cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ Cyber📡መረጃ

📌 ከኛጋር በብዛትም ሆነ በፍሬ ለመግዛት አድራሻ :- ቁጥር ⓵ በአዲስአበባ :- መርካቶ ይርጋሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ የመጀመሪያዉ ሽንሽን ቁጥር ⓶ ጎንደር አዘዞ :- ዳኒ ዲሽ ከአዲሱ የገባያ ማዕከል ዝቅ ብሎ #ይደውሉልን 0910 793939

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya3 363Til belgilanmaganKino35 188
Reklama postlari
2 502
Obunachilar
-324 soatlar
-167 kunlar
-5530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
🔰 UPDATE የሆነው ETHIOPIA TV MOD APP 👉 VPN ያጥፉ ሲጠቀሙ 👉 REGISTER አያድርጉ ካደረጉም SUBSCRIPTION CANCELLED ያድርጉ 👉 REGISTER ካደረጉ ወድያው SUBSCRIPTION ውስጥ ስለሚያስገባቹ ባታረጉ ይመረጣል
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
    በ📡Yahsat 52.5°E ላይ የ📟ፍሪኴንሲ ለውጥ ያረጉ ሀገርኛ ቻናሎች....         📺tigray TV     📺TMH -TIGRAI Midian hous      📺ATV- ASENA tv     📺DW TV     📺OMN     📺Dedebit tv     📺HBS    📡ያህሳት ወይም 📺TV_varzish ላላቹ   በዚህ 👇 በአዲስ 📟TP             ✅12150             ✅V             ✅27500     በሪሞታቹ ብቻ Scan በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
CANAL 7°E (Eutelsat ) + AMOS 4 °W + NILESAT 7°W
Hammasini ko'rsatish...
በቅርቡ ለFuncam እና Forever server የወጡትን Softwareኦች Update ካደረግን በኋላ አዲስ የተካተተውን አዲስ Feature ላስረዳችሁ። ለFuncam Server - 15 ቁጥር ለForeverSE እና Forever - 40 ቁጥር ላይ እንደሆነ Serverኦቹ Connect  ሚያረጉት ይታወቃል። አንዳንድ ጊዜ Connect አላረግም ሲለን ግን በእነዚህ ቁጥሮችም ላይ Connect ማድረግ እንችላለን። Forever pro እና Forever - 39 ቁጥር Forever SE - 14 ቁጥር Funcam Server -  09 ቁጥር  ላይ እንደአማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ። @dansat2
Hammasini ko'rsatish...
👌አሪፍ_መረጃ ✨ለForever እና ✨Funcam ሰርቨር ተጠቃሚዎች እና እነዚህን ሰርቨሮች ማስጠቀም የሚችሉ ሪሲቨሮች ሏሏቹ  ምርጡን የVIP ሰርቨር መሞከር ነፃ የ3 ቀን ስጦታ ሰተዋል!!      ⚠️እናንተም ማንኛውም ወጪ ከማውጣታቹ በፊት ሞክራቹት ብትወስኑ መልካም ነው እንላለን!!!     👇ምን ምን አዲስ ነገሮች አሉት?👇    📡NILESAT 7W ላይ ያሉትን    የ📺 BEIN SPORT ቻናሎች ይከፍታል!👌🤩    📡EUTELSAT 36E ላይ ያለውን የDSTV ቻናሎች ይከፍታል!!!🙆‍♂🤩🤩🤩   በተጨማሪም 📡ARABSAT 26E ላይ ያሉትንም የ📺BEIN SPORT ቻናሎችንም  ይከፍታል!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Gshare Plus SERVER እምቢ ላላችሁ ቆሟል። በራሱ ጊዜ ስለሚመለስ በትግስት ተጠባበቁ።
Hammasini ko'rsatish...