cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኦርቶዶክስ

"ልጄ ሆይ በክርስትናህ መጎልመስ ከፈለክ ከቅዱሳት መጻህፍት ጋር ራስህን አዛምድ" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ በሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
Hammasini ko'rsatish...
Kine ምድር ፀዳች .mp35.10 MB
"እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።" ማቴ፳፰፣፮
Hammasini ko'rsatish...
✞ኦ ዘጥዕመ✞ ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ሲጠማ ለኖረው በሲኦል በረሃ ከጎኑ ሊያጠጣው የሕይወትን ውሃ በክብር ሊመልሰው በኤዶም ሊያኖረው አዝ= = = = = በመስቀል ተሰቅሎ ሊያድነው ከፍዳ ከዙፋኑ ወርዶ ለብሶ ከለሜዳ በሰው እጅ ተመትቶ በችንካር ተወግቶ አዝ= = = = = ግዕዛንን ሊሰብክ ወደ ሲኦል ወርዶ ምውቱን ሊያድነው ራሱን አዋርዶ ሊቀድስ በደሙ ሊያከብር በደሙ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ኦ ዘጥዕመ.mp36.63 MB
✞ፈያታዊ ዘየማን✞ ፈያታዊ ዘየማን አምላኩን ለመነ በቀኝ ያቆመው ዘንድ ጌታን ተማጸነ ወንበዴ ብሆንም ሽፍታ ወንጀለኛ መምጣትህን አሰብኩ ለድህነት ወደኛ አልሰማሁም እኔ የነቢያትን ቃል አላወቅኩም በእርግጥ አብሮኝ እስኪሰቀል ኢሳይያስ ሲናገር ዳዊት ሲመሰክር የመሲሁን መምጣት አልሰማሁም ነበር አዝ= = = = = በመስቀል ላይ ሳለ አምላኬን ለየሁት ትሁት ነበር ፍጹም በደል የሌለበት ስለ በደላችን እኛ ተሰቅለናል እሱ ግን በማን ላይ ወንጀልን ፈጽሟል አዝ= = = = = ጨረቃ ደም ሆና ፀሐይዋ ስትጨልም ከዋክብት ረግፈው ሰማይ ሲያጉረመርም አምላክ መሰቀሉን ተፈጥሮ ነግራኝ ነው በመንግሥትህ ጌታ አስበኝ የምለው አዝ= = = = = አወይ ቀያፋ ሆይ አወይ ሀና ሆይ ደስ ብሏችሁ ዋለ በጌታ ስቃይ ተፈጥሮ ምስክር ሆኖ ሲያስተምራችሁ እንዴት አላመነም ደንዳናው ልባችሁ መዝሙር ይልማ ኃይሉ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ፈያታዊ ዘየማን.mp33.47 MB
✞አርብ ነውና ቀኑ✞ አርብ ነውና ቀኑ ሊገለጥ የጌታ ማዳኑ የሞት ጉልበት ሊመታ ነው የሲኦል እርስት ሊፈታ ነው ንጉሥ ተሸልሞ ሚስማር ተይዞ በሰው ልጆች ፍቅር በሚያድን በሚፈውሳቸው ተከሶ ይቆማል ፊታቸው ወንበዴው ሊፈታ ነው ኢየሱስ ሊታሰር ነው (፪) አዝ= = = = = ሲደርስ ሲፈጸም ዘመኑ አርብ ነው የጌታ ማዳኑ ኢየሱስ በጥፊ ተመታ ተዋርዶ ሊሰጠን ደስታ ሊፈታ ነው ጨካኙ ሊታሰር ነው አዳኙ(፪) አዝ= = = = = አየነው ንጹሁን በግ ታርዶ ሊያድነን ሊሞትልን ወዶ ኢየሱስ ደሙን አፈሰሰ ይኸው ዓርብ አዳም ተፈወሰ ወንበዴው ሊፈታ ነው ኢየሱስ ሊታሰር ነው መዝሙር በአዜብ ከበደ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
አርብ ነውና ቀኑ.mp33.88 MB
✞አምላኬ ሆይ✞ አምላኬ ሆይ የከፈልከው ዋጋ መቼም አይረሳ መስቀል ላይ የቆምከው ሁል ጊዜ እየታየኝ በልቤ እያሰብኩ በዐይኔ አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ አስረው ጎተቱህ ጨክኖ ልባቸው እንደሚታረድ በግ አንተም ዝም አልካቸው ፈጣሪ መሆንክን ማን በነገራቸው በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋለ ፍቅር ነውና ማራቸው አለ አምላኬ ሆይ እጆችህን ሳይ አዳምን የፈጠሩ ውብና ድንቅ አርገው እኔን ያሳመሩ ደም ሸፍኗቸዋል ውለው በችንካሩ አምላኬ ሆይ እንዳልተራመዱ በገነት እግሮችህ ታስረው ተሰቀሉ በገዛ ፍጥረትህ በመከራ ጅራፍ ተፈራረቁብህ አዝ= = = = = አምላኬ ሆይ የሕይወት እስትንፋስ እፍ ባለው አፍህ ሆምጣጤ ቀላቅለው ሐሞትን አጠጡህ ሁሉንም ተቀበልክ ኃያል ነው ትዕግሥትህ አምላኬ ሆይ የአይሁድ ንጉሥ ብለው ዘበቱብህ ማነው የመታህ ንገረን እያሉ የእሾህ አክሊልን አምጥተው ደፉብህ ሙሐዘ ስብሐት ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
አምላኬ ሆይ.mp33.59 MB
✞ይህ ቊርባን✞ ይህ ቊርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ(፪) እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ(፪) ዋ ምን አፍ ነው የሚቀበለው ዋ ምን ጥርስ ነው የሚያላምጠው ዋ ምን ሆድ ነው የሚሸከመው ነበልበል ያለበት የሚያቀጥል ነው በንጽሕና ሆኖ ላልተቀበለው የሚያፍገመግም የሚጎዳ ነው አዝ= = = = = አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ ቸርነትህ በደሌን አትይ(፪) አሜን አሜን ብለን ተቀብለናል በድፍረትም ሳይሆን በፍራት ቀርበናል(፪) አዝ= = = = = ማክበር ይገባናል በንጽሕና ሆነን ደፍረን አናቅለው እንዳያቃጥለን(፪) እንደምታዩትም ይህ ቊርባን ፈራጅ ነው እንደሌላው ሳይሆን የተቀደሰ ነው(፪) አዝ= = = = = ሱራፌል ኪሩቤል ጸወርተ መንበር ለመያዝ ያልቻሉት ፈርተውት በክብር(፪) እኛ ተመገብነው አገኘን ድኅነት በነፍስ በሥጋችን ሆነልን ሕይወት(፪) መዝሙር ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ "እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና። ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ። ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።" ሉቃ፲፪፥፲፱-፳ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
478631411.mp33.41 MB
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️ 💛የኔ ሁሉ ነገር💛 ❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚 የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓 😊የደስታ 😌የጤና 🤑የብልጽግና 😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/ 🐓ይሁንልክ/ሽ/ ❤️🐑🐑🐑🐏🐏 💛🐓🐓🐓🐓🐓 💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛 ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል @king4158 @king4158 @king4158
Hammasini ko'rsatish...
​​ሰላም ለኪ እያለ ሰላም ለኪ እያለ(፪) ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት (፪) ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አዝ = = = = = = የምሥራቹን ቃል ምስጢር ተሸክሞ ገብርኤል ተላከ ሊያረጋጋት ደግሞ እርጋታ ተሞልታ(፪)ነገሩን መርምራ የመልአኩን ብሥራት ሰማችው በተራ አዝ = = = = = = ይደሰታል እንጂ መንፈሴ በአምላኬ በምስጋና ሳድር ዘወትር ተንበርክኬ ሃሳቤ ለቅፅበት(፪)ሌላ መች ያስባል ለእኔ ልጅን መውለድ እንዴት ይቻለኛል አዝ = = = = = = ከአንቺ የሚወለደው ልዑል ነው ክቡር የተመስገነ በሰማይ በምድር ምስጢሩ ኃያል ነው (፪) ይረቃል ይሰፋል ከአንቺ በቀር ይኼን ማን ይሸከመዋል አዝ = = = = = = እጹብ ነው ድንቅ ነው አንቺን የፈጠረ አንቺን በመውደዱ ሰውን አከበረ ዓለም ይባረካል (፪) በማሕፀንሽ ፍሬ ክብርሽን አልዘልቅም ዘርዝሬ ዘርዝሬ መዝሙር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ "መንፈስቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል " ሉቃ ፩፥፴፭ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ለኪ እያለ.m4a1.13 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.