን ? ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል። በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ? ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ? ሄዶ መዋጋት ? መፀለይ መፀለይ መፀለይ ! ስለ ሃገራችን እንፀልይ ስለ እስራኤል እንፀልይ ስለ አፍሪካ እንፀልይ ስለ አለም እንፀልይ
10Loading...
25
Media files
17 90917Loading...
26
ጥያቄዎች ያላችሁ Live ላይ መጠየቅ ይቻላል Comment ስር
10Loading...
27
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
20 5918Loading...
28
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
10Loading...
29
Media files
19 093173Loading...
30
Media files
17 66238Loading...
31
" የኃይማኖት አከርካሪ ከሕይወቴ የተሰበረው በክርስቶስ ጻድቅ መሆኔን ያወኩ ቀን ነው" ሰይፉ ዘሪሁን ተለቋል እንድትሰሙት እጋብዛለሁ። https://youtu.be/kjkDNQ8tq6I?si=q4cbAmAVz7Xfunr7 ተለቋል
19 22412Loading...
08:08
Video unavailableShow in Telegram
5👍 2🔥 1
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
Alive in Christ Devotional 🗓ቀን ሁለት    ቲቶ 3:5
“ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤”
Titus 3:5
“Not by works of righteousness which we have done, but according to his mercy he saved us, by the washing of regeneration, and renewing of the Holy Ghost;”
  የንባብ ክፍል 👉Holy Saturday - Read Matthew 27:57-66, reflecting on Jesus' burial and the waiting period before His resurrection. #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ ➥ Bdu_Fellowship
Hammasini ko'rsatish...
11👍 5
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ፍፁም አላፈረም 🥹😔 የኔ ኢ የ ሱ ስ 😊😍
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️
@christian_mezmur
Hammasini ko'rsatish...
28👍 7🔥 5🙏 4👏 3
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም ❤️ የኔ ኢየሱስ 🥰😊 #ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል ✝️ @christian_mezmur
Hammasini ko'rsatish...
175🔥 9👏 5🙏 5👍 4
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
Photo unavailableShow in Telegram
Alive in Christ Devotional 🗓ቀን አንድ    ቆላስይስ 1፥19-20
“እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
  Colossians 1:20
“And, having made peace through the blood of his cross, by him to reconcile all things unto himself; by him, I say, whether they be things in earth, or things in heaven.”
የንባብ ክፍል 👉Good Friday - Read John 19:16-30, focusing on Jesus' crucifixion and death. #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ ➥ Bdu_Fellowship
Hammasini ko'rsatish...
👍 15 2
15👍 5🙏 3
14👍 12🙏 2
06:44
Video unavailableShow in Telegram
👍 6 5😱 1
የመለኮቱ ሙላት የተሰኘው የቆላስይስ መጽሐፍ ትምህርት Seifu Zerihun  በሚለው የ YouTube ቻናል ተለቋል።እንድታዳምጡ እና ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ። https://youtu.be/8xbJXQwBVF8?si=Rh7XHwae0jPIUx-5 https://youtu.be/WATnH6bST_4?si=wHXlbI14wTLDMMm5
Hammasini ko'rsatish...
የመለኮት ሙላት || ክፍል -2 || የቆላስይስ መጽሐፍ ጥናት በሰይፉ ዘሪሁን

የቆላስይስ መጽሐፍ ጥናት በሰይፉ ዘሪሁን 2024

2