uz
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Kanalga Telegram’da o‘tish

Impossible is possible with learning & reading.

Ko'proq ko'rsatish
904
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-1530 kun
Postlar arxiv
📚 Communicative English Skill II 📚 Chapter Two 📚 Speculation about the Future of Science. 📚 Grammar - Future Tenses. 🎯 እሺ በዛሬው ትምህርታችን የምናየው የ ወደፊት ድርጊቶችን(future actions) ለመግለፅ የምንጠቀማቸው የ tense አይነቶች እነማን እንደሆኑ እና አገልግሎታቸው ምን እንደሆነ እንማራለን። 🎯 ታዲያ የወደፊት ድርጊቶችን(future actions) ለመግለፅ የምንጠቀማቸው ቴንሶች እነማን ናቸው🤔❓ አገልግሎታቸውስ ምንድን ነው🤔❓ከታች የተዘረዘሩት ቴንሶች በሙሉ የወደፊት ድርጊቶችን ለመግለፅ የምንጠቀማቸው ናቸው። 👉 Present Continuous Tense.(Present Progressive Tense). 👉 Simple Present Tense. 👉 Simple Future Tense.(will and going to) 👉 Future Continuous Tense. 👉 Future Perfect Tense. 👉 Future Perfect Continuous Tense. 🙌 እነዚህ በሙሉ ከላይ የተዘረዘሩት ቴንሶች የወደፊት ድርጊትን(future action) ለመግለፅ የሚያገለግሉ ናቸው። ታዲያ ምንም እንኳን ሁሉም የወደፊት ድርጊትን ቢገልፁልንም አገልግሎታቸው የተለያየ ነው። እኛም በዋናነት አገልግሎታቸውን የምናይ ይሆናል። 🎯 ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉንም ቴንሶች አንማራቸውም። በ Communicative English Skill II ሞጁል መሰረት የምንማረው Present Continuous Tense , Simple Present Tense , Simple Future Tense(will and going to) እነዚህን ሶስቱን ብቻ ነው የምንማረው። 🎯 ካሁን በፊት ስለ ቴንስ ካለን ዕውቀት እና መረዳት አንፃር ታዲያ ብዙዎቻችን በውስጣችን አንድ ጥያቄ ሊፈጠርብን ይችላል🤔❓ያ ጥያቄ ምንድን ነው🤔❓ እንዴት Present Continuous Tense እና Simple Present Tense የወደፊት ድርጊትን(Future action) ለመግለፅ እንጠቀምባቸዋለን🤔❓ Simple Present Tense እና Present Continuous Tense እኮ ስለ present አይደል እንዴ የሚያወሩት እንዴት ለ future action እንጠቀማቸዋለን🤔❓ የሚል ጥያቄ በውስጣችሁ ሊመላለስ ይችላል😁። ይህ ጥያቄ የሚመነጨው በጣም በርካታ ተማሪዎች ቴንሶችን በአግባቡ ካለመረዳታችን የተነሳ ነው። ብዙ ተማሪዎችም ስላጋጠሙኝ ነው። እንግዲህ የ A+ ቤተሰቦች አጥንት ለመቆርጠም የተዘጋጃችሁ ሁኑ። አሁን ወደ ትምህርቱ እንሒድ። 📚 Present Continuous Tense 🔸Affirmative form I + am + V-ing. You/we/they + are + v-ing. He/she/it + is + v-ing. 🔹Negative form I + am not + v-ing. You/we/they+ aren't + v-ing He/she/it + isn't + v-ing. 🔵 Question form Am + I + v-ing? Are + you/we/they + v-ing? Is + he/she/it + v-ing? 👆 እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ፎርሞቹ ናቸው። ለማስታወስ ያክል ነው። በዋናነት የምንማረው አገልግሎቶቹን(usages) ነው የምንማረው። ፈተናም የምትፈተኑት አገልግሎቱን ስለሆነ። 