cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መህዳኒት ቀማሚ 🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
46 725
Obunachilar
-4024 soatlar
-2347 kunlar
-1 43030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
760Loading...
02
የዓይነ ጥላና ገርጋሪ ርኲስ መንፈስ መገለጫ ባሕርያት፣ 👉ክፉ መንፈስ በሥራ በኑሮ በትዳር ላይ ያላውን አሉታዊ ተፅዕኖ ልብ ብለው ያውቃሉ? 👉ከተፈጥሮ ዕፀዋት የሚዘጋጅ ከጥንታዊ የአበው ባህላዊ የጥበብ መጽሐፍት የተቀዳ ለዘመኑ የሚመጥን ፍቱን የፈውስ መላ መኖሩንም አውቀው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ፦ ✳️ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ ፦ የሰው ልጅ በሥራውና በኑሮው ጣልቃ በመግባት ሁለንተናዊ በሽታን በመፍጠር ይታወቃሉ። ከመለያ ምልክቶች ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፣፣፦ ✅የመልካም ዕዶሎችን በር ሁሉ መዝጋት ✅ለነገሮች እምነት ማሳጣት ✅የሥራ ተግባቦት እንዳይኖር ማድረግ፤ ✅የሥራ ስኬትን ማራቅ ✅ አሸናፊ ለመሆን መቸገር፣ ✅በሰው ፊት ሃሳብን ለመግለጽ አለመቻል ✅በፍርሃት፣መዋጥ፣ ✅በመንቀጥቀጥ ማዕበል መጥለቅለቅ ✅በውስጥ ያለን ችግር ፤ሃሳብን አውጥቶ በሰው ፊት ለመናገርና ለማስረዳት መቸገር፣ ✳️በፍርሃትና በሀፍረት ማዕበል ውስጥ መሰቃየት፣ 🌿አዲስ የተጀመረ ሥራ ላይ፣ለምሳሌ፦ በንግድ፣በገበያ፣ በቢሮ፣ በግብርና፣ስኬት ፧ለውጥ እንዳይታይ መገርገር፣ ✳️በንግድ ሥራ ጠንክሮ በመሥራት ትርፋማ እንዳይሆን ፣ሀብት እንዳይዝ፣ የባከነ ሕይወት እንዲኖረው መገርገር፣ ✳️ሰው የሚሠራበትን እጁን፣የሚያስብበት አእምሮውን አስሮ/ጠፍሮ መያዝ፣ ✳️በአእምሮ ዉስጥ ውዝግብን መፍጠር ✳️ኪሳራና ውድቀትን፣በማሳስብ በጭንቀት ከተማ ውስጥ ማስገባት፧ ✳️እጅን አጣጥፎ አእምሮን አደንዝዞ ሠርቶ የመለወጥ ባህልን ከሕሊና ማስወጣት፣ ✅የሀብት አያያዝና አጠቃቀም ላይ፦ 🌿ሠርቶ እንዳያልፍለት፣ 🌿ሀብት እንዳያፈራ 🌿በሀብቱ እንዳይጠቀም 🌿ውጤት እንዳይመጣ፣እጅ አመድ አፋሽ 🌿ብኩን ሕይወት እንዲኖር ፣መገርገር ✅ስለ ሥራ ፍላጎትና ዕውቀት ላይ፦ 🌿ሥራን መጥላት፧መሰልቸት፣ 🌿ዓላማ ቢስነት ፣ተስፋ መቁረጥ፤ 🌿ሠርቶ የሚለወጥበትን መንገድ መድፈን፧ መዝጋት፣ 🌿በሥራ ላይ ያለን ዕውቀት ሙያ በተግባር ለመግለጥ መገርገር፣ 🌿የሥራ እንቅስቃሴ ዕቅድ፣ውጤትና ለውጥ እንዳይገኝበት፣መገርገር፣ ✅ስለ ጉዳይ አፈጻጸም በተመለከተ፣ 🔶እሰራዋለሁ ብለው የያዙትን እቅድ ፣ 🔶የተጀመሩ ጉዳዮች እንዳይፈጸ ሙ 🔶የውጭ ፕሮስ ማሰናከል ብሎም ማቋረጥ፣ 🌿በትምህርት ላይ፣ ✅ጥሩ ውጤት ለማምጣት መቸገር፣ ✳️በጥናት፣ በንባብ፣ ጊዜ መጫጫን፣የድብርት ስሜት፣ ✳️ወደ ትምህርት ቤት መሄድን፣ማስጠላት ✳️ ጥያቄን ለመመለስ ፣መቸገር፣ ✳️የተለፋበት ፧የተደከመበት ነገር ሁሉ ፍጻሜው ፣ውጤቱ እንዲበላሽ ማድረግ፣ ✅ለትምህርት፣ለሥራ ፣ለኑሮ የሚደረጉ የውጭ ሀገር የጉዞ ዕድሎችን እንዳይሳኩ ማዘግየት፣የአፈጻጸም ሂደትን ማበላሸት ፣ብሎም ማቋረጥ፣ 🌿በትዳር ሕይወት ላይ፣ ✳️ከሚወደው ጋር የትዳር ሕይወትን ለመምራት መቸገር፣ ✅በትዳር ሕይወት ላይ ጣዕም፣እርካታ ማጣት፣ ✳️በባልና ሚስት መካከል አለመግባባትን፣ ✳️ጥላቻን፣ጭቅጭቅን፣መፍጠር ✳️ከፍቅረኛ መለየትን ማበረታታት፣ ✳️ትዳር እንዲፈርስ ማድረግ እና ሌሎችም ✅ በጥቅሉ ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ የአንድ ሣንቲም ገጽታዎች በመሆን በሰወች ፣ማህበራዊ ሕይወት ላይ ፍቅር፣ ስኬት፣ እርካታ፣ትርፍ፣እንዳይታይ ከፍተኛ የሆነ የሀዘንና የትካዜ ህይወት እንዲኖራቸው ያደርጋል ። ⏩ስለዚህ ለእኒህና መሰል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ ችግሮች መፍትሔ ሥራይ ወእፀ ልቦና "የባህል ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።እርሶም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ። 👉መፍትሔ ➡️አባሎ ➡️ዕፀ ነበልባል ➡️ዕፀ ሳቤቅ እነዚህን፦ ከ 3 ከ3 ቦታ ላይ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ፣ አድርቆ በሽርክቱ ለ 7 ቀን መታጠን እና እፀዋቱን በውሃ እየዘፈዘፋ ቢታጠቡበት የአይነ ጥላ እና ገርጋሪ ርኩስ መንፈስ በ 7 ቀን ውስጥ ይለቀወታል ፡፡ ✳️እንዲሁም በተጨማሪም የምንሰራቸው ⏩ለኪንታሮት በሚቀባ ⏩ለስንፈተ ወሲብ ⏩ለመካንነት ⏩ለሾተላይ ⏩ለሆድ በሽታ ⏩ለህልመ ሌሊት ⏩እጅ እግሩን ለሚያመው ⏩ለሰውነት ቁስለት ⏩ለሪህ ⏩ለስኳር ⏩ለደም ግፊት ⏩ለጭንቀት መሰል “ተያያዥ ችግሮች እና፦ በርኩስ መንፈስ ለምትሰቃዩ ሁሉ፣ በሥራ ቦታችን መጥታችሁ ብታማክሩን መፍትሄ ታገኛላችሁ:: ለበለጠ መረጃ ☎️0910559600
1150Loading...
03
Media files
490Loading...
04
#ዓይነ_ጥላ_ምንድን_ነው?_ #መንስኤውና_እና #መፍትሔስ?👇 አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ትዳር ማስጠላት #ከጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ማስለቀስ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር #ባል እየመጣ መመለስ #ከወንዶችን ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን #ሕልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስወረድ (አቦርሽን ) #መጨናነቅ #ሂጅ ሂጅ ማለት #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶ መቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር # መጥፎ የአፍ ጠረን # በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል # በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት # ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው👇 ዛሬ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር እናያለን 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ # በእህቱ # በአክስቱ # በዘመዱ # በሥራ ባልደረባው # በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ 👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች # ጸሎት ታስተወዋለች # ከቤተ ክርስትያን # ከጸበልታስቀረዋለች # በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡ # የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች # ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 👉 ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ # በአባታቸው # በወንድማቸው # በአጎታቸው # በቅርብ ዘመዳቸው # በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ 👉 ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ 👉 ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ # ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ # በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ #ለሩካቤ ሥጋ መስእብ እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ 👉 ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 👉 የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ባል አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነዓላማው፡፡ 👉ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች #እጮኛ አይዙም #ትዳር አይመሠርቱም #ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ # ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ 👉 # ዉድ የሆሳዕና የባህል ህክምና ተከታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #በዝህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #share/ፔጃችንን/Like ማድረግዎን እንዳይረሱ ከዚህ በተጨማሪ የምሰጣቸው #የሕክምና አግልግሎት 👇👇👇 1🌿 ለኪንታሮት 2🌿 ለሆድ ዉስጥ ስራይ 3🌿ለኢሪህ 4🌿 ለጨጓራ 5🌿 ለተለያዩ ስረዮች መፍተሔ 👇 ☎️ 0910559600 ይደውሉ
670Loading...
05
Media files
830Loading...
