ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
Kanalga Telegram’da o‘tish
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Ko'proq ko'rsatish1 721
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
-1630 kunlar
Postlar arxiv
Our own gitem sitem is at Zoya representing poetry
Come and join us!
📅 :- January 21st
📍 :- Greek club
🕔 :- 5pm
እዚህም ግጥምን ወክለናል ፤ ተገኙ ተዝናኑ !
#zoyaaddis #linkupaddis #gitemsitem
@rophnan 's
My Generation concert in collaboration with Gitem Sitem brought you Expression II
Music, live painting, open mic, selected performances and the anticipated poetry slam contest
A poetry fest where we will be crowning a My Gen poetry slam champion
Entrance: 100 Birr only
የሮፍናን የኔ ትውልድ ኮንሰርት ከግጥም ሲጥም ጋር በመሆን የከሰተላችሁ 'ምድር ቅንን. . . ' የተሰኘው ለሁለተኛ ጊዜ የምናቀርበው መሰናዶ ጥር 3 ከቀኑ 10:30 እስከ ምሽት 2:00 ሰዓት ቦሌ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው ሽፍታ
ሙዚቃ፣ ዳሰሳ፣ ክፍት መድረክ፣ የተመረጡ ገጣሚያንና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የግጥም ግጥሚያ
መግቢያ:- 100 ብር ብቻ
#Rophnan #IIIVIIX #MyGen #universalmusic #poetrylovers #poetry #artinaddis #heransyoga #poetic_saturdays #expression #poetryslam #slam #slampoetry #openmic #music #gitemsitem
Repost from Event Addis Media
ያገር ወንድ የለውም!
የገጣሚ ማኀቶት አበባው "ያገር ወንድ የለውም" የግጥም መጽሐፍ ላይ ከገጣሚው ጋር መጽሐፍ የማስፈረሚያና መጽሐፍ የማንበቢያ ዝግጅት የፊታችን ታህሳስ 23 2015 ዓ. ም በሳበኝ ይካሄዳል።
ዝግጅቱ የሚካሄደው ከ8:00 ጀምሮ ሲሆን መግቢያው በነጻ ነው ተብሏል።
አድራሻ :ቦሌ አትላስ መንገድ ሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት
https://t.me/EventAddis1
https://t.me/EventAddis1
ያገር ወንድ የለውም!
የገጣሚ ማኀቶት አበባው "ያገር ወንድ የለውም" የግጥም መጽሐፍ ላይ ከገጣሚው ጋር መጽሐፍ የማስፈረሚያና መጽሐፍ የማንበቢያ ዝግጅት የፊታችን ታህሳስ 23 2015 ዓ. ም በሳበኝ ይካሄዳል።
ዝግጅቱ የሚካሄደው ከ8:00 ጀምሮ ሲሆን መግቢያው በነጻ ነው ተብሏል።
አድራሻ :ቦሌ አትላስ መንገድ ሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት
https://t.me/EventAddis1
https://t.me/EventAddis1
Here comes another round. This Thursday at Atmosphere.
It's time to bring those papers full of poetry you have hidden out to light. Gitim Sitem is ready to hold the candles for you and your amazing talents. Come perform at the last open mic of the year at Atmosphere.
Let's change the atmosphere as usual :)
ከልባችን በኪነ ጥበብ(በንባብ) ፣በታሪክና ባህል ዙሪያ የተሰናዱ ሀገራዊ ቀለም ያላቸውን ሥራዎች ለአምስት ዓመት ሠርተናል። እነሆ በፍቅርና በክብር ሰብስክራይብ በማድረግ ሲወዳጁን ፤ በእጅዎና በደጅዎ ላይ ድግሳችንን ይዘን ሁልጊዜም አለን። ወዳጅ ጓደኛዎን ይጋብዙ።
Repost from LinkUp Addis
Tibeb Festival back for the 6th round with the theme "lasting change", started 22 December 2022. It consists of 6 events four of which will be open to the public. As part of the festival there will be an art and music festival where creatives will be performing their works today starting from 2:00PM at the official post office. Gitem Sitem will also be facilitating an Open Mic.
For more updates of events happening within the city head to:
https://linkupaddis.com/explore
@linkupaddis
Repost from Tibeb Be Adebabay-TBA
Tibeb is back!
The annual #tibebbeadebabay is back. This year's theme is "Lasting Change" focusing on #sustainability.
#Tibeb2022 will host six sessions, four of which will be #physicalsessions in different part of the #city.
#TibebBeAdebabay brings a range of physical, digital, and hybrid cultural and # creative experiences featuring the works of #artists, #creatives & #curators from different walks of life.
This year’s experience aims to support cultural networks within #Ethiopia, facilitate knowledge sharing and build the capacities of creative professionals.
#tibeb2022 #tibebbeadebabay #tibebonline #tba #art #music #poetry #fashion #visualarts #game #workshop #discuss #outdoor #indoor #ethiopostoffice #goethe #atmosphere #theurbancenter #guarogrill #addisababa #Ethiopia
የሚሰማዉ ሙዚቃ፣ የሚሰማው ግጥም
የሚሰማዉ ክራር የሚሰማዉ ሁሉም
ታሽጎ ሳይላክ ፖስታ ቤት እንገኝ!
በአሁኗ ቅዳሜ ጥበብ በ አደባባይ 2022 በጉጉት የሚጠበቀዉን የግጥም እና የሙዚቃ ዝግጅት አቀናብሮ ከግጥም ሲጥም ጋር በፖስታ ቤት መጥተዋል።
የተዘጋጁ አቅራቢዎች ከተወዳጁ የግጥም ሲጥም የክፍት መድረክ ጋር ከዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተከፍቶ ይጠብቃችኋል።
ኑ! ጥበብን በአደባባይ ግለጡ÷ በክፍት መድረክ ዉስጣችሁን አፍስሱ ከተዘጋጁላችሁ አቅራቢዎች ተካፈሉ!
Can you hear the music? Can you hear the poems? Can you hear them both?
You know what that means! It has arrived.
Tibeb Be Adebabay 2022 is here with a beautiful event jammed with music and poetry this Saturday at Ethiopost (PostaBet).
The program starts at 2pm, a lot of performers have already started tuning their voices to present for you. Do you also want to take part? You know it. Gitim Sitem's famous open mic is already ready for you.
Come spread your music at Tibeb Be Adebabay 2022, flow your words at the open mics and share a voice with the performers.
ጡሩንባዉ ተነፍቷል
እነሆኝ የ 2022 መዝግያ የሆነዉ የክፍት መድረካችን በደጅ ነዉ።
የሽፍታዉ ግጥም ሲጥም ለሁላችንም በሮቿን ከፍታ በመጠበቅ ላይ ናት
ከምሽቱ አስራሁለት(12) ሰዓት ላይ በስፍራዉ የተገኙትን ብቻ እንመዘግባለን÷ ልክ ተኩል ሲል ማቅረብ ይጀምራሉ።
ኑና ተንፍሱ ÷ ኑ አጣጥሙ!
It is the sound of the rings of December marking the end of an era and the beggining of a new.
The closing of 2022's open mic has now arrived.
Opening its gates is Gitem Sitem at shifta with an open mic for a circle of fun and poetry
Sign up starts at 6pm and performers will bless the mic starting from 6:30pm.
Come and breath, come and witness.
ግጥም ሲጥም በሳበኝ
አራተኛው የመጽሐፍ ማንበብያ እና ማስፈረሚያ መሰናዶ መላኩ ደምሴን ገላና ገላ ከተሰኘችው መጽሐፉ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።
ኑ መጽሐፍ እናንብ እያበቡ ያሉ የዛሬ ጀግኖችን እያበረታን ለታሪክ የሚቀመጥ ፊርማቸውን አግኝተን፣ ግጥማቸውን ከሌሎችም ከራሳቸውም አንደበት አጣጥመን እና ማስታወሻ ፎቶ ተነስተን በብዙ የምናተርፍበት ማለፊያ ጊዜ እናሳልፍ።
Melaku Demise will be with us for the fourth book signing and reading event on November 26 at Sabegn
We will be reading from his debut book titled 'Gelana Gela' , get his signature and share so much more
#Melaku_Demise #gitemsitem #Sabegn #Akwaba #poetry #book #booksigning #booksigningevent #bookreading #HibreQal
Here we go again!
Another epic night of creativity, vulnerability, sensitivity, poetic expressions and so much more!
Come through and witness
Join us and express yourselves
ለልጆች ማበርከት የምንችላቸው ዕልፍ ነገሮች አሉን - ደስታውም መልሶ ለእኛው ነው !
የፊታችን እሁድ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በስለእናት የህጻናት ማሳደጊያ ብንገናኝ ግጥምን ከቡና ጋር ታጣጥማላችሁ፣ የተቋሙን ስራዎች ትረዳላችሁ፣ ስራችሁን ማቅረብ የምትፈልጉም ክፍት መድረክ ታገኛላችሁ እንዲሁም ከልጆች ጋር ትጫወታላችሁ።
ተቋሙ ለሚያሳድጋቸው ልጆች የሚጠቅሙ ቁሶችን እንድትለግሱ የምንማጸን ሲሆን እዚህ ዝግጅት ላይ ተገኝቶ ልጆቹ ሰው እንዳይርባቸው ማድረግም እንደልገሳ ይቆጠራል።
ኑ ቡና ጠጡ
ኑ ግጥም ቅመሱ
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት!"
Zer Taye [Mallo] at Expression, a My Generation event we organized
@rophnan
#Rophnan #|||V||X #Universalmusic #waliabeer #MYGEN #poetry #slampoetry #artinaddis
https://www.instagram.com/reel/CkqDGpNoYqO/?igshid=MDJmNzVkMjY=
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
