cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዝማሬወችን እና ስብከቶችን የሚገኙበት ጠቃሜ መንፈሳዊ ቻናል

አዳዲስና ቆየት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዝማሬዎችና ስብከቶችን ያገኛሉ ቻናለን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
731
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ቀጥታ ስርጭት‼️አርቶስቶች መልእክት አላቸው ምን ይሆን⁉️መንክር ሚዲያ

#menkermediasubscribeያድርጉ

Hammasini ko'rsatish...
ሰበር መግለጫ‼️ ፓትርያርኩ አምርረው ተናገሩ" ይሄ መቆም አለበት" ተጀመረ! @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk #ኢየሱስ

በፀበሉ ከHIV ኤድስ ዳንኩ https://youtu.be/1iAga64OhSI?si=PfPZbHMAP-OP-kQf
Hammasini ko'rsatish...
ከHIV ኤድስ ዳንኩ‼️መዳን የምትፈልጉ ይሄን ተአምር ተመልከቱ @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk

ለማመን የሚከብድ ተአምር https://youtu.be/HTDU7obJK0M?si=h7HkQaUM7QIvcd7U
Hammasini ko'rsatish...
ለማመን የሚከብድ‼️በዘንዶ የሚጠበቀው ቤተክርስቲያን/ ልጅ የምትሰጠው ተአምረኛ ድንጋይ @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk

ጎንደር ሄደን የሆነው ይህ ነው‼️ https://youtu.be/dsFPxs_rD_0?si=r9K1a88xHAKWjqUZ
Hammasini ko'rsatish...
የሁለቱ ፓትርያርክዎች በጎንደር የሰሩት‼️በቀረጻ ላይ ድንገት የገጠመን @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk #ኢየሱስ

Hammasini ko'rsatish...
የቅዱስነታቸው አቀባበል‼️የቅዱስ ፓትርያርኩ እና የአቡነ አብርሃም መልእክት @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk

ለባለ ውለታችን ውለታ እንመልስ‼️ ትናንት ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መታመሙን እና ለህክምና ብር እንደሚያስፈልገው መልእክት ለጥፈን ነበር። ብዙዎች በውስጥ መስመር የሊቀ መዘምራንን አካውንት ጠይቀው ወስደዋል። ከወሰዱት ውስጥ እስከ አሁን ይሄን ያህል ብር ብለው በነገሩን መሰረት በመንክር ሚዲያ ቤተሰቦች 40,000 ደርሰናል። ሆኖም ይህ ከበቂ በታች ነው። ለሊቀ መዘምራን እንኳንስ ታሟል ተብሎ ቀርቶ በጤናም እያለ ምን እናድርግልህ? ብለን ልንጠይቀው ለውለታው በይተካከልም የልጅነታችንን ፣የፍቅራችንን፣ የአክብሮታችንን በሕይወት ልንከባከበው ይገባ ነበር። ነገር ግን ብዙ ግዜ ሰው ሲሞት ማልቀስ እና ከሞተ ቡኃላ "እንዲህ ያለ ሰው ነበር" እያልን ሙት ማሞገስ ልምዳችን ሆነብን። ሊቀ መዘምራን እንዲህ ያለውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ፍቃደኛ እንዳልነበር ከቅርብ ወዳጆቹ ሰምተናል። ብዙ ዘመኑን ችግሩን በሆዱ ችሎ ዝም ብሎ እንደቆየው ሁሉ አሁንም ህመሙን ችሎ ብቻውን በህመም ሊሰቃይ ነው አሳቡ። ይህ እንዲሆን እኛ እንዴት እንፈቅዳለን? የቤተክርስቲያን ባለውለታ አባት ብቻውን ሰው እንደሌለው በህመም ሲሰቃይ የቤተክርስቲያን አምልክ አይፋረደንም? ቢሆንማ ቤተክርስቲያን ውለታውን ቢያንስ ለጤናው ደርሳለት ብትመልስ ለኪነጥበብም ደስታ ነው ለሌሎችም ተስፋ ነው። እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ራበኝ ለሚለው የምታበሉ፣ጠማኝ ለሚለው የምታጠጡ፣ ሜዳ ወደቅሁ ከየት ልጠለል ለሚለው እምታስጠልሉ፣ "ሕይወት ከበደኝ ስራ ፍጠሩልኝ"ለሚለው ከእራሱ አልፎ ለሌላው እንዲተርፍ የምታደርጉ ዛሬ ተራው ለሁላችን ባለውለታ ለሆነው የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ነውና የት ናችሁ??? 👉እንደ ቸርነት 👉ይህ ቁርባን 👉ሰው ለሰው 👉አልፋ እና ኦሜጋ 👉እኔስ በመግባሬ 👉አንድ እምነት ነው 👉የአንተ ስራ 👉እመ አምላክ 👉ፀምር ዘጌድዮን 👉እናምናለን 👉ድንግል ወላዲተ ቃል 👉በስራዬ የት ይሄን መግቢያዬ 👉ድንግል ሆይ ስለ አንቺ 👉የሲና ሐመልማል 👉አቤት የዛን ግዜ 👉መፅሐፍ ቅዱስን 👉ዘጠኝ ሰአት ሲሆን 👉በአርእያው ፈጥሮናል እናመስግነው 👉አምነናል በልጅሽ በአንቺ አናምንም አሉ 👉ሞትን አትፍሩ 👉ወይ እኔ ወይ እኔ 👉ኧረ ሰው መሆኔ 👉ተነሽ ኢትዮጵያ.........ሌሎችም መዝሙሮች እናንተም ጨምሩበት እነኚህ ዝማሬዎች ሰምተን ልባችን ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ፣ለንሰሃ የበቃን፣ከጭንቀታችን የተፅናናን የት ነን? በሉ አካውንት በዚህ እንድንለጥፍ ፍቃድ ስላልተሰጠን በውስጥ ጠይቁን እንሰጣችኋለን። የቻልነውን እናግዝ ቢያንስ ለሊቀ መዘምራን ሳይሆን ለአእምሮ ደስታችን ስንል ምክንያቱም ይህ ሰው ባለውለታችን ነውና። በመንክር ሚዲያ ቤተሰቦች የተጣለብን 100,000 ብር ናት። በሊቀ መዘምራን "ተጠቅሚያለሁ" የሚል አንድ በጎ ሰው መሸፈን ይችል ነበር ግን በረከቱ ለሁላችን እንዲደርስ ብለው ይመስላል ። በአማን ነጸረ abrhamhailu በርቱልን። መንክር ሚዲያ-Menker Media የሊቀ መዘምራንን አካውንት ለመውሰድ 👉 @Mikiyasdebir
Hammasini ko'rsatish...
የቅኔ ጎርፍ አጎረፉት https://youtu.be/XPJqLJxpHqM
Hammasini ko'rsatish...
የቅኔ ጎርፍ ጎረፈ‼️ሁለቱ ባለ ቅኔዎች ቅኔውን አፈሰሱት ተደመምን @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #habesha #eotc #eotcmk #ኢየሱስ

Hammasini ko'rsatish...
ታላቅ የምስራች‼️ለኦርቶዶክሳውያን እንሆ አዲስ ዜና /ከዚህ ቡኃላ ሁሉም ይቆማል! @menkermedia-21

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk