cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 201
Obunachilar
-1724 soatlar
-567 kunlar
-4030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
አስራ አምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 0160Loading...
02
አስራአምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 1690Loading...
03
የጎደሉ አሉ 2 ወደ መገባደዱ እየተጠጋ ነው። በመሆኑም ነይታችሁ ያላስገባችሁ እና ማስገባት የምትፈልጉ በቻላችሁት ፍጥነት @ifadasales ላይ አካውንት በመውሰድ ብሩን አስገቡ። ከጥልቅ መውደድ ጋር! . @Fuadmu
1 3440Loading...
04
አስራ ሶስተኛው ክፍያ ተከፍሏል። 3000ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 8930Loading...
05
ለመጀመሪያ ጊዜ እስር ቤት ውስጥ ገብተን ሰው ስንመዘግብ ተሽቀዳድሞ መጣ። «እጄ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ተቆርጧል።» እያለ የተንጠለጠለ እጁን አሳየኝ። ውጪ ሆነን ስንከፍል ትዝ ይለኝ ነበር። የከፈልንለትም መስሎኝ ነበር። ለሁለተኛ ዙር ስንገባ «የሰጠኸን ስልክ እኮ አይሰራም!» አልነው። «ስልክ እኮ አልሰጠኋችሁም!» አለን። የሚያስፈልግ አልመሰለውም ነበር። የቀደር ነገር ይገርማል እነዚያን ቀናት መቆየቱ ተፅፎ ነበር። ስልክ ተቀበልን .... ወዲያው ቤተሰብ መጣልን። በእናንተ ገንዘብ ... አካል ጉዳተኛው ሰው ... ነፃ ወጣ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 9410Loading...
06
ስለ ነፃነት .... በሰው ሀጃ ስለመቆም ..... እነዚህ ሶስት ላስቲኮች ያቀፏቸው ብሮች በተራ በተራ ወጥተው አለቁ። አልሀምዱሊላህ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 9880Loading...
07
አስራሁለተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 5000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 9490Loading...
08
11ኛው ልዩ ክፍያ እስር ቤት ውስጥ ስንዘዋወር ጃኬቴን ጎተተኝ። ዞርኩለት። «ልጆቼ ተበትነዋል .... አደራ የኔን ጉዳይ!» ሲል ተማፀነኝ። ሁሉም እስረኛ ይማፀናልና የሱን በተለየ አልተመለከትኩትም። የምንችለውን እንደምናደርግ ነገርነው። በሰጠን ስልክ ደወልን .... አይሰራም። ወደ ሌሎች ትኩረታችንን አደረግን። ዛሬ ጠዋት ያልወጡ ሴት እስረኞች ካሉ ለማጣራት ወደ እስር ቤት ስገባ ተገጣጠምን። ስልክ ቁጥር የተፃፈበት ብጣሽ ወረቀት ሰጠኝ። ደወልን .... በፍጥነት ምላሽ አገኘን። ግለሰቡ እስከሚመጣ የሌሎችን ዋስትና ለመክፈል ወደ ፍርድ ቤት አቀናን። ስልኬ ጠራ። የዚህ እስረኛ መርማሪ እና ከሳሽ ነበሩ። ሊያናግሩን እንደሚፈልጉ ነገሩኝ። ያለሁበትን ነገርኳቸው። «የእሱ ጉዳይ ቢፈረድበትም ከታሰረው በላይ አይቆይምና በሽምግልና እንድንፈታው የሆነ ነገር በሉን ... » አሉን። ሽምግልናውን ካፈጠኑት ወጪውን እንደምንሸፍን ነግረን ከመጣለት ልጅ ጋር አያይዘን ላክናቸው። በጥቂት ሰዓታት ውስጥ .... በእናንተ ገንዘብ .... ልጆቼ አይበተኑ ያለው ሰው ... በሽምግልና ጉዳዩ ተዘግቶ ... ከእስር ቤት ተለቀቀ። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 2400Loading...
09
አስረኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 1250Loading...