📚 Usages 🎯 እንግዲህ ሁላችንም እንደምናውቀው Present Continuous Tense ከ 3 በላይ አገልግሎቶች አሉት። ነገር ግን በዚህ ኮርስ በዚህ ቻፕተር የምናየው አንዱን አገልግሎት ነው እርሱም የወደፊት ድርጊትን ለመግለፅ የምንጠቀምበትን አገልግሎት ነው የምንማረው። ተወዳጆች ሆይ በጣም ትኩረት ሰጥታችሁ አንብቡት❗️እሺ እንመልከተው አገልግሎቱን። ✅ Present Continuous Tense is used to describe plans and arrangements in the future. 🎯 ከ Present Continuous Tense ጥቅሞች መካከል አንዱ ወደ ፊት(future) ሊደረጉ ሊከናወኑ እቅድ የወጣላቸውን ወይም program የተያዘላቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ ነው። 🎯 ወደ ፊት ለማድረግ ያቀድናቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ ማለትም 👉ቀጣይ አመት 👉 የዛሬ ወር 👉2022 ላይ 👉ነገ 👉መስከረም ላይ ወዘት ልናደርጋቸው ያቀድናቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ፡ Present Continuous Tense ን እንጠቀማለን ማለት ነው። 😻ስለዚህ ከዚህ ምን ተረዳችሁ❓Present Continuous Tense ዕቅድ የወጣላቸውን ወይም በሌላ አባባል program የተያዘላቸውን የወደፊት ድርጊቶችን(planned future actions) ለመግለፅ ያገለግላል ማለት ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት😎 🌹Example 1 🎯 ለምሳሌ ነገ ልብስ አጥባለሁ ብለህ ዕቅድ ካወጣህ ወይም program ከያዝክ ነገ ለማድረግ ዕቅድ ያወጣህለትን ወይም program የያዝክለትን ድርጊት(ልብስ ማጠብ) በ Present Continuous Tense ትገልፀዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ 📚 I am washing my clothes tomorrow. 🎯ታድያ እዚጋ tomorrow እኮ future ን አይደል እንዴ የሚገልፀው Simple Future Tense(will) ን ነው እንጅ መጠቀም ያለብን እንዴት Present Continuous Tense ን እንጠቀማለን🤔❓ የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። 🎯 ጥሩ ጥያቄ ነው። ነገር ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደፊት ልናደርጋቸው ያሰብናቸውን ድርጊቶች ዕቅድ ወይም program ካወጣንላቸው እነዚህ ዕቅድ የወጣላቸው ድርጊቶች በ present continuous Tense ነው እንጂ የሚገለፁት በ Simple Future Tense አይደለም። ልዩነቱን ተመልከቱ👇 ☑️ I am washing my clothes tomorrow.(ነገ ልብስ ለማጠብ አቅጃለሁ፡ ስለዚህ ማጠቤ sure ነው።) ☑️I will wash my clothes tomorrow.( ነገ ልብስ ላጥብ እችላለሁ፡ ግን ዕቅድ ስላላወጣሁለት ላላጥብም እችላለሁ።) 🌹 Example 2 🎯 ለምሳሌ ቀጣይ ሳምንት የዳንኤል ልደት ነው። ታዲያ ዳንኤል ሳምንት ልደቱን ለማክበር ዕቅድ ይዟል ዕቅድ አለው። ከወዲሁ አንዳንድ ዝግጅቶችንም እያደረገ ነው። ታዲያ ይህ ሳምንት የሚከናወነውን ድርጊት(ልደቱን ማክበር) ዕቅድ ስለተያዘለት በ Present Continuous Tense ይገለፃል ማለት ነው። ስለዚህ😎 😇 Daniel is celebrating his birth day next week. 🎖📖🎖 📚 JOIN :@GTutorialclass

📚 Communicative English Skill II. 📚 Unit 2 - Speculation about the Future of Science. 📚 Grammar- Future Tenses 🙌 ተወዳጆች ሆይ እንዴት ናችሁ😘❓በ ትናንትናው ትምህርታችን ስለ present continuous or present progressive tense ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ስለ simple future tense እንማራሩን። እየተከታተላችሁን እየገባችሁ ነው ግን😢❓ካልገባችሁ ንገሩኝ🙏። እሺ ወደ ትምህርቱ እንሒድ ፈተናም እየደረሰ ነው መሰል። 📚 Simple Future Tense 🗳Affirmative form Subject + will + verb-1 📭Negative form subject + will not + verb-1 📮Question form Will + you + verb-1? 🙌 እሺ አሁን ደግሞ ወደ አገልግሎቱ(usage) ነው የምንሔደው። እንደሚታወቀው simple future tense በርካታ አገልግሎቶች ነው ያሉት። ነገር ግን ሞጁላችሁ ላይ ያሉትን ብቻ እንማራለን። Come on everybody come on💪💪💪💪💪💪💪:: እሺ እንማር😢 🎁Usage 📚 1) to talk about the future. 🎯 የ simple future tense አንዱ ጥቅም ወደ ፊት ሊከናወኑ ስለሚችሉ ወይም ሊከናወኑ ስላሉ ድርጊቶች ለማውራት ወይም ለመግለፅ simple future ን እንጠቀማለን። ነገርግን ወደፊት ሊከናወኑ ስላሉት ድርጊቶች ዕቅድ ወይም program ከታቀደላቸው ግን simple future ን ሳይሆን የምንጠቀመው፡ 'Going to' ን ወይም present continuous ን ነው የምንጠቀመው። ⚽️ ለምሳሌ ነገ ኳስ ለመጫወት ካሰብክ ማለትም ግዴታ እጫወታለሁ ብለህ program ካልያዝክ፡ 🏟 I will play football tomorrow. 📚 2) to make predictions. 🎯 ወደፊት ሊከሰት ይችላል÷ ሊደረግ ይችላል ÷ ሊሆን ይችላል÷ ወይም ደግሞ ላይከሰት÷ ላይደረግ ÷ ላይሆን ይችላል ብለን ያሰብናቸውን ድርጊቶች ለመግለፅ። በአጭር ቃል ፡ ትንቢት ለመናገር simple future ን እንጠቀማለን ማለት ነው። 🎯 ታዲያ ወደፊት ይህ ነገር ይከናወናል ወይም አይከናወናም ብለን ስንተነበይ ምንም አይነት ማስረጃ ከሌለን ነው simple future ን የምንጠቀመው። ነገር ግን predict ስናደርግ የሆነ ማስረጃ ወይም ፍንጭ ተጠቅመን ከሆነ ግን Going to ን ነው የምንጠቀመው። ስለ going to በቀጣይ ክላስ እንማረዋለን። 🌹 Example 1 🌎 በ 2050 ሰዎች በባህር ውስጥ ይኖራሉ ብለን ብንተነብይ፡ 👨‍👨‍👧‍👧 In the year 2050, people will live under the sea. 🌹 Example 2 የቁንጅና ውድድሩን መቅደስ ናት የምታሸንፈው ብለህ ብትነብይ፡ 🌝 Mekdes will win the beauty contest. 🙌 ታዲያ እዚጋ ትንበያችንን ለማሳመር I think... will and I don't think....will የሚሉትን ቃላት መጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ😎 ✅ In the year 2050, I think people will live under the sea. ✅ I think Mekdes will win the beauty contest. 🎯 I don't think....will ን የምንጠቀመው negative ለሆነ ነገር ነው። ለምሳሌ ✅ I don't think Mekdes will win the beauty contest.(መቅደስ የቁንጅና ውድድሩን የምታሸንፍ አይመስለኝም።) 🙏 ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር👇 I don't think Mekdes will not the beauty contest. አይባልም። Double Negative መጠቀም አይቻልም። 📚3) to make promise. 🎯 እንድህ አደርጋለሁ ወይም እንድህ አላደርግም ብለን ቃል የምንገባውን ድርጊት ለመግለፅ። 🌹 Example 1 🎯 ምሳሌ ጓደኛህ ና አንተ ብቻ የምታውቁት ሚስጢር፡ ቢኖር ና አንተ ለጓደኛህ ሚስጥሩን ለማንም እንደማትናገር ቃል ለመግባት ብትፈልግ፡ simple future ን ትጠቀማለህ ማለት ነው። 🙊 I will not tell the secret to anyone. እዚጋ ታድያ፡ will not አጥሮ ሲፃፍ won't ይሆናል። ስለዚህ 🙊I won't tell the secret to anyone. ማለት እንችላለን። 🌹 Example 2 😎 በዚህ በሁለተኛው ሴሚስተር 3.8 አመጣለሁ ብለህ ለ ፍቅረኛህ/ለፍቅረኛሽ ቃል ብትገባ/ብትገቢ በ simple future ትገልፁታላችሁ ማለት ነው። 🙏 I will score 3.8 in this semester. አቦ ውዶቼ ያድርግላችሁ😊😘። 📚 5) used for decisions in that moment or used for instant decesions. 🎯 በዛው ቅፅበት ላይ ወደፊት ለማድረግ የወሰነውን ድርጊት ለመግለፅ ወይም ድንገተኛ(ቅፅበታዊ) ውሳኔን እና ድርጊትን ለመግለፅ። 🌹 Example 1 🎯 ምሳሌ ካፌ ገብተህ አስተናጋጁን sprite አምጣልኝ አልከው፡፡ sprite አልቋል አለህ። አስተናጋጁ sprite አልቋል ባለህ በዛች ቅፅበት(in that moment) sprite ከሌለ coca ልጠጣ ብለህ ወስነህ፡ በቃ እሽ coca አምጣልኝ አልከው። ስለዚህ አስተናጋጁ sprite የለም ባለህ በዛች ቅፅበት coca ለመጠጣት ወስነህ ፡ coca አምጣልኝ ወይም coca ይሁንልኝ ብለህ ለአስተናጋጁ ለመናገር simple future ን ትጠቀማለህ ማለት ነው። በ አንተ ና በአስተናጋጁ መካከል፡ የሚደረገው ቃለ ምልልስ ይኸን ይመስላል።👇👇👇👇 You: "Would you give me sprite, please!" Waiter: " Sorry, we don't have any sprite." You:" That is ok, I will have coca" 🌹 Example 2 🎯 ለምሳሌ የሆነ ዕቃ ግዛ ብሎ ቤተሰብ አዘዘህ። ከዛ አንተ ብሩን አጠፋኸው😂። ጭራሽ ረስተው ስትጫወት ዋልክ። ከዛ በስተመጨረሻ ወደ ቤት ለመሔድ ስታስብ ዕቃውን አለመግዛትህ ትዝ አለህ። በቃ በዛው ቅፅበት(in that moment) አይ ወደ ቤት አልሔድም ብለህ ወሰንክ🥵:: ስለዚህ ይህን ቅፅበታዊ ውሳኔህን በ simple future ትገልፀዋለህ ማለት ነው። 🚶‍🚶‍ I will not go home. 🙌 ለዛሬ በዚህ ይብቃን። መልካም ቀን😁። ነገ እንቀጥላለን። © A+ Tutorial Class. © Your Sucess is guaranted with A+ Tutorial Class. 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ▬▬▬▬▬▬▬▬

📚 Communicative English Skill II. 📚 Chapter Three. 📚 Grammar Focus - Modal Verbs. ☺️ ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ። በባለፈው ትምህርታችን ስለ expressing possibility እና giving advice ተምረናል። ዛሬ ም ስለ ሌሎች የ Modal verbs አገልግሎት እንማራለን። 🎯 Asking for Permission 📚 Permission ማለት ፈቃድ ማለት ነው። አንድ ነገር ለማድረግ ከሆነ አካል(ከባለቤቱ) ፈቃድ መጠየቅ asking for permission ይባላል። ታዲያ ፈቃድ መጠየቃችንን ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው Modal verbs አሉ። እነርሱም 🎯 Can, Could and May are used with I and We to ask for permission in the present or future. 🎯 ይህ ማለት Can/Could/May + I/we! 📚 ስለዚህ Can , Could ና May ን ተጠቀምን ፈቃድ መጠየቅ እንችላለን ማለት ነው። ታዲያ Can, Could ና May ን ተጠቅመን ፈቃድ ስንጠይቅ ከ Can , ከ Could ና ከ May ቀጥሎ የሚመጡት I ና we ናቸው። Examples 🌹 Can I use your cell phone? 🌹 Could we go to a cinema house? 🌹 May I borrow your pen? 🎯 Make a request 📚 request ማለት ሰዎች አንድ ነገር እንዲያደርጉልን ወይም ውለታ እንዲውሉልን መጠየቅ ማለት ነው። ታዲያ ያ ሰው የሆነ ውለታ እንዲውልልን ወይም የሆነ ነገር እንዲያደርግልን በምንጠይቅበት ጊዜ የምንጠቀማቸው Modal verbs አሉ። እነርሱም 🎯 Can, Could and Would ናቸው። ስለዚህ Can, Could ና Would ን ተጠቅመን ሰዎች አንድ ነገር እንዲያደርጉልን ትህትና በተሞላበት መልኩ መጠየቅ እንችላለን። 📚 ለምሳሌ ክላስ ውስጥ ስኪብርቶ አልቆብህ መምህሩን " ስኪብርቶ አውሰኝ" ብለህ ለመጠየቅ👇 🌹 Would you lend me your Pen? 🌹 Could you lend me your pen? 🌹 Can you lend me your pen? ብለህ መጠየቅ ትችላለህ። Would > Could > Can (degree of politeness). 📚 በቀጣይ ስለ Deduction ሰፋ ያለ ትምህርት ለመማር እንሞክራለን😊። መልካም ጊዜ❗️ @GTutorialclass © Your Sucess is guaranted with @GTutorialclass

