G-Tutorialclass
Kanalga Telegram’da o‘tish
904
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-1530 kun
Postlar arxiv
📝ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ
♻️እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ !
📚Best Short note ከ 9-12
📚የፈተና አሰራር ጥበብ
📚የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥሪ..
📚Worksheets
📚Teachers Guide
📚የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል !
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
✅Software ENGINEERING‼️
👩💻 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
🟢 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
✅ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ።
🎚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
⏰ Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
✅ Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
🔵 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
▶️Some of main programming languags are
👩💻• C++
👨💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👨💻• C#
👩💻• HTML
👨💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
🔵 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
▶️ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው።
➡️A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
🔵• Designs, builds, and tests software applications.
🔵• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
🔵• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
✅ በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
1. Applications Developer
2. Cyber Security Analyst
3. Game Developer
4. Information Systems Manager
5. IT Consultant
6. Multimedia Programmer
7. Web Developer
8. Web Designer
9. Software Engineer
🌞 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
🌑 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አትስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🌎 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
➡️ ገቢውስ ምን ያክል ነው😀❓
🟣 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
#Update
📢 የFreshman Course አጭር ገለጻ !!🤗
🔰 ለ መሆኑ Global Trends , Anthropology ,Inclusiveness ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? 😊።
💬 በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።
🔑 They all are brief and concise descriptions.😊
📚 Global !
💬 ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation) የሚሳተፉ ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር። ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።
📚 Entrepreneurship.
💬 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል።
📚 Anthropology !
💬 Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።
📚 Inclusiveness !
💬 ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው።
የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።
📚 Emerging technology !
💬 Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።
Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል።
መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች🙌🏾🏃🏾
https://t.me/+zGdjc0gIGtU2MWFk https://t.me/+zGdjc0gIGtU2MWFk
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
Professor, hear me once please. I should deserve at least a B in this course. If I do not, I will be in Prohibition and total lose of moral courage to attend other courses."
3. Appeal to People
[Argumentum ad Populum]
Is committed whenever anyone urging the acceptance of a claim by arousing strong feelings that may leaf audiences to accept the claim without a logical justigication of it.
ይህ ደግሞ የህዝብን ስሜት በማነሳሳት የፈለጉትን ለማሳካት ሲሞከር የሚፈፀም የስህተት አስተሳሰብ ነው።
Two approaches are involved in appeal to people fallacy:
📍direct and
📍indirect.
🔖The direct approach occurs when an arguer, addressing a large group of people, excites the emotions and enthusiasm of the crowd to win acceptance for his or her conclusion.
ለምሳሌ እነ Hitler የህዝቡን ስሜት በማነሳሳትና በመቀስቀስ ነበር በሁዝቡ የዘረኝነትን መርዝ ከረጨ በኃላ የዚያ ሰው ሁሉ እልቂት የተፈፀመው።
🔖In the indirect approach, the arguer aims his or her appeal not at the crowd as a whole but at one or more individuals separately.
ይህ ደግሞ ለግለሰቦች የሚቀርብ ማባበያ ነው። There are Three forms of indirect approach
📍Appeal to Bandwagon
Emphasizes that the majority's choice is a correct one and urges audiences to join them
ይህ ማለት "አብዛኛው ሰው ተቀብሎታልና አንተም ተቀበለው" ማለት ነው።
Eg. " Many Freshman Students study in library so, Studying in library is the best for freshman students"
📍Appeal to Vanity
በችሎታቸው ዝኘኛ የሆኑ ሰዎች ስለሚጠቀሙበት አንተም ብትጠቀምበት የዝነኞቹ ክብር ይኖረሃል።
Eg. "Who is going to wear this new fashion dress, a dress worn by the famous Aster Awoke in her New Year's Sheraten Hotel's Show?"
📍Appeal to Snobbery
የተከበሩ ሰዎችን መጥቀስ ወይም ለሌሎች #የበላይ (Superior) የመሆን ፍላጎት
Eg. "The newly produced Malt Guiness is not for everyone to drink. But you are different from other people, aren't you? Therefore, the newly malt guiness is for you.
🔖In Birhanu direct and indirect approach to appeal to the people fallacy the arguer targeted on exploiting strong emotions of the people.
4. Argument against The Person
[Argumentum Ad Hominem]
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚CHAPTER 5
📖INFORMAL FALLACIES
🔖What is Fallacy?
A fallacy, in most general terms, is an error or defect or mistake commited in arguments.
ብዙዎች "Fallacy" የሚለውን ቃል "ህፀፅ" በሚለው ይተረጉሙታል፣ ነገር ግን ቃሉን በደንብ ግልፅ የሚያደርገው ትርጉም "በአመክንዮ/በምክንያታዊነት አስተሳሰብ የሚከሰት ስህተት፣ ስህተት የማይመስሉ ነገር ግን ሰዎችን የሚያስቱ.."
🔖Depending on the kind of the problems or defects they contain, (i.e., the problems or defects that make them fallacious), arguments may commit either a formal or an informal fallacy. As a result, they are often grouped in two:
Formal fallacies and
Informal fallacies
📌Formal Fallacy is When an argument contains a #structural defect or problem and violates the standard form of a good argument.
📌ይህ ማለት በሃሳባቸው የተዋረድ ስርዓት ሊታወቁ የሚችሉ አሳሳች የአመክንዮ ስህተቶች ማለት ነው።
የአረፍተ ነገሮቹና የቃላቶቹ አቀማመጥ ብቻ አይተን መለየት የምንችላቸው ናቸው።
እስኪ ቀጣዩን ምሳሌ ተመልከቱ👇
All Freshmans are Clevers.
Therefore, All Clevers are Freshmans.
አያቹ አ ይሄ አሁን Structural defect አለበት። ሁሉም ፍሬሽማን ጎበዝ ነው ማለት ሁሉም ጎበዝ ፍሬሽማን ነው ማለት አይደለም።
ስለዚህ Formal Fallacyን እንዲሁ አይታችሁ መለየት ትችላላችሁ! ደግሞ ያልነገርኳችሁ "formal fallacy are only found in Deductive Argument." እነ Categorical, hypothetical, disjunctive syllogism formal fallacyን Commit ሊያረጉ ይችላሉ።
እስኪ ሌላ ምሳሌ ልጨምርላችሁ👇
All Elephants are animals.
All mammals are animals.
Therefore, all elephants are mammals.
እንዲህ አይነቱን አሁን በቀላሉ informal fallacy መሆናቸውን የArgumentኡን Structure ብቻ በመመልከት መለየት ትችላላችሁ።
📚INFORMAL FALLACIES
📖Is a fallacy, which is committed due to a defect in the very content of an argument, other than in its structure of form.
Informal fallacies cannot be identified through mere inspection of the form or structure of the argument.
"Informal Fallacy"ን በአማርኛ ስንተረጉመው "በቃላቶቹና በአረፍተ ነገሮቹ መዋቅር ሳይሆን #ይዘታቸውን በመመርመር ሊታወቁ የሚችሉ አሳሳች የአመክንዮ ግድፈቶች ማለት ነው።
Informal fallacyዎች በብዛት ትክክለኛ Argument ይመስላሉ፣ ሰዎችን የማሳመን ኃይል አላቸው ነገር ግን ስህተት ናቸው።
እስኪ አንድ የinformal fallacy ምሳሌ እንመልከት [ከሞጁሉ የተወሰደ]👇
All factories are plants.
All plants are things that contain chlorophyll. Therefore, all factories are things that contain chlorophyll.
ሲታይ ትክክለኛ argument ይመስላል አ? ነገር ግን አይደለም! " Plant" የሚለው Word የመጀመሪያውና የሁለተኛው Sentence ውስጥ የተጠቀመበት Context አንድ አደለም! የመጀመርያው ላይ Plant ማለት "ተመሰረተ፣ ተተከለ( ለቤት፣ ለፋብሪካ..)"
የሁለተኛው ላይ Plant ማለት ችግኝ ማለት ነው።
ስለዚህ Formኡ እንዲህ ሊሆን ይችላል👇
All A are B.
All B are C.
------------------
Therefore, All A are C.
አያቹ አ በደንብ ካላስተዋላችሁት informal fallacyን ለመለየት ትንሽ ከባድ ነው።
Now a day, more than 100 fallacies have been invented. Now let's see some of them.
መጀመሪያ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ከታች የተለቀቀውን Photo ተመልከቱ
1⃣Fallacies of Relevance
Arguments in which the premise is logically irrelevant to establish the conclusion. (Except missing the point)
In this fallacy, although the premise is logically irrelevant, #Psychologically it could be relevant to the conclusion.
ማለትም the connection between premises and conclusion is emotional. Such arguments are often called non sequiturs ወይም Argumentative leaps ተብሎ ይጠራሉ።
መረጃ ሀሳቡ ከመደምደሚያው ጋር አግባብነት ካሌለው Fallacy of Relevance ይባላል።
በምስሉ እንዳያችሁት እዚህ ስር ስምንት(8) fallacies of relevance እናያለን።
1. Appeal to Force
[Argumentum Ad Baculum]
📍Occurs when an arguer poses a conclusion to another person and tells that person either implicitly or explicitly that some harm will come to him if he does not accept the conclusion.
ይሄ "ማስረጃ በማቅረብ ከማሳመን ይልቅ በዛቻ ተቀባይነት ለማግኘት የሚደረግ የስህተት አስተሳሰብ ነው።"
እስኪ እቺን ምሳሌ እዪአት: አባት ለልጁ:-
"My boy, you must study hard, if not you will be either a criminal or a beggar."
🔖This fallacy always involves a threat by the arguer to the physical or psychological well- being of the listener.
NB: ነገር ግን Argumentኡ በውስጡ ዛቻና ማስፈራራት ስለያዘ ብቻ Appeal to Force ነው ማለት አንችልም።
2. Appeal to Pity
[Argumentum ad misericordiam]
Is committed when one is persuaded to accept the conclusion because of pity or sympathy.
ይህ ደግሞ ማስረጃ ከማቅረብ ይልቅ #በማሳዘን የሚፈለገውን ለማግኘት ሲሞከር የሚፈፀም የስህተት አስተሳሰብ ነው። ከappeal to force የሚለየው:-
📍ያኛው በማስፈራራት ነው[Force] ይህኛው ደግሞ በማሳዘን [pity] ነው።
📍ያኛው በሰሚው ወይ በአንባቢው ላይ ስለሚደርሰው ጉዳት ይናገራል ይህኛው ደግሞ በባለቤቱ ላይ ስለሚደርሰው ጉዳት [unfortunate consequence] ይናገራል።
እስኪ አንድ ምሳሌ እንውሰድ👇
A weak student to his instructor
"Pr @gtutorialclass
💡በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
📝ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📕Communicative English 1 teacher guide.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📕 freshman course Economics teacher guide
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📝SERWAY PHYSICS
⭐️በሌክቸረሮች የሚመከር ምርጥ reference ነው!EVEN ጥያቄዎች እራሱ ከዚህ ይወጣሉ
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🎯 Anthropology power points.
#Share..🙌🏾
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🎯 Organic chemistry power point.
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ቀብሪ ደሃር ዩንቨረስቲ የሪሜዲያል ውጤት።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 📌| - - |
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Injibara University Remedial Students Result
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
የ ቦንጋ ዩንቨርስቲ የሬሜዲያል ተማሪዎች ውጤት
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
REMEDIAL RESULT METTU UNIVERSITY
NATURAL SCIENCE
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Debre MarkosUniversity
RemedialResult
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📌Share and Support Us.🙏📌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join us 👇👇
📌📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚introduction to Emerging Technology mid Exam for 1 Year Students. Prepared by ቀለሜ
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