06
#ህወተወ_በምንድነው_የተሰነካከለው ?? #በዓይነ ጥላ ? #በወንድ ዛር ? #በሴት ዛር ? #በገርግር መንፈስ ? #በቤተሰብ ዛር ? #በድግምት መንፈስ ? ✅ #የዓይነጥላ_መንፈስ_ዋና_አላማው ✔የሚመጣ እድል መመለስ ✔መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✔መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✔ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✔ዠነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✔ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✔ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❎ #የገርግር_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ ✔የሰውን ልጅ ህይወት ማጨለም ✔ከትዳር መገርገር ✔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ✔ስራ ለመቀጠር መገርገር ✔ከውድድር ውጤት ማሳጣት ✔ትምህርት መገርገር ማስጠላት ✔ተምሮ ከንቱ ማድረግ ✔ከሰው ማጋጨት ማጣላት ❎ #የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 💙ፍርሃት ፍርሃት ማለት 💙የበታችነት ስሜት መሰማት 💙በራስ አለመተማመን 💙ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 💙ከፍተኛ ላብ መፍጠር 💙የአፍ ጠረን መቀየር 💙በረባው ባረባው ማስጨነቅ 💙ሰላም ማሳጣት መረበሽ 💙እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 💙ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ 💙ተስፋ መቁረጥ ✅ #የቤተሰብ_ዛር_መንፈስ_ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋሀደ ነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች። 💜በኪንታሮት 💜በካንሰር 💜በስኳር 💜በኩላሊት 💜በአስም 💜በጨጓራ በሽታ መንደፍ 💜ሆድ መንፋት መጮህ 💜ጋዝ ማብዛት 💜ሰውነት ማቀጨጭ 💜ሰውነት ማግዘፍ 💜ፀሎት ማስጠላት 💜ቤተሰብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ 💜ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ 💜ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅ #የድግምት_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ❇#የወንድ_ዛር_በእሴቶችላይ_ያለው_ተፅኖ ☑ትዳር መገርገር ☑ከትዳር አጋር ማለያየት ☑ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ☑ፍቅር ጀምረው መጥፋት ☑በግንኝነት ጊዜስሜትን ማጥፋት ☑በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ☑በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት ☑ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ☑የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ☑የወር አበባ መዛባት (መብዛት) ☑ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦#ሴት_ዛር_በወንዶች_ላይ_ያላትተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት መመሰል ✅የብልት ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 📌ሾተላይ መንፈስ ዋናተፅኖው 📌ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ 📌ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ 📌እንደተወለደ ሳይቆይ መግደል 📌እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል። 👉የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት መፍትሔ #የእፀ ዘዌ ስር #የግመሮ ስር #የአጋም ስር #የጭቁኝ ስርና ቅጠል ሁሉንም በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ፲፬- ፳፩ እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና ወሳኝ የአይነጥላ ማስለቀቂያ ነው። 👉 ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞📞0910559600
1040Loading...
07
Media files
560Loading...
08
Media files
960Loading...
09
☎️ 0910559600 ትክክለኛ በባህለዊ መዳህኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት መሪጌታ ሀይለገብሬል አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች ወድምሞች እንደኔ መዳን የምትፈልጉ እሳቸው ጋር እንትሄዱ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳችሁ ሸር ሸር ሸር  ሸር 🙏🙏🙏🙏🙏በማድረግ ወዳጂ ጐደኞቻችሁ የሳቸውን ዝና ይምጡና ይመልከቱ እሳቸው የሚሰጡአቸው አገልግሎቾች በጥቂቱ   👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇                                 መሪጌታ,ሀይለገብሬል የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 ለአስም 36 ለስኳር 37 በህልሙ ለሚሸና 38 ሚስት ወደሌላ እዳትማግጥ የሚያስር 39 ከሰው አይን የሚጠብቅ 40 በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያደርግ እነዚንና እነዚን የሚመሳሰሉ ነገሮችን አገልግሎት እንሰጣለን    (ምናልባት ያለ8 ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ  📞0910559600☎️ ይደዉሉ !!!!!!! ማሳሰቢያ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እባካችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ይባርካችሁ:። 👇👇👇👇👇👇👇👇ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከዚህበታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ  በድጋሚ እባካችሁ መዳኒኒታችሁን ውሰዱ 1 ,መላክ ተመስጌን ከዱባይ 2,ኤርሚያስ አበበ ከሻሸመኔ 3 ,መበሩ አስራት ከጎጃም 4 ,ትብለጥ ይመር ከሞጆ 5, ጋዲሳ አበራ ከሀዋሳ 6, ሀዋ ሠይድ ከዱባይ 7 ,አብርሀም  ይሳቅ አዲስ አበባ 8,አሸናፊ እባካችሁ ስልክ አችሁን ክፈቱ ካልሆነ ገንዘባችሁን ውሰዱ ሸር ማድረግ እንዳትረሱ በድጋሚ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቴሌግራም ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 ☎️   0910559600     ይደውሉልን     ያማክሩን
840Loading...
10
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 0910559600
1800Loading...
11
💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛 💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚 #ይህ_ጽሁፍ_በፌስቡክ_ኮፒ_ራይት(#facebook_copyright)#የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_በTelegarm_አይልቀቁ። ⏩#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ፩. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን ፪. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. #መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. #መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. #መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. #ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. #ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ፮. #የብልት_ማነስ ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ✅ የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) ✅ የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) ✅ ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) ✅ የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡. #ልብ_ይበሉ❗❗❗ 👉 #በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት #ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድኃኒቱ አይደለም፡፡ መድኃኒቱ #የስኳር #የደም_ግፊት #የልብ #የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ⏩ #የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት 👉 #የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉 #ከፍተኛ ራስ ምታት 👉 #ከፍተኛ ጭንቀት 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #ራስን መሳት 👉 #ጉንፋን የመሰለ ህመም 👉 #ማቅለሽለሽ 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #የአፍንጫ መታፈን 👉 #የመተንፈሻ አካላት ችግር 👉 #የቆዳ ሽፍታ 👉 #የመስማት ችሎታ መቀነስ 👉 #በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ 👉 #በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድኃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡ በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! በተጨማሪም #የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንድ #የሴት_ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም #የወንድ_ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል። 👉 ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ። ⏩ ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። 👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው 💠ዓይነ ጥላ 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት 💠ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር 💠ዝሙት 💠ሕልመ ሌሊት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ 🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን 🔶#ፍላጎት አለመኖርን 🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶#የወሲብ ጥላቻ 🔶#የብልት አለመነሳት 🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። #ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል። ⏩#መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ ⏩#መፍትሔ_፪ 💚#የዷዷት ሥር 💛#የዶግ ሥር ❤#የእንቧጮ ሥር 💙#የችፍርግ ሥር ⏩ እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ አልመው መፍጨት ከዚያ በትንሿ ማንኪያ ከ አራቱም እጽዋት አንድ እንድ በማድረግ ማቀላቀል ከ4 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር አዋህደው ጧት ጧት በትንሻ ማንኪያ በባዶ ሆድ ለዘጠኝ ቀን መውሰድ ከ3-4 ሰዓት ምግብ አለመብላት ይህ ድርጊት ለ ዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ስንፈተ ወሲብ ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉት ☎0910559600 0910559600 በስራ ሰዓት ይደውሉ
1070Loading...
12
Media files
940Loading...
13
⏩#በምን_በምን_ተቸግረዋል?? ✅፩, #በመተት (ድግምት) መንፈስ ✅፪, #በዓይነ ጥላ(ሁሉን በሚዘጋ) ✅፫, #በወንድ ዛር ✅፬, #በሴት ዛር ✅፭, #በገርጋሪ መንፈስ ✅፮, #የዝሙት መንፈስ ✅፯, #በዛር ውላጅ ✅፰, #በቤተሰብ ዛር(ባዕድ አምልኮ) ✅፱, #የገንዘብ መባከን ✅፲, #በወር አበባ ችግር እያንዳንዱን በዝርዝር ከታች አስቀምጠናል      ⏩፩, የመተት መንፈስ(ድግምት)ተጽኖ #ገንዘብን ማስጨረስ #በረከት ማሳጣት #በአጭር ጊዜ ማደህየት #በሰው ዘንድ ማስጠላት #ሀገር ለሀገር ማዞር #አላማን መሳት #ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ #የተበላ ከሆነ ከሆድ ሥራይ መስራት #ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ #ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ #ማስማጥና ድርቀት መፍጠር      ⏩፪, የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው 💠የሚመጣ እድል መመለስ 💠መልካም ነገሮችን ማበላሸት 💠መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ 💠የእቃ መበላሸት 💠ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት 💠ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ 💠ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት 💠የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት     ⏩፫, የወንድ ዛር ሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ❇️ትዳር መገርገር ❇️ከትዳር አጋር ማለያየት ❇️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ❇️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ❇️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ❇️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ❇️በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት ❇️የወር አበባ መዛብት መብዛት(ማነስ) ❇️ሲፀንሱ ማስወረድ(አቦርሽን)     ⏩፬, ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ 👉ስንፈተ ወሲብ 👉ቶሎ መጨረስ 👉የብልት መልፈስፈስ 👉የብልት ማነስ 👉ህልመ ሌሊት 👉በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት 👉 በቅርብ ዘመድ ተመስላ መገናኘት 👉የብል ፈፅሞ አለመነሳት 👉የግንኙ ፍላጎት ማጣት 👉የትዳር መገርገር ማስጠላት 👉ሴቶች እየቀረቡ መራቅ      ⏩፭, የሚገረግር መንፈስ ተጽኖ 🔶ከትዳር መገርገር 🔶ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🔶ሥራ ለመቀጠር መገርገር 🔶ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🔶የትምህርት መገርገር ማስጠላት 🔶ተምሮ ውጤት ማጣት 🔶ከሰው ማጋጨት ማጣላት      ⏩፮, የጭንቀት መንፈስ ችግሮች 🔷ተስፋ መቁረጥ 🔷ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔷የበታችነት ስሜት መሰማት 🔷በራስ አለመተማመን 🔷ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔷ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔷ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔷እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት       ⏩፯, የቤተሰብ ዛር መንፈስ ተጽኖ ❌በኪንታሮት ❌በካንሰር ❌በስኳር ❌በኩላሊት ❌በአስም ❌በጨጓራ በሽታ ❌ሆድ መንፋት መጮህ ❌ሰውነት ማቀጨጭ ❌ሰውነት ማግዘፍ ❌ፀሎት ማስጠላት ❌ቤተሰቡ ሰላም እንዳይሆን ወዘተ ከላይ የተዘረዘሩትን በመመሰል ይረብሻል      ⏩፰, የዝሙት መንፈስ ተፅኖው ⭐️ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ⭐️ከተለያየ ሰው ጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ⭐️ግለ ወሲብ እንዲፈጽሙ መገፋፋት ⭐️በወንዶችም በሴቶችም ሴሰኝነት ⭐️በህልመ ሌሊት ማሰቃየት       ⏩፱, የአዚም መንፈስ ተፅኖ ☑️ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መረበሽ ☑️ሲያነቡ አይንን ማጨለም ☑️ሲያነቡ በሰመመን መያዝ ☑️ጸሎት ሲፀልዩ ማዛጋት ማስፏሸግ ☑️በጸሎት ሰዓት ሌላነገር ማሳሰብ ☑️የመርሳት ችግር     ⏩#መፍትሔ #️⃣የእንዘረዘይ ሥሩን #️⃣የጥፍሬና ሥሩን #️⃣የሴት ቀስት ሥሩን #️⃣የቀበርቾ ሥሩን #️⃣የዝግባ ሥረና ቅርፊቱን #️⃣የሀረግ እሬሳ ሥርና ቅጠሉን 👉እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የዝግባ ቅርፊቱን የሀረግ እሬሳ ቅጠሉን በማድረቅ ሸርከት አድርጎ  ፈጭቶ  ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፲፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ያስወግዳል ።       ❗️❗️የጥንቃቄ መልዕክት ❗️❗️ ከኛ ገጽ ሙሉ ለሙለ ኮፑ እያደረጉ ሽርፍራፊ ፍራክ ፍለጋ የሚለቁ ስላሉ በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎+251 9 1 0 55 96 00 0910559600 ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ ⏩በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን ስርጭት እንጀምራለን ይጠብቁን ለትብብርዎ እናመሰግናለን
1340Loading...
14
#ቁጥር፪_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ #ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች። #እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #እንዴት_በባሏ_በፍቅረኛዋ  ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ  ይጠሏታል? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። ❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና ❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል  ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት እያለ ይፀፅተዋል ❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር  ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህ ወንድ አይሆንሽም አያስፈልግሽም አይመጥንሽም  በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው ያደርጋታል። 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል  ❤️ክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ (ወንድዛር) ስራው፦ ❤️ወንድ ማስጠላት ❤️ከቤት አለማስወጣት ❤️ፈሪ ማድረግ ❤️ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️የወር አበባ ማዛባት ❤️በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️ወገብ ሕመም ❤️የማህፀን ፈሳሽ ሽታ ❤️በሰው ዘንድ ማስጠላት ❤️ግንኙነት መጠላት ❤️ማስወረድ (አቦርሽን) ❤️የመጣ ትዳር መመለስ ❤️ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ❤️እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ❤️የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ❤️ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ❤️ቤት አለመውጣት ❤️ቤት ዘግቶ ማልቀስ ❤️ከፍተኛ  ራስምታት ❤️መሐን ማድረግ ❤️ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ❤️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ❤️በግንኙነት ጊዜ ስሜት ማጣት ወዘተ #ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. #የወይናግፍት ስርና ቅጠል ፪. #የደደሆ ስር ፫ #፯ ሎሚ ፍሬ የወይናግፍት ስርና ቅጠሉን ከ7 ላይ ነቅሎ ቀጥቅጦ ሎሚውንና የደደሆውን ስር ጨምሮ 7 ቀን ቢጠመቁት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ #አድራሻችን ምዕራብ ጎጃም ቡሬ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ 0910559600
1180Loading...
15
Media files
1210Loading...
16
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  09 10 55 96 00 @Senayi10 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
1080Loading...
17
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
860Loading...
18
Media files
860Loading...
19
✝ መርጌታ  የባህል መዳኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል          📲 09 10 55 96 00 ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        ✅#ህልመ ሌሊት        ✅#ሴት ዓይነ ጥላ        ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ        ✅#ሴት ዛር        ✅#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶ መቃዥት 🔀#ፍርሐት 🔀#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ #በእኅቱ #በአክስቱ #በዘመዱ #በሥራ ባልደረባው #በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተወዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተ ስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ #በአባታቸው #በወንድማቸው #በአጎታቸው #በቅርብ ዘመዳቸው #በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ_፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት 👉የሚከለከሉ ነገሮች ➥አልኮል ➥ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።    ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! ⏩አድራሻ ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ቁጥሮች በሥራ ሰዓት ይደውሉልን      ☎  09 10 55 96 00 ይደውሉልን            🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀
1411Loading...
