cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የምዕራቡ ቃዋ

ይህ ቻናል ስለ ጅማ አባቡና ውቅታዊ ትኩስ መረጃ ከጀበናው እንደወረደ የሚቀርብበት ነው። 📌 ቡናማ ፎቶ 🎧 አዳዲስ የደጋፊ ዜማ,ግጥም mp.3,mp.4 ቡናማ Muzic ቡናን ለመደገፍ መስፈርቱ ፍቅር ብቻ ነው Other group t.me/jimma_aba_buna_fans

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya9 499Амхара7 247Sport18 176
Advertising posts
497Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሀ ⌚የሙሉ ሰአት ውጤት ✅ #ጅማ_አባ_ቡና 0-0 #ስልጤ_ወራቤ                               🏟 አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድዬም ⏭ https://t.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ሀ ⌚የሙሉ ሰዓት ውጤት ✅ #ሞጆ_ከተማ    2-2 #ጅማ_አባ_ቡና  ⚽️መሳፍንት ነጋሽ      ⚽️ ዘላለም አበበ ⚽️አቤኔዘር                ⚽️እስጢፋኖ 🏟 አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድዬም ⏭ https://t.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ ምድብ ሀ እና ምድብ ለ የጨዋታ ውጤት ✅ 11ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረኝ ⏭ https://t.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ ✅ ምድብ ለ 11ኛ ሳምንት ⌚️35' ✅ #ጅማ_አባቡና 1-1 #ቤንች_ማጂ_ቡና 🏟አዲስ አበባ አበበ በቂላ ስታድዬም
Hammasini ko'rsatish...
👏 2👍 1
ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ጅማ አባ ቡና ዳዊት ሀብታሙን በአሰልጣኝነት ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የአንድ ዓመት የተሳትፎ ታሪክ ያለው ጅማ አባ ቡና ያለፉትን ስድስት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ላይ እየተወዳደረ ዘንድሮም በምድብ ሀ ስር ተደልድሎ ይገኛል። ቡድኑ የውድድር ዓመቱን በአሰልጣኝ ይስሀቅ ረጋሳ መሪነት ቢጀምርም በተከታታይ አምስት ጨዋታዎች ሽንፈት ማስተናገዱን ተከትሎ አሰልጣኙ ከክለቡ የተለያዩ ሲሆን ያለፉትን አስራ ሁለት ቀናቶች ቡድኑን ልምምድ ሲያሰራ የነበረው እና እንዲሁም ሁለት ጨዋታዎችን አንዳንድ የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው የተነሳ መምራት ሳይችል የቀረው አሰልጣኝ ዳዊት ሀብታሙ በዛሬው ዕለት በይፋ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። የቀድሞው የለገጣፎ ለገዳዲ ሀምበሪቾ እንዲሁም ደግሞ በወላይታ ድቻ እና በወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለው አሰልጣኝ ዳዊት እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ቡድኑን እየመራ የሚቆይ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን የመጨረሻ ጨዋታዎች ውጤት ! ምድብ - ሀ ጅማ አባ ቡና 2-3 ኦሮሚያ ፖሊስ 32' እስጢፋኖስ ተማም(ፍ) | 10' ዳንኤል ዳርጌ 90+3' ግሩም ኩሩጌታ | 37' ኤፍሬም ቤኃም                                 | 80' ዳንኤል ዳርጌ
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ ✅ ምድብ ሀ 8ኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤት ✅ 8ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ 🏟አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድዬም                                     Telegram T.me/Dagu_Sport
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ ✅ 8ኛ ሳምንት ምድብ የ ሀ የጨዋታ ⌚️የሙሉ ሰአት ውጤት ✅ #ጅማ_አባ_ቡና 1-0 #ንብ 16'⚽️ጴጥሮስ ገዛኸኝ                    🏟አበበ በቂላ ስታድዬም                                    
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
//ዜና ከፍተኛ ሊግ // 👉ጅማ አባ ቡና ከ ወጣቱ አሰልጣኝ ጋር ተለያየ !!! 👉 ያለፉትን ሁለት አመት በጅማ አባ ቡና በማሰልጠን ላይ የነበረው ይሰሀቅ ረጋሳ ከቡድኑ በስምነት በዛሬው እለት ተለያይቷል ። አሰልጣኙ በ 2015 ዓ.ም 7 ደረጃ ይዞ ማጠናቀቅ ችሏል ። ወጣቱ አሰልጣኝ ቀጣይ ማረፍያ አልታወቀም 👉 ጅማ አባ ቡና ከ አሰልጣኙ ጋር የተለያየ የመጀመሪያ ቡድን ሆኗል !!! @Deposta @Deposta @ABBuna2005 @jimma_aba_buna
Hammasini ko'rsatish...
ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ! ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች __________________________________ 👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇 @Nuru_Kadaba +251914417692 ✅ዳጉ ስፖርት➢2015 ዓ.ም