cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot አድራሻ 👇👇 https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
124 457Obunachilar
-8224 soatlar
-5137 kunlar
-1 72330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

አሁን ማንቸስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
Hammasini ko'rsatish...
👍 6😁 3🔥 1🤩 1
አሁን አርሰናል ከቶትንሀም በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
Hammasini ko'rsatish...
👍 10😁 1
ማን ሲቲ ከብራይተን ድል በኋል ወደ ሜዳ ይመለሳል💥 ⚽️ Nottingham Forest vs Man City ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተሪ በ SPTV ሰርቨር Ethiosat 57°E ላይ ይመልከቱ 🤔 ማን ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያሸንፋል? የእናንተን ግምት ያጋሩን!  
Hammasini ko'rsatish...
👍 2😁 1
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ💥 ⚽️ 4 ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት አርሰናል ለዓመቱ ለመጨረሻ ጊዜ የለንደን ደርቢውን ቶተንሃም ዛሬ ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይገጥማል! ይህንን አጓጊ ፍልሚያ በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜንትሪ በ SPTV ሰርቨር ይከታተሉ 🤔 አርሰናል እያሳየ የለውን ብቃት መቀጠል ይችላል? የእናንተን ግምት ያጋሩን
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የ SPTV ችግር ተገኝቷል አሁን ተስተካክሏል ብለዋል
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🔥 2😱 1🤩 1
​​​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 4:00 Bayern Munich vs Arsenal SPTV 2 HD 4:00 Manchester City vs Real Madrid ​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ 0911001481 ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Hammasini ko'rsatish...

👍 7😁 2
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube t.me/GoldstarHdBot 28_4_2024
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube t.me/Lifestar_Ethiopia_Bot 28_4_2024
Hammasini ko'rsatish...
ለ Tiktoker ወይም online ለሚሰራ የሚሆን ምርጥ wireless mic አስገብለናል ፈላጊ ካለ inbox @bkjabot https://telegra.ph/mic-04-27-5
Hammasini ko'rsatish...
mic

Jmary MW-16 wireless Microphone Features of wireless microphone for camera and mobile: 2.4G wireless microphone for camera and mobile technology that Offers a stable and reliable connection with a range of up to 20 meters (65 feet), eliminating the need for cumbersome cables. Plug-and-play operation No complicated setup is required simply connect the receiver to your device and the transmitter to the microphone and you’re ready to record. Omnidirectional pickup pattern that Captures sound from all directions…

😁 5👍 4😱 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message የሚያሳየውን እና ድምፅ ችግር ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 27_4_2024 V3.03
Hammasini ko'rsatish...
👍 8😁 2 1