20
Media files
1051Loading...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የዓይነ ጥላና ገርጋሪ ርኲስ መንፈስ መገለጫ ባሕርያት፣ 👉ክፉ መንፈስ በሥራ በኑሮ በትዳር ላይ ያላውን አሉታዊ ተፅዕኖ ልብ ብለው ያውቃሉ? 👉ከተፈጥሮ ዕፀዋት የሚዘጋጅ ከጥንታዊ የአበው ባህላዊ የጥበብ መጽሐፍት የተቀዳ ለዘመኑ የሚመጥን ፍቱን የፈውስ መላ መኖሩንም አውቀው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ፦ ✳️ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ ፦ የሰው ልጅ በሥራውና በኑሮው ጣልቃ በመግባት ሁለንተናዊ በሽታን በመፍጠር ይታወቃሉ። ከመለያ ምልክቶች ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፣፣፦ ✅የመልካም ዕዶሎችን በር ሁሉ መዝጋት ✅ለነገሮች እምነት ማሳጣት ✅የሥራ ተግባቦት እንዳይኖር ማድረግ፤ ✅የሥራ ስኬትን ማራቅ ✅ አሸናፊ ለመሆን መቸገር፣ ✅በሰው ፊት ሃሳብን ለመግለጽ አለመቻል ✅በፍርሃት፣መዋጥ፣ ✅በመንቀጥቀጥ ማዕበል መጥለቅለቅ ✅በውስጥ ያለን ችግር ፤ሃሳብን አውጥቶ በሰው ፊት ለመናገርና ለማስረዳት መቸገር፣ ✳️በፍርሃትና በሀፍረት ማዕበል ውስጥ መሰቃየት፣ 🌿አዲስ የተጀመረ ሥራ ላይ፣ለምሳሌ፦ በንግድ፣በገበያ፣ በቢሮ፣ በግብርና፣ስኬት ፧ለውጥ እንዳይታይ መገርገር፣ ✳️በንግድ ሥራ ጠንክሮ በመሥራት ትርፋማ እንዳይሆን ፣ሀብት እንዳይዝ፣ የባከነ ሕይወት እንዲኖረው መገርገር፣ ✳️ሰው የሚሠራበትን እጁን፣የሚያስብበት አእምሮውን አስሮ/ጠፍሮ መያዝ፣ ✳️በአእምሮ ዉስጥ ውዝግብን መፍጠር ✳️ኪሳራና ውድቀትን፣በማሳስብ በጭንቀት ከተማ ውስጥ ማስገባት፧ ✳️እጅን አጣጥፎ አእምሮን አደንዝዞ ሠርቶ የመለወጥ ባህልን ከሕሊና ማስወጣት፣ ✅የሀብት አያያዝና አጠቃቀም ላይ፦ 🌿ሠርቶ እንዳያልፍለት፣ 🌿ሀብት እንዳያፈራ 🌿በሀብቱ እንዳይጠቀም 🌿ውጤት እንዳይመጣ፣እጅ አመድ አፋሽ 🌿ብኩን ሕይወት እንዲኖር ፣መገርገር ✅ስለ ሥራ ፍላጎትና ዕውቀት ላይ፦ 🌿ሥራን መጥላት፧መሰልቸት፣ 🌿ዓላማ ቢስነት ፣ተስፋ መቁረጥ፤ 🌿ሠርቶ የሚለወጥበትን መንገድ መድፈን፧ መዝጋት፣ 🌿በሥራ ላይ ያለን ዕውቀት ሙያ በተግባር ለመግለጥ መገርገር፣ 🌿የሥራ እንቅስቃሴ ዕቅድ፣ውጤትና ለውጥ እንዳይገኝበት፣መገርገር፣ ✅ስለ ጉዳይ አፈጻጸም በተመለከተ፣ 🔶እሰራዋለሁ ብለው የያዙትን እቅድ ፣ 🔶የተጀመሩ ጉዳዮች እንዳይፈጸ ሙ 🔶የውጭ ፕሮስ ማሰናከል ብሎም ማቋረጥ፣ 🌿በትምህርት ላይ፣ ✅ጥሩ ውጤት ለማምጣት መቸገር፣ ✳️በጥናት፣ በንባብ፣ ጊዜ መጫጫን፣የድብርት ስሜት፣ ✳️ወደ ትምህርት ቤት መሄድን፣ማስጠላት ✳️ ጥያቄን ለመመለስ ፣መቸገር፣ ✳️የተለፋበት ፧የተደከመበት ነገር ሁሉ ፍጻሜው ፣ውጤቱ እንዲበላሽ ማድረግ፣ ✅ለትምህርት፣ለሥራ ፣ለኑሮ የሚደረጉ የውጭ ሀገር የጉዞ ዕድሎችን እንዳይሳኩ ማዘግየት፣የአፈጻጸም ሂደትን ማበላሸት ፣ብሎም ማቋረጥ፣ 🌿በትዳር ሕይወት ላይ፣ ✳️ከሚወደው ጋር የትዳር ሕይወትን ለመምራት መቸገር፣ ✅በትዳር ሕይወት ላይ ጣዕም፣እርካታ ማጣት፣ ✳️በባልና ሚስት መካከል አለመግባባትን፣ ✳️ጥላቻን፣ጭቅጭቅን፣መፍጠር ✳️ከፍቅረኛ መለየትን ማበረታታት፣ ✳️ትዳር እንዲፈርስ ማድረግ እና ሌሎችም ✅ በጥቅሉ ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ የአንድ ሣንቲም ገጽታዎች በመሆን በሰወች ፣ማህበራዊ ሕይወት ላይ ፍቅር፣ ስኬት፣ እርካታ፣ትርፍ፣እንዳይታይ ከፍተኛ የሆነ የሀዘንና የትካዜ ህይወት እንዲኖራቸው ያደርጋል ። ⏩ስለዚህ ለእኒህና መሰል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ ችግሮች መፍትሔ ሥራይ ወእፀ ልቦና "የባህል ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።እርሶም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ። 👉መፍትሔ ➡️አባሎ ➡️ዕፀ ነበልባል ➡️ዕፀ ሳቤቅ እነዚህን፦ ከ 3 ከ3 ቦታ ላይ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ፣ አድርቆ በሽርክቱ ለ 7 ቀን መታጠን እና እፀዋቱን በውሃ እየዘፈዘፋ ቢታጠቡበት የአይነ ጥላ እና ገርጋሪ ርኩስ መንፈስ በ 7 ቀን ውስጥ ይለቀወታል ፡፡ ✳️እንዲሁም በተጨማሪም የምንሰራቸው ⏩ለኪንታሮት በሚቀባ ⏩ለስንፈተ ወሲብ ⏩ለመካንነት ⏩ለሾተላይ ⏩ለሆድ በሽታ ⏩ለህልመ ሌሊት ⏩እጅ እግሩን ለሚያመው ⏩ለሰውነት ቁስለት ⏩ለሪህ ⏩ለስኳር ⏩ለደም ግፊት ⏩ለጭንቀት መሰል “ተያያዥ ችግሮች እና፦ በርኩስ መንፈስ ለምትሰቃዩ ሁሉ፣ በሥራ ቦታችን መጥታችሁ ብታማክሩን መፍትሄ ታገኛላችሁ:: ለበለጠ መረጃ ☎️0910559600
Hammasini ko'rsatish...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#ዓይነ_ጥላ_ምንድን_ነው?_ #መንስኤውና_እና #መፍትሔስ?👇 አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ትዳር ማስጠላት #ከጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ማስለቀስ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር #ባል እየመጣ መመለስ #ከወንዶችን ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን #ሕልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስወረድ (አቦርሽን ) #መጨናነቅ #ሂጅ ሂጅ ማለት #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶ መቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር # መጥፎ የአፍ ጠረን # በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል # በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት # ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው👇 ዛሬ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር እናያለን 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ # በእህቱ # በአክስቱ # በዘመዱ # በሥራ ባልደረባው # በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ 👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች # ጸሎት ታስተወዋለች # ከቤተ ክርስትያን # ከጸበልታስቀረዋለች # በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡ # የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች # ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 👉 ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ # በአባታቸው # በወንድማቸው # በአጎታቸው # በቅርብ ዘመዳቸው # በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ 👉 ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ 👉 ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ # ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ # በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ #ለሩካቤ ሥጋ መስእብ እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ 👉 ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 👉 የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ባል አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነዓላማው፡፡ 👉ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች #እጮኛ አይዙም #ትዳር አይመሠርቱም #ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ # ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ 👉 # ዉድ የሆሳዕና የባህል ህክምና ተከታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #በዝህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #share/ፔጃችንን/Like ማድረግዎን እንዳይረሱ ከዚህ በተጨማሪ የምሰጣቸው #የሕክምና አግልግሎት 👇👇👇 1🌿 ለኪንታሮት 2🌿 ለሆድ ዉስጥ ስራይ 3🌿ለኢሪህ 4🌿 ለጨጓራ 5🌿 ለተለያዩ ስረዮች መፍተሔ 👇 ☎️ 0910559600 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#ህወተወ_በምንድነው_የተሰነካከለው ?? #በዓይነ ጥላ ? #በወንድ ዛር ? #በሴት ዛር ? #በገርግር መንፈስ ? #በቤተሰብ ዛር ? #በድግምት መንፈስ ? ✅ #የዓይነጥላ_መንፈስ_ዋና_አላማው ✔የሚመጣ እድል መመለስ ✔መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✔መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✔ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✔ዠነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✔ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✔ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❎ #የገርግር_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ ✔የሰውን ልጅ ህይወት ማጨለም ✔ከትዳር መገርገር ✔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ✔ስራ ለመቀጠር መገርገር ✔ከውድድር ውጤት ማሳጣት ✔ትምህርት መገርገር ማስጠላት ✔ተምሮ ከንቱ ማድረግ ✔ከሰው ማጋጨት ማጣላት ❎ #የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 💙ፍርሃት ፍርሃት ማለት 💙የበታችነት ስሜት መሰማት 💙በራስ አለመተማመን 💙ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 💙ከፍተኛ ላብ መፍጠር 💙የአፍ ጠረን መቀየር 💙በረባው ባረባው ማስጨነቅ 💙ሰላም ማሳጣት መረበሽ 💙እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 💙ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ 💙ተስፋ መቁረጥ ✅ #የቤተሰብ_ዛር_መንፈስ_ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋሀደ ነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች። 💜በኪንታሮት 💜በካንሰር 💜በስኳር 💜በኩላሊት 💜በአስም 💜በጨጓራ በሽታ መንደፍ 💜ሆድ መንፋት መጮህ 💜ጋዝ ማብዛት 💜ሰውነት ማቀጨጭ 💜ሰውነት ማግዘፍ 💜ፀሎት ማስጠላት 💜ቤተሰብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ 💜ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ 💜ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅ #የድግምት_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ❇#የወንድ_ዛር_በእሴቶችላይ_ያለው_ተፅኖ ☑ትዳር መገርገር ☑ከትዳር አጋር ማለያየት ☑ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ☑ፍቅር ጀምረው መጥፋት ☑በግንኝነት ጊዜስሜትን ማጥፋት ☑በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ☑በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት ☑ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ☑የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ☑የወር አበባ መዛባት (መብዛት) ☑ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦#ሴት_ዛር_በወንዶች_ላይ_ያላትተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት መመሰል ✅የብልት ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 📌ሾተላይ መንፈስ ዋናተፅኖው 📌ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ 📌ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ 📌እንደተወለደ ሳይቆይ መግደል 📌እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል። 👉የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት መፍትሔ #የእፀ ዘዌ ስር #የግመሮ ስር #የአጋም ስር #የጭቁኝ ስርና ቅጠል ሁሉንም በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ፲፬- ፳፩ እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና ወሳኝ የአይነጥላ ማስለቀቂያ ነው። 👉 ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞📞0910559600
Hammasini ko'rsatish...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
☎️ 0910559600 ትክክለኛ በባህለዊ መዳህኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት መሪጌታ ሀይለገብሬል አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች ወድምሞች እንደኔ መዳን የምትፈልጉ እሳቸው ጋር እንትሄዱ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳችሁ ሸር ሸር ሸር  ሸር 🙏🙏🙏🙏🙏በማድረግ ወዳጂ ጐደኞቻችሁ የሳቸውን ዝና ይምጡና ይመልከቱ እሳቸው የሚሰጡአቸው አገልግሎቾች በጥቂቱ   👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇                                 መሪጌታ,ሀይለገብሬል የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 ለአስም 36 ለስኳር 37 በህልሙ ለሚሸና 38 ሚስት ወደሌላ እዳትማግጥ የሚያስር 39 ከሰው አይን የሚጠብቅ 40 በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያደርግ እነዚንና እነዚን የሚመሳሰሉ ነገሮችን አገልግሎት እንሰጣለን    (ምናልባት ያለ8 ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ  📞0910559600☎️ ይደዉሉ !!!!!!! ማሳሰቢያ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እባካችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ይባርካችሁ:። 👇👇👇👇👇👇👇👇ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከዚህበታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ  በድጋሚ እባካችሁ መዳኒኒታችሁን ውሰዱ 1 ,መላክ ተመስጌን ከዱባይ 2,ኤርሚያስ አበበ ከሻሸመኔ 3 ,መበሩ አስራት ከጎጃም 4 ,ትብለጥ ይመር ከሞጆ 5, ጋዲሳ አበራ ከሀዋሳ 6, ሀዋ ሠይድ ከዱባይ 7 ,አብርሀም  ይሳቅ አዲስ አበባ 8,አሸናፊ እባካችሁ ስልክ አችሁን ክፈቱ ካልሆነ ገንዘባችሁን ውሰዱ ሸር ማድረግ እንዳትረሱ በድጋሚ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቴሌግራም ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 ☎️   0910559600     ይደውሉልን     ያማክሩን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable