cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Power in revival

✔️ስለ መንፈስ ቅዱስ✔️ ✔️ስለ ምጽአት✔️ ♠ የቀረበ ብቻ እንጅ የቆረበ ብቻ ከእግ/ር አይቀበልም♠ የዮሐንስ ወንጌል 13:25 [25]እርሱም በኢየሱስ ደረት እንዲህ ተጠግቶ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነው? አለው። Creator- @LittleEbi Admin- @Offical_fira Admin- @beckyh

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
555
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🔞🔞ይነበብ🔞🔞 ድንቅ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ #በቴሌግራም_ቻናሎች ተዘጋጀ ። ዕሮብ ምሽት ከ 3:30 ጀምሮ በዐይነቱ ለየት ያሉ ፕሮግራሞችን አሰናድተን እናንተን እንጠብቃለን ። 👉 እናንተም ከወዲሁ ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎች ይቀላቀሉ ። ✅share ✅share 🔥 @ambassadorlife 🔥 🔥 @ambassadorlife 🔥 🔥 @onlyshowjesus 🔥 🔥 @onlyshowjesus 🔥 🔥 @new_life_ministry 🔥 🔥 @new_life_ministry 🔥
Hammasini ko'rsatish...
🔞🔞ይነበብ🔞🔞 ድንቅ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ #በቴሌግራም_ቻናሎች ተዘጋጀ ። ዕሮብ ምሽት ከ 3:30 ጀምሮ በዐይነቱ ለየት ያሉ ፕሮግራሞችን አሰናድተን እናንተን እንጠብቃለን ። 👉 እናንተም ከወዲሁ ከዚህ በታች ያሉትን ቻናሎች ይቀላቀሉ ። ✅share ✅share 🔥 @ambassadorlife 🔥 🔥 @ambassadorlife 🔥 🔥 @onlyshowjesus 🔥 🔥 @onlyshowjesus 🔥 🔥 @new_life_ministry 🔥 🔥 @new_life_ministry 🔥
Hammasini ko'rsatish...
Our new program will start tomorrow at 2:00 pm. About "Do we now God??" Be online tommorow. You can share ur ideas because it's talk show. @biblicalifeshow @biblicalifeshow To share ur ideas use the below bot only @BLshow_bot
Hammasini ko'rsatish...
@LAOEB🔑 @LAOEB🔑
Hammasini ko'rsatish...
Talk show based on biblical truth and fact that can change your life!
Hammasini ko'rsatish...
Join
ስለ ወስብ ፊልም መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
✅ለማወቅ ይቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
እዩ ጩፋ: ማነው ነብይ ያለህ?

"እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ   ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።"     (የማርቆስ ወንጌል 16:15)         @GOSPEL4ALL

"እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:21-22፤) @power_revival @power_revival
Hammasini ko'rsatish...
የወንጌል_ጥሪ -------------------------------------------------------------------------------- ሁለት ሰዎች በመንገድ ላይ ተገናኝተው እየተጫወቱ አብረው ይሄዳሉ። ስለ ቤታቸው፣ ስለ ልጆቻቸው፣ ስለ ስራቸው፣ ከዛን አንደኛው ጌታን ያመነው ስለ ጌታው ትዝ አለውና ስለ ጌታው አወራ። አብሮት እየተጓዘ ያለውም ይሄንን ነገር ሊቃወመው ጀመረ። ከብዙ ደቂቃዎች ክርክር በኃላ ያመነው ሰው እንድህ አለው "እኔ ኃጥያተኛ ነበርኩ ከሁለት ዓመታት በፊት አብሬው ታክሲ ሲጠብቅ ሳለሁ ወንጌልን የነገረኝ ሰው እንድህ አለኝ እኔ አሁን ብሞት የት እንደምሄድ አውቃለሁ፣ ወደ አባቴ እሄዳለሁ ""16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16፤) ተብሏልና አለኝ ብዙ ጥያቀ ነበረኝ ግን ትህትናው ነካኝ እንደሚደውልለት ነገርኩት የምንጠብቀውም ታክስ ስለመጣ አንደኛው ላይ ሊገባ ተነስቼ እርሱም በኃላ ሩቅ ሳትሄድ ብትሞትስ አሁኑኑ ወስን እኔስ የት እንደሚሄድ አውቃለሁ ብሎ ሁለተኛውን ተሳፈረ። እኔ የገባሁበት ታክሲ ሰው እያወረደ ሳለ ሁለተኛው ቀድሞን ሄደ እኛም ተከተልነው ብዙም ሳንርቅ የሆነ መኪና ተገልብጦ አየን ወርደን ስንመለከት ቅድም ያለፈን መኪና ነበር ማንም አልተጎዳም ነበር ግን ወንጌልን የነገረኝ ሰው ሞቷል....አሁን ገና ተሰማኝ እሱስ የት እንደሚሄድ ያውቃል እኔ ብሆን የት እሄዳለሁ ብዬ ጌታን ተቀበልኩ።" አየህ ጌታ በኃጥያት ያለውን በሱስ ያለውን እያኖረ ሌላውን የሚወስደው እነርሱ የተፈጠሩበትን ዓላማ ስለጨረሱና ለእኛ ደግሞ የገባንበት ሱስና ኃጥያት ተመችቶት ሳይሆን ዕድል ሰጥቶን ነው አለው። ከእሱ ጋር የነበረውም ጌታን ተቀበለ። ጌታ በመንገድ ላይ 🛣️፣ በታክስ ውስጥ 🚕፣ ት/ት ቤት🏫፣ ሥራ ቦታ 👷‍♀️ያላመነውን አሳልፎ የሚሰጠን የግል ወሬ እንድናሞቅ አይደለም ወንጌልን እንድናደርሳቸው ነው። ወንጌል ከለወጠክ እነርሱንም ይለውጣቸው ዘንድ ተናገር፣ ወንጌል ወገን ካደረገክ እነርሱንም ያደርጋልና ተናገር። ወንጌል ይለውጣል!! -------------------------------------------------------------------------------- ይሄ መልእክት ከተመቻችሁ ለወዳጆቻችሁ ይላኩ፣ የወንጌል ጥሪ የሁላችን ነውና!! @power_revival @power_revival
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም👋 🎉 እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ሁላችሁንም በሰላም አደረሳችሁ:: 📝 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (ዮሐ 3:16)
Hammasini ko'rsatish...