10
ዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 3610Loading...
11
ስምንተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 2420Loading...
12
በየእስር ቤቱ ክፍሎች ተዘዋወርን። እስረኞች እንመዘግባቸው ዘንድ ተሻሙብን። ዋስ የተፈረደላቸውን ሁሉ መዘገብን። በሰጡን ስልክ ቤተሰቦቻችን ናቸው ያሏቸው ጋር ደወልን። አይነሳም .... አይሰራም .... «ኧረ አላውቀውም .... » «አዎ ቤተሰቡ ነን መጣን!» ብዙ አይነት ምላሾችን አስተናገድን። ቤተሰቦቻቸው የመጡላቸውን እየከፈልን ነው። ገንዘባችሁ .... ብዙ ሰው ነፃ እያወጣ ነው። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 2770Loading...
13
ሰባተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 😍 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 2490Loading...
14
ስድስተኛውን ክፍያ ፈፅመናል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 5540Loading...
15
አምስተኛውን ክፍያ ፈፅመናል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 6270Loading...
16
ክቡራትና ክቡራን! የዋስትና ከፍለን ፖሊስ አልፈታም ብሎ የነበረችው ታዳጊ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተለቃለች። #የጎደሉ_አሉ_2
2 6610Loading...
17
ዛሬም ከእስር ቤት .... #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 7220Loading...
18
ሳቂታችን የእውነት ፈካች! (ፉአድ ሙና) *** ለከርሞው በብዛት ወደምንጠቀምበት ካፌ አመራን። ከወዳጄ ጋር ውጪ ላይ እንደተቀመጥን የምንወዳት አስተናጋጅ እየተፍለቀለቀች መጣች። ወደ ካፌው መጥተን እሷ ካላስተናገደችን ይከፋን እንደነበር አስታውሳለሁ። ወይም የመጣውን አስተናጋጅ «እሷን ጥራልን!» እንላለን። «ምነው ጠፋህ?» «ሌላ ካፌ በዛ እኮ!» ትንሽ ካወራችን በኋላ «ስማ ፉአድ .... » «ወዬ?» «ሰለምኩ እኮ! » «ፍዝዝ ብዬ አየኋት!» «እንዴ ማሻአላህ አትሉኝም እንዴ? ማሻአላህ ሲሉኝ ደስ ይለኛል!» «ቤተሰብ ምን አለሽ?» «ገና አልነገርኳቸውም!» «ሲያውቁ ፈተና ሊኖረው ይችላል በርቺ እሺ!» ደስ ብሎኛል ልቤም ደግሞ ከዚህ በኋላ ስለምትጋፈጠው ትግል ተጨንቋል። ስልኳን ተቀብለናት ወጣን። እና ለዚህች አዲስ ሰለምቴ እህታችን ስጦታ ብንሰጣት ብለን አሰብን። አንድ እህት 5K ነይታለች። እስኪ ሌሎችም ካላችሁ ነይቱና እናስደስታት። ከአንድ ሺህ ብር በላይ ማዋጣት የምትችሉ @Fuadmuna ላይ አናግሩኝ። . @Fuadmu
3 4670Loading...
19
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ። https://t.me/fuadmu?livestream=1405c7e3dc3354d3bc
9000Loading...
20
ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡30 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነፅሁፍ ቲላዋ ውይይት ከምሽቱ 3፡30 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
3 9210Loading...
21
የኢፋዳ የሀድራ ትስስርን በተመለከተ ገለፃ እየተሰጠ ነው። መግባት የምትፈልጉ በሊንኩ ተስፈንጥራችሁ ቮይስ ቻቱን ተሳተፉ። https://t.me/+Z6Yqx2FdY6A0YTVk
5950Loading...
22
ስልኬ ጠራ። የማላውቀው ቁጥር ነበር። «አቤት ... » «ልጅቷን እኮ አልፈታም አሉን!» «ለምን?» «አንፈታም አሉ። መፍቻ አልፅፍም አለኝ ኢንስፔክተሩ!» ዋስትናዋን ከፍለንና ትፈታ የሚል ደብዳቤ ከከፍተኛ ፍርድ ቤት አውጥተን ወደያዛት ጣቢያ ልከናቸው ነበር። እስኪ ዱዓ አድርጉላቸው። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 9190Loading...
23
አዳማ አዳማ አዳማ መፅሀፍ አልቆባችሁ ለነበራችሁ መፅሀፍ ስላስገባን ከፒካፕ ሎኬሽናችን መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም ንባብ! . @Fuadmu
4 7670Loading...
24
ወራቤ ወራቤ ወራቤ!!!! ኢፋዳ ወራቤ ላይ ለምትፈልጉ ሪያድ ሆቴል ፊት ለፊት ፒያሳ ስቴሽነሪ ማግኘት ትችላላችሁ። ቦታው ከጠፋችሁ 0939240653 ደውሉ! መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ። . @Fuadmu
4 7050Loading...
25
ቀኑን ሙሉ ሲሯሯጥ ከዋለው ቡድን ጋር አመሻሹን አረፍ ከማለታችን ስልኬ ጠራ። «አቤት?» « ጨረስን እኮ ወጣ። አናግረው! » ስልኩን ወደ ጓደኛው አሳለፈው። «አመሰግናለሁ እሺ አባቴ! ወጣሁ እኮ! አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ብድር መላሽ ያድርገኝ።» ለምስጋናው ቃላት እያጠሩት ነው። ገና ከእስር ተፈቶ መውጣቱ ነበር። በእርግጥ ምስጋናው ለእናንተ ነበር! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 5750Loading...
26
እናትየው የስኳር ህመምተኛ ናቸው። ደውዬ ገንዘቡን የሚከፍል ሰው እንደተገኘ ስነግራቸው ማመን አልቻሉም። «ታማሚ ነኝ እያረፍኩም ቢሆን እመጣለሁ።» አሉ። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 1090Loading...
27
አራተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 9380Loading...
28
ሶስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። የ16 ዓመት ታዳጊ ናት። 5000 ብር ከፍለናል። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 6680Loading...
29
ሁለተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 2000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 7180Loading...
30
የመጀመሪያው ክፍያ ተከፍሏል። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 5320Loading...
31
የኢፋዳ የሀድራ ትስስርን በተመለከተ ገለፃ እየተደረገ ይገኛል። በሊንኩ ግሩፑን ተቀላቀሉና ቮይስ ቻቱን ተከታተሉ። https://t.me/+Z6Yqx2FdY6A0YTVk
7523Loading...
32
እስር ቤቱን ጎበኘን! . የእስር ቤት ኃላፊው ገንዘብ የምናገኝ ከሆነ ለእስረኞች የሚተኙበት ሰሌን እና እንደ በረኪና፣ መጥረጊያ፣ መወልወያ ያሉ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች እንድናሟላ እንዲሁም የእስረኞችን ክፍል ቀለም እንድናስቀባ ጥያቄ አቀረበልን። አስፈላጊነቱን ለመገምገም እስር ቤቱን እንጎበኝ ዘንድ ጓደኛዬ ጥያቄ አቀረበ። ተፈቀደልን። ወደ እስር ቤቱ ስንገባ ያገኘን ሽታ ..... ጀሀነም እንዴት ሊሆን ይሆን? በውስጡ ያገኘናቸው ሰዎች በሙሉ ከጀርባችን «እኛንም አትርሱን!» እያሉ ይከተሉናል። ፖሊሱ አባረራቸው። ወደ ክፍሎቹ እያስገባ ስፋታቸውን አሳየን። እኔ የሚሰማኝ ሽታው እና የሚተኙበት ቅዝቃዜ ነው። ፍራሽ ማስገባት ስለማይፈቀድ አንዳንዶች ብቻ ሰሌን ላይ ተኝተዋል። ወደ ሽንት ቤቱ ስንደርስ ሆዴ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባ። ፖሊሱን ጠየቅኩት። «ሽንት ቤቱ ለምንድን ይሸታል? በየተራ እንዲያፀዱ ለምን አታደርጉም?» ፖሊሱ «የኛ ድክመት ቢኖረውም .... በውሀ ብቻ መፀዳቱ ሽታውን አያጠፋውም በረኪና ያስፈልጋል። የፅዳት ቁሳቁሶች እንፈልጋለን።» ሲል መለሰ። ጉብኝቱን እንደጨረስን ከኡሚ መረዳጃ ከመጡት አመራሮች ጋር መከርን። ቀለም ብንቀባ መልሰው ይፅፉበታል። ከቻልን ለጤናቸው የሚጠቅሙት ላይ እናተኩር! መተኛ ሰሌን እና የንፅህና ቁሳቁስ እናሟላ! በዚህ ተስማምተን ተለያየን! ከ27 እስረኞች የሚተርፈንን ገንዘብ በዚህ ስራ ላይ ለማዋል አስበናል። የቻላችሁትን በማዋጣት ሲዖል የሚመስለውን ኑሮ ትንሽ እናቅልለው! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 0240Loading...
