ቁርአን አብረን እናክትም እንሀፍዝ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ቁርአንን ቅሩ እርሱ በእለተ ቂያማ ለባለቤቶቹ አማላጅ ሆኖ ይመጣል የአላህ መልክተኛ ﷺ🍂 ሼር☞ https://t.me/joinchat/AAAAAEMTsZzLC9Kkoonjtg ☞ https://t.me/Kedi_hifz_alQuran
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
3 721
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '24
Avgust '240
0 kanalda
Iyul '24
+4
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '24
+6
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+14
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+17
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+20
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+14
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '230
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '230
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '230
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '230
0 kanalda
Get PRO
Avgust '230
0 kanalda
Get PRO
Iyul '230
0 kanalda
Get PRO
Iyun '230
0 kanalda
Get PRO
May '230
0 kanalda
Get PRO
Aprel '230
0 kanalda
Get PRO
Mart '230
0 kanalda
Get PRO
Fevral '230
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '220
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '220
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+1
0 kanalda
Get PRO
Avgust '220
0 kanalda
Get PRO
Iyul '220
0 kanalda
Get PRO
Iyun '220
0 kanalda
Get PRO
May '220
0 kanalda
Get PRO
Aprel '220
0 kanalda
Get PRO
Mart '220
0 kanalda
Get PRO
Fevral '220
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '220
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '210
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+6
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+13
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+13
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+9
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+9
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+6
0 kanalda
Get PRO
May '21
+11
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+11
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+4
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+4
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+12
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+9 875
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 06 Avgust | 0 | |||
| 05 Avgust | 0 | |||
| 04 Avgust | 0 | |||
| 03 Avgust | 0 | |||
| 02 Avgust | 0 | |||
| 01 Avgust | 0 |
Kanal postlari
እስከ አሁን ያላያቹት ወላሂ አምልጧቹሃል።
#ከአሊፍ_ጀማሪ የሆናቹ የአረብኛ ፊደላት
መማሪያ ቦት ነው። አሁኑኑ በመግባት አረብኛ ፊደላትን በቀላሉ ተማሩ።
👇👇👇👇👇👇👇
@Arabic_letter_bot
@Arabic_letter_bot
@Arabic_letter_bot
@Arabic_letter_bot
@Arabic_letter_bot
| 2 | 🌴💡የብርሀን መንገድ አህለል ኸይር ጀመዓ💡🌴
💎ጠሪቀተል ኑር አህለል
ኸይር ጀመዓ💡
اسلام عليكم وراحمةالله وبركاته🌹
አላህ ሱብሃነ ወተአላ በተከበረ ቃሉ ሱረቱል ሙልክ ላይ ህይወትንና ሞትን ለምን አላማ እንደፈጠረ እንዲ በማለት ይነግረናል፦
الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ 🍂
ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡🍃
አላህ ጥራት ይገባውና በብዙ የቁርአን አንቀፅ ለመልካም ስራ እንድንሽቀዳደምና ሰዎችንም በመልካም እንድናዝና ከክፉ እንድንከለክል ይገስፀናል፤ ለናሙና ይሆነን ዘንድ ሱረቱል አስር ላይ አላህ ምን እንዳለን እንመልከት፦
إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ 🍂
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡🍃
እነማን ሲቀሩ⁉️
وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ 🍂
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡🍃
ኢማሙ ሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ በፍጡሩ ላይ ከዚች ምእራፍ ውጭ ሌላ ማስረጃ ባያወርድ ኖሮ በርግጥም ትበቃቸው ነበር፡፡"
#እኛም ይህን የአላህ ቃል በመደገፍ አላህም ከመልካም ሰሪዎችና በእውነትም አደራ ከሚባባሉት ያደርገን ዘንድ እየተማፀንን የአላህ መልካም ፍቃድ ከሆነ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ጠቃሚና ዘላቂነት ያለው የበጎ አድራጎት ፕሮጀክት ነድፈናል በዚህ ስራም ላይ ሁላችንም ባላን አቅም እንሳተፍ ዘንድ እንሆ ብለናል።
አላህ ሱብሃነ ወተአላ መልካም ስራ ትንሽ ነው ብለን እንዳንንቅ እንዲህ ይለናል፦
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ 🍂
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡🍃
#የመልካም ነገር ትንሽ የለውም ይሉናል ረሱል ﷺ
🍂ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው?🍃አል-ቁርአን
❇️ኢንሻአላህ የዚህን ፕሮጀግት አላማ እንደሚከተለው እንዘረዝራለን፦
⭕️አላማችን፦
✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው።
✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለየቲሞች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው።
✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው።
✅4ኛ ከሀገር ውጭ ላሉ እህትና ወንድሞች ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ መስራት የሚፈልጉትን የስራ መስክ እና ቦታ በማህበራችን ባሉ ብቁ ባለሙያወች ጥናት እና በሚሠማሩበት የስራ ዘርፍ ስልጠና መስጠት እና ለሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ የቤት ኢንተርናል ዲዛይን እና ሙሉ መሳሪያወችን ያመቻቻል
ይህ ድርጅት ለየቲሞች ለአቅመደካሞችና በሀገር ውጭ እህትና ወንድሞች ትልቅ እገዛ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው ።
✅5 የአዕምሮ መታወክ ለገጠማቸውና ሌሎች ተዛማጅ ችግሮችን ለመቅረፍ የህይወት ክህሎት ስልጠናወችን እንሰጣለን ።
እንደ አጠቃላይ አላማችን ማህበረሰባችን ሁል ግዜ እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ሳይሆን ዘለቄታ ባለው መልኩ ራሱን ችሎችሎ የወደፊት ህይወቱን የሚያስተካክል ማህበረሰብ መፍጠር ነው። በቅርብ ቀናቶች በተለያዩ ቦታወች ቅርንጫፋችንን እያሰፋን ተደራሽ ለማድረግና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችን እያጠናቀቅን ነው :: ይህን ለማስቻል የሁላችንንም ርብርብ ይፈልጋልና በዚህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ የተቋሙ አንዱ አካል ሆነው የአኼራዎ ስንቅ የሚያስቀምጡበትን እድል እንካችሁ እንላለን።
ኢንሻአላህ በአጭሩ ይሄን ይመስላል አላማችን ለበለጠ መረጃ በዚህ ሊንክ ጆይን በማለት መጠይቅ ይችላሉ።
📲አድራሻችን📱
📱በቴሌግራም፦ https://t.me/joinchat/I7qI_tb1Kz84ZGY0
📱በዋትሳፕ፦ https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU | 2 437 |
| 3 | https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU | 601 |
| 4 | https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU | 584 |
| 5 | ይህን መልእክት አዳምጡት
አሠላሙ ዐለይኩም ውራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
እህታችሁን ኸዲጃ ኢብራሂምን መርዳት ለምትፈልጉ እነዚህን ቁጥሮች በመጠቀም የቻላችሁትን አግዟት:: አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን::
ሥም እና ንግድ ባንክ
Kedija ebrahim
1000319943106
ሥልክ ቁጥር
0940473000
ዒማራት በባንክ መላክ ለማትችሉ ሻርጃ ፣ አጅማን ፣ ዱባይ ያላችሁ ብቻ ።
ይችን እህታችንን አናግሩ
👇👇👇👇👇
https://t.me/Mahbubo
በካርድ ደግሞ አናግሩ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Medi_bint_baba
ወደ ግሩፕ መቀላቀል የምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Helping_Kedijah | 2 390 |
| 6 | "Once you turn your attention, dear children of Islam."
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
There is a big project that needs the support of all of you. We ask you to leave your mark on it. ️ ️
💢 # The_image_of_the_world:
1: To facilitate the transformation of orphans and poor beyond food and drink.
✅ 2nd place is to give job courses to the poor and orphans and to organize them.
✅ The third is to provide electricity to Muslim communities and mosques in rural areas; To bring light into every home as much as possible.
"the path of light "
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
For more information and to become a member
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql | 1 199 |
| 7 | 🚫አንዴ ትኩረታችሁን ውድ የኢስላም ልጆች🚫
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
የሁላችሁንም ድጋፍ የሚጠይቅ አንድ ትልቅ ፕሮጀክት አለ በሱ ላይ አሻራችሁን ታሳርፉ ዘንድ እንጠይቃችኃለን።‼️
💢#የዚህ_ስራ_ዋና_አላማው :
✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው።
✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለየቲሞች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው።
✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው።
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
⭕️ለበለጠ መረጃ እና አባል ለመሆን 👇
https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql | 1 034 |
| 8 | https://youtu.be/jFAdQC4P2gI | 3 154 |
| 9 | https://youtu.be/kxOrVteeqH8 | 2 968 |
| 10 | https://youtu.be/xRBGfQADjro | 3 585 |
| 11 | Al Eman Islaamic tube share subsikirabe gudhaa barasuma wayye Islaamaa irraa argituu
https://m.youtube.com/channel/UCM2x0K6cfTlmj0YuElctbKw | 3 761 |
| 12 | https://youtu.be/vwuTestA_1w | 2 952 |
| 13 | https://youtu.be/c4C4IDehW2I | 2 548 |
| 14 | https://youtu.be/GVjh-y8rjD4 | 2 779 |
| 15 | https://youtu.be/V4Fl8o3kDd0 | 2 772 |
| 16 | https://youtu.be/GotMXiuVO-s | 2 908 |
| 17 | https://youtu.be/Fq2eOcPbTbw | 4 004 |
| 18 | https://youtu.be/PctbPn9tMDU | 4 217 |
| 19 | https://youtu.be/csOPpr_7MD0 | 3 730 |
| 20 | https://youtu.be/NiaIfMsTPxM | 4 135 |
