cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Eyuel Five star and doors

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
364
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና መግቢያ በሮች Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው (Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። ለበለጠ መረጃ 0924349772
Hammasini ko'rsatish...
Door
ከግብ ጋር የተራራቁት ሊቨርፑሎች ! የአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ሊቨርፑሎች በ 2021 የውድድር ዓመት በሜዳቸው አንፊልድ ባደረጓቸው 139 ሙከራዎች ሶስቱን ብቻ ወደ ግብነት መቀየር ችለዋል ።
Hammasini ko'rsatish...
ክሪስ ስሞሊንግ የዝርፊያ ጥቃት ተፈፀመበት ! የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ እና በአሁን ሰዓት በጣልያኑ ሮማ ክለብ በ መሐል ተከላካይነት እየተጫወተ የሚገኘው ክሪስ ስሞሊንግ ዛሬ ረፋድ ላይ በተጣቁ ዘራፊዎች በመኖሪያ ቤቱ ዝርፊያ እንደተፈፀመበት ተገልጿል ።
Hammasini ko'rsatish...
ፒኤስጂ እና ቼልሲ ወደ ቀጣዪ ዙር አለፉ ! • የፈረንሳዩ ሀያል ፒኤስጂ በቀድሞው ተጫዋቻቸው ቹፖ ሞቲንግ ግብ በሜዳቸው ቢሸነፉም ወደ ቀጣዪ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። • ፒኤስጂ በቀጣይ ከ ማንችስተር ሲቲ እና ዶርትመንድ አሸናፊ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።
Hammasini ko'rsatish...
ሎስ ብላንኮዎቹ ኤል ክላሲኮን በድል ተወጥተዋል ! ሪያል ማድሪድ በ ኤል ክላሲኮው ባርሴሎናን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል ። • ቤንዜማ በላሊጋው አስራ ዘጠነኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።
Hammasini ko'rsatish...
😂 3
ተጠባቂ የአውሮፓ ሊግ መርሐ ግብር ! 8:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ሊድስ ዩናይትድ 11:00 ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ 1:30 ክሪስታል ፓላስ ከ ቼልሲ 4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና
Hammasini ko'rsatish...
😂 1
የሻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ! በዚህ ሳምንት የተካሄዱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ተከትሎ የሪያል ማድሪዱ ብራዚላዊው የመስመር ተጫዋች ቪንሰስ ጁኒየር የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል ።
Hammasini ko'rsatish...