33

8575Loading...
34
ውሎዬን ላጋራችሁ 1 (ፉአድ ሙና) . ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እስረኞችን ለማስፈታት ከኮልፌ ቀራንዮ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር መወያየት ጀምረን ነበር። የክፍለ ከተማው የእስረኞች ኃላፊ ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው በዓል ምክንያት ጉዳዩ ወደዚህ ሳምንት እንዲዞር ጠይቆን ትናንት እና ዛሬ በአላህ ፈቃድ አመርቂ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንገኛለን። በዛሬው ዕለት ክፍለ ከተማው በገንዘብ እንዲወጡ ተፈርዶላቸው ገንዘብ ያጡ እስረኞችን ዝርዝር ከገንዘብ መጠኑ ጋር አቅርቦልናል። ሆኖም የዋስ መክፈቻ ወረቀቱ ላይ የሚፈርም የታሳሪ ቤተሰብ አልያም የእስር ቤት አዛዥ አስፈላጊ ስለነበር (እኛ ከፈረምን ታሳሪው ከጠፋ ወደኛ እንደሚዞር ስላስጠነቀቁን) በነገው እለት ጠዋት ላይ ኃላፊዎችን እንደሚጠራ ገልፆልን ለጠዋት ተቀጣጥረናል። የ27 ታሳሪዎችን ስም ዝርዝር ከወንጀሉ አይነት እና የገንዘብ መጠን ጋር ተቀብለናል። ፖስት የማናደርገው በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይሰራጭ ስለተጠየቅን ነው። ነገ ጠዋት የአላህ ፈቃድ ከሆነ ክፍያ እየፈፀምን ታሳሪዎቹ ይለቀቃሉ። በአላህ ፈቃድ አንድ ላይ እየቻልን ነው!!! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 2085Loading...
35
ትልቁ የዋስ ብር 5000 4000 2000 500 ከተሰጡን ዝርዝሮች ውስጥ የሰፈሩት የገንዘብ መጠኖች ከላይ የሰፈሩት ናቸው። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 1480Loading...
36
የ 500 ብር ዋስ ማቅረብ አቅቶት የታሰረ አለ ብንል ታምናላችሁ? #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 3290Loading...
37
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ .... . @Fuadmu
4 2650Loading...
38
የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 አልሀምዱሊላህ በእናንተው ተሳትፎ አንድ መቶ ሺህ ብር ደርሰናል። አሁንም አንድ ላይ እንችላለን! . @Fuadmu
5 6151Loading...
39
ይህ የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 የሂሳብ ቁጥር ነው 1000138964691 FUAD MUNA ARGAW ካስገባችሁ በኋላ screenshot መላክ እንዳትረሱ
5 8943Loading...