📚 በጣም ትንሽ ተማሪ ብቻ ነው መልስ የላከው🤸‍♂🤸‍♂። ገብቷችሗል ማለት ነው አብዛኞቻችሁ😊። እሱ ነው የሚያስፈልገው😉። 📚 ለማንኛውም Final ፈተና በዚህ መልክ ስለሆነ የምትፈተኑት እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ልንገራችሁ። ከ መጀመሪያው ጥያቄ እንጀምር። #1) The man_________ you meet in the church is my brother. 🎯The man(human being, object) + whom + you(pronoun) ... ስለዚህ መልሱ Whom ነው። #2) The Woman___________ simplicity and discipline influnced me much is a greater social worker. 📚 Whose + noun .... so, whose + simplicity and discipline(noun). ስለዚህ መልሱ whose ነው። #3) The speech________ I heard at the meeting excited me so much. 📚 ባለፈው ስንማር which ለ ነገሮች(thing) ሁኖ ነው የሚያገለግለው ተባብለናል። ይህ ዐ.ነገር የሚያወራው The Speech ስለሚለው ነው። The Speech ደግሞ thing ነው። ስለዚህ በ which ይገለፃል። ዐ.ነገሩ ምንም comma አልተጠቀመም ስለዚህ defining clause ነው። ስለዚህ that ን በ which ቦታ መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ መልሱ which/that ነው። #4) This is the girl_______ I talked about. 📚The girl(human being, object) + whom + I(pronoun). ስለዚህ መልሱ whom ነው። #5) The boy_________ cheated is my brother. The boy(human being, subject) + who + cheated(verb). ስለዚህ መልሱ who ነው። #6) The house in _____ I am staying is very nice. 📚 እዚጋ ብዙዎቻችሁ መልሱ whom ነው የምትሉት በእርግጠኝነት ምክንያቱም whom + pronoun(I) በሚለው ቀመር ወይም preposition(in) + whom በሚለው ቀመር። ልክ ናችሁ ኮ ግን አንድ የረሳችሁት ነገር አለ። whom የሚያገለግለው ለ ሰው ፍጥረት(human being) ብቻ ነው። እንደውም ላስታውሳችሁ Human being(object) + whom + pronoun. ይህን ፎርሙላ ነግሬያችሗለሁ። ስለዚህ whom ለሰው ፍጥረት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ነገር ግን ይህ ዐ.ነገር የሚያወራው "the house" ስለሚለው ነው። the house የሰው ፍጥረት አይደለም ግዑዝ አካል ነው😳። ስለዚህ whom ን አንጠቀምም🤸‍♂🤸‍♂። ባለፈው አንድ ፎርሙላ ነግሬያችሗለሁ preposition + whom....(for human being). preposition + which....(for things). human being(subject) + who + verb. Things(subject) + which + verb. Humam being(object) + whom + pronoun. Things(object) + which + pronoun. 🤸‍♂ እነዚህ ፎርሙላ ምጥጥ አድርጋችሁ ያዙ። ለማንኛውም መልሱ which/that ነው የሚሆነው። #7) The girl______ father died in the accident wanted to marry me. Whose + noun.... whose + father(noun)....:possession.... ስለዚህ መልሱ whose ነው። #8) My friend, ______ I always respect, does not try to understand me. 📚 My friend(human being, object) + whom + I (pronoun) ... ስለዚህ መልሱ whom ነው። #9) My sister, _____ is a doctor in Italy, wanted to come back to Ethiopia. 📚My sister(human being, subject) + who + verb.... ስለዚህ መልሱ who ነው። ታዲያ እዚጋ that ን መጠቀም አንችልም በ who ቦታ። ለምን?? መልሱት!! ጨርሱት...በቀጣይ ስለ Modal verbs እናያለን። Dani ነኝ🤸‍♂🤸‍♂🤸‍♂😁😁። @Gtutorialclass