40
ፈገግታ መጅሊሳችን ተከፍቷል። ገባ ገባ በሉ! https://t.me/fuadmu?livestream=3d9410ba260ee5de41
4 6017Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
አስራ አምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
11🥰 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አስራአምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
👏 14 2
የጎደሉ አሉ 2 ወደ መገባደዱ እየተጠጋ ነው። በመሆኑም ነይታችሁ ያላስገባችሁ እና ማስገባት የምትፈልጉ በቻላችሁት ፍጥነት @ifadasales ላይ አካውንት በመውሰድ ብሩን አስገቡ። ከጥልቅ መውደድ ጋር! . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አስራ ሶስተኛው ክፍያ ተከፍሏል። 3000ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
24👏 4
ለመጀመሪያ ጊዜ እስር ቤት ውስጥ ገብተን ሰው ስንመዘግብ ተሽቀዳድሞ መጣ። «እጄ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ተቆርጧል።» እያለ የተንጠለጠለ እጁን አሳየኝ። ውጪ ሆነን ስንከፍል ትዝ ይለኝ ነበር። የከፈልንለትም መስሎኝ ነበር። ለሁለተኛ ዙር ስንገባ «የሰጠኸን ስልክ እኮ አይሰራም!» አልነው። «ስልክ እኮ አልሰጠኋችሁም!» አለን። የሚያስፈልግ አልመሰለውም ነበር። የቀደር ነገር ይገርማል እነዚያን ቀናት መቆየቱ ተፅፎ ነበር። ስልክ ተቀበልን .... ወዲያው ቤተሰብ መጣልን። በእናንተ ገንዘብ ... አካል ጉዳተኛው ሰው ... ነፃ ወጣ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
🥰 45 26
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ነፃነት .... በሰው ሀጃ ስለመቆም ..... እነዚህ ሶስት ላስቲኮች ያቀፏቸው ብሮች በተራ በተራ ወጥተው አለቁ። አልሀምዱሊላህ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
🥰 51👏 11😍 3🔥 2 1😘 1
Photo unavailableShow in Telegram
አስራሁለተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 5000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
29👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
11ኛው ልዩ ክፍያ እስር ቤት ውስጥ ስንዘዋወር ጃኬቴን ጎተተኝ። ዞርኩለት። «ልጆቼ ተበትነዋል .... አደራ የኔን ጉዳይ!» ሲል ተማፀነኝ። ሁሉም እስረኛ ይማፀናልና የሱን በተለየ አልተመለከትኩትም። የምንችለውን እንደምናደርግ ነገርነው። በሰጠን ስልክ ደወልን .... አይሰራም። ወደ ሌሎች ትኩረታችንን አደረግን። ዛሬ ጠዋት ያልወጡ ሴት እስረኞች ካሉ ለማጣራት ወደ እስር ቤት ስገባ ተገጣጠምን። ስልክ ቁጥር የተፃፈበት ብጣሽ ወረቀት ሰጠኝ። ደወልን .... በፍጥነት ምላሽ አገኘን። ግለሰቡ እስከሚመጣ የሌሎችን ዋስትና ለመክፈል ወደ ፍርድ ቤት አቀናን። ስልኬ ጠራ። የዚህ እስረኛ መርማሪ እና ከሳሽ ነበሩ። ሊያናግሩን እንደሚፈልጉ ነገሩኝ። ያለሁበትን ነገርኳቸው። «የእሱ ጉዳይ ቢፈረድበትም ከታሰረው በላይ አይቆይምና በሽምግልና እንድንፈታው የሆነ ነገር በሉን ... » አሉን። ሽምግልናውን ካፈጠኑት ወጪውን እንደምንሸፍን ነግረን ከመጣለት ልጅ ጋር አያይዘን ላክናቸው። በጥቂት ሰዓታት ውስጥ .... በእናንተ ገንዘብ .... ልጆቼ አይበተኑ ያለው ሰው ... በሽምግልና ጉዳዩ ተዘግቶ ... ከእስር ቤት ተለቀቀ። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Hammasini ko'rsatish...
82

25👏 3