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

photo content

photo content

AAU freshman first semester maths test 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass
AAU freshman first semester maths test 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

Share 'Prin_of_Acct_II_Ch_2_Plant_Asset,_Natural_Resource_&_Intangeble.pdf'

Civic Mid Exam – Bahir Dar University – Campus Handout

+3
Biology Work Book for Grade 12 ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ 👌🏾ለማጥናት ይመቻል Brought to you by @Free_Education_Ethiopia

Biology Work Book for Grade 12 ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ 👌🏾ለማጥናት ይመቻል Brought to you by @Free_Education_Ethiopia

Advantages and Disadvantages of Advertising

+1
📚 ETHIOPIAN UNIVERSITY PRE-ENTRANCE ENGLISH EXAM. 📚 SUBJECT CODE - 01. 📚 TIME ALLOWED 2:10 HRS. 📚 TARGETED GROUP - BOTH NATURAL AND SOCIAL SCIENCE STUDENTS. 📚 PREPARED BY FETENA NET. ©All rights reserved. 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

#Jimma university This are like some of the contents which Jimma University CoC exam may Cover. In Jimma University like of other Universities as the criteria to Join School of Medicine,Dental Medicine, Pharmacy and Vet.Medicine qualified students should take CoC exam and the final result is calculated as Entrance(EUEE) 20% CGPA. .......50% Coc. ...................30% #Jimma Coc questions(2014) Biology 55 Chem 3 Physics 3 English 26 IQ 2 Maths(SAT)...12 Prepare based on.this if u want med fields 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

✅ English I Final Exam 2013 EC 🔰 Addis Ababa Sci & Tech Univ. #english_I #aastu #final #exam 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

Gonder University Communicative English 2013/2014 Final Exam 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :
+4
Gonder University Communicative English 2013/2014 Final Exam 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛 @miki_ye12 @miki_ye12

Entrepreneurship Chapter 2 Note – Campus Handout

📚 Communicative English Skill II. 📚 Unit 2 - Speculation about the Future of Science. 📚 Grammar - Future Tenses. 🙌 እሺ ተወዳጆች ሆይ እንዴት ናችሁ😊❓unit 2 ላይ እንግዲህ እስካሁን ስለ Present Continuous(Present Progressive) Tense እና ስለ Simple Future Tense ተምረናል። ዛሬ ደግሞ ስለ Going to እንማራለን። በሌላ አባባል የ will እና የ going to ልዩነትን እንመለከታለን ማለት ነው። ፈተና ስለሚወጣበት በደንብ ተረዱት🙏። ዳይ ወደ ክላስ attendance ይያዛል መቅረት አይቻልም😁። 📚 Will Vs Going to 🔷 1) Going to is used to express planned future action.(intentions). 🎯 ወደፊት ወይም future ላይ ለሚከናወነው ድርጊት ፡ ዛሬ ላይ ዕቅድ ከወጣለት ወይም program ከተያዘለት፡ ያ ወደ ፊት ለመከናወን ዛሬ ወይም አሁን ላይ ዕቅድ የወጣለትን ድርጊት በ Going to ይገለፃል ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን ልንረዳ ይገባል። 🔰 ሀሳብ 1 - ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወነው ድርጊት። 🔰 ሀሳብ 2 - ወደፊት ወይም future ላይ ለሚከናወነው ድርጊት ዕቅድ መውጣቱ ወይም program መያዙ። 🎯 ስለዚህ ወደፊት ለሚከናወነው ድርጊት አሁን ዕቅድ መውጣቱ ወይም program መያዙ ፡ Going to እንድንጠቀም ያስገድደናል። ስለዚህ Going to እና Present Progressive የሚያመሳስላቸው ወይም አንድ የሚያደርጋቸው አገልግሎት አለ። ሁለቱም planned future action ንን ነው የሚገልፁልን። 🌹 Examples 1 📚 ምሳሌ፡ ኮሮና ከጠፉ በሗላ ላሊበላን ለመጎብኘት ዕቅድ ካወጣህ ወይም program ከያዝክ፡ 🔰 ሀሳብ 1 - ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ማለትም ኮሮና ከጠፉ በሗላ ላሊበላን መጎብኘት። 🔰 ሀሳብ 2 - ወደፊት ለሚከናወነው ድርጊት ማለትም ላሊበላን ለመጎብኘት አሁን ላይ ዕቅድ ወይም program መያዝህ። ስለዚህ፡ ✈️ I am going to visit Lalibela after corona Virus. ✈️ I am visiting Lalibela after Corona Virus. 📚 ሁለቱም ምሳሌዎች possible ናቸው። ትርጎማቸውም፡ ከኮረና በሗላ ላሊበላን እጎበኛለሁ ማለት ነው። 🌹 Example 2 ✅ ለምሳሌ - ክላስ ውላችሁ ወደ ዶርም ስትመለሱ ዶርሙ ቆሽሿል😢። 🙆‍♀🙆‍♂ኸረ ዶርሙ ቆሽሿል። ነገ ማፅዳት አለብን ብላችሁ ወሰናችሁ ወይም ዕቅድ ያዛችሁ። ስለዚህ ነገ ለማፅዳት ዕቅድ ስለያዛችሁ በ Going to ትገልፁታላችሁ ማለት ነው። ስለዚህ🙇‍♂ 🚰🛁 The Dorm is Very dirty. We are going to clean it tommorow. 🔶 2) Going to is used to predict the future on the basis of the present evidence.( predictions based on current circumstance). 🎯 አሁን ላይ(present) ያለውን ተጨባጭ ማስረጃ መሰረት በማድረግ ስለ ወደፊቱ ለመተንበይ Going to ን እንጠቀማለን። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ😎። 🔰 ሀሳብ 1 - ወደፊት(future) ላይ ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ የተተነበየው ድርጊት። 🔰 ሀሳብ 2 - ድርጊቱ ወደፊት(future) ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ ለተተነበየው ድርጊት አሁን(present) ላይ ያለው ተጨባጭ ወይም በቂ ማስረጃ። ስለዚህ😊 🎯 ወደፊት ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ ለተተነበየው ድርጊት አሁን ላይ ያለን ማስረጃን መሰረት አድርጎ ከተነነበዬ፡ ያ ወደፊት(future) ላይ ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ የተነነበዬው ድርጊት በ Going to ይገለፃል ማለት ነው። 🌹 Example 1 ✅ አንተና ጓደኛህ walk እያረጋችሁ፡ ከዛ አንተ ወደ ሰማይ ቀና ስትል፡ ዳመናው በጣም ዳምኗል ወይም ጠቁሯል። ከዛ ጓደኛህን ተመልከት፡ የጠቆረውን ደመና፡ ዝናብ ሊዘንብ ነው አልከው። ስለዚህ 🔰 ሀሳብ 1 - ወደፊት ይከናወናል ብለህ የተነበይከው ድርጊት ማለትም ዝናብ ሊዘንብ ነው ብለህ መተንበይህ ወይም predict ማድረግህ። 🔰 ሀሳብ 2 - ዝናብ ሊዘንብ ነው ብለህ ለመተንበይህ አሁን ላይ ያለው ማስረጃ ማለትም ደመናው መጥቆሩ። ስለዚህ😎 🙌ዝናብ ሊዘንብ ነው ብለህ ለመተንበይህ ደመናው መጥቆሩ ማስረጃ ስለሆነ፡ ትንቢትህን በ Going to ትገልፀዋለህ ማለት ነው። 🌧🌨 Look at the dark clouds. It is going to rain. 🌹 Example 2 ✅ አንተ ጥሩ ስሜት እየተሰማህ አይደለም። ጥሩ ስሜት ስላልተሰማህ ለጓደኛህ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም ሊያመኝ ነው መሰል አልከው። ስለዚህ፡ 🔰 ሀሳብ 1 - ወደፊት ይከናወናል ብለህ የተነበይከው ማለትም መታመምህ። 🔰 ሀሳብ 2 - ልታመም ነው ብለህ ለመተንበይ አሁን ላይ ያለህ ማስረጃ ማለትም ጥሩ ስሜት አለመሰማትህ። ስለዚህ ፡ 😣😫 I feel bad. I am going to sick. 🙌 የዛሬውን ክላስ ከመጨረሳችን በፊት የትናንትናው ትምህርት ላይ አንድ የረሳሁት ነገር አለ። ትናንት ስለ Simple future tense ተምረናል አይደል። አንዲት የተረሳች ነገር አለች ሞጁላችሁ ላይ ያለች። እርሷም👇 📚 Simple Future Tense is used to express Future Facts. 🎯 ወደፊት(future) የሚከናወኑ ነባራዊ ዕውነታዎችን በ simple future እንገልፃቸዋለን። ለምሳሌ አሁን ህዳር ወር ላይ ነን። የሚቀጥለው ወር ደግሞ ታህሳስ ነው። so, ⏱ The Next Month will be December. 🙌 የዛሬውን ክላስ በዚህ ጨረስን። ነገ ስለ simple present ተምረን chapter 2 ን እንጨርሳለን። ከዛ ቀጣይ ሳምንት Mid Exam ፈተና ትፈተናላችሁ። ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 3 ተማሪዎች ሽልማት ይኖረናል። 📌 መልካም ቀን❗️ ©A+ Tutorial Class. © Your Success is guaranted with A+ Tutorial Class